EASY NATI IFRS

@easynati


EASY NATI IFRS

20 Jun, 12:33


@privateNati

EASY NATI IFRS

20 Jun, 12:27


ሰላም እንዴት ናቹ accountants  የ exit exam ልክ እንደ outline ደርሶኛል ለእናንተም ሼር አረጋችኋለሁ።
አሁን ደግሞ mock exam አለ እሱን ካገኘዉ share አረጋችኋለሁ እናንተም share እንድታረጉኝ ነዉ።
mock exam አገኘን ማለት በደንብ  ግልፅ የሆነ ነገር ይኖረናል .. አሁን "share  የማረጋቹ በ exam የሚሸፈኑት courses ናቸዉ። mock exam ግን ጥያቄዎቹ ምን እንደሚመስሉ እና አጠያየቃቸዉን እንድናዉቅ ብዙ ነገር ያግዘናል... እኔም እፈልጋለሁ እናንተም መረጃዉ እንዲኖራቹ እና ነቅታቹ እንድትተብቁ በዛዉም ዝግጅታችሁን እንድትቀጥሉ እንድትበረቱ እና ያልጀመራቹ ከ ዛሬ እንድትጀምሩ ለማስታወስ ነዉ and thank you for your time

EASY NATI IFRS

16 Feb, 18:27


🔊📣🔊🔊📢📢📣📣
attention attention  ለተመራቂ ተማሪዎች ሰላም እንዴት ናችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች  በተደጋጋሚ የ ዘንድሮ ተመራቂ ተማሪዎች ስለ መውጫ ፈተና(exit exam) እየጠየቃችሁኝ ነዉ እኔም ስለ ጥያቄው ይዘት ለማግኘት እየሞከርኩኝ ነው ግን እስካሁን በቂ መረጃ ስለሌለኝ ነው ያላችሁ ተማሪዎች ወይም መረጃ ማግኘት የምትችሉ ሰዎች በዉስጥ ብታጋሩኝ ፈተናው ምን ላይ እንደሚያተኩር ከትምህርት ሚኒስተር የወጣ መረጃ ካለ  ወይም ከመምህር ማግኘት ከቻላቹ ብታጋሩኝ... advanced የሆኑ note እና ጥያቄ አውጥቼ ሰፋ ካለ ማብራሪያ ጋር 1 ወይም 2 video ለመስራት አስቤ ነበር ፈተናው ሳይደርስ  በተቻለኝ ፍጥነት video ለመስራት አስቤ ነዉ።

EASY NATI IFRS

18 Aug, 19:03


https://youtu.be/S6gzMeFf7R0

EASY NATI IFRS

07 Aug, 17:19


https://youtu.be/ClUERXakzh8

EASY NATI IFRS

07 Aug, 17:18


https://youtu.be/AkgzOohYobA

EASY NATI IFRS

05 Aug, 21:34


https://t.me/privateNati

EASY NATI IFRS

05 Aug, 21:33


እኔን መጠየቅ የምትፈልጉት ነገር ሲኖር ከታች ያለዉን username ተጠቀሙ

EASY NATI IFRS

05 Aug, 21:23


16 , Payroll in Ethiopia
17 , Bank Reconciliation
18 , 4 Types of Depreciation
Straight line method
Double Decline method
Untis of production
Sum of years Digit method

19 , Inventory Examples
LIFO , FIFO , Weighted Average
Periodic and Perpetual

20, Time Value of money
Future Value and Present Value Examples

1,721

subscribers

4

photos

1

videos