Gift real estate

@rsgift


+251913724749

Gift real estate

22 Oct, 12:16


ቤት ለመግዛት አስበዋል? የጊፍት ሪል ስቴት ቤቶችን ሳያዩ እንዳይገዙ! 
****
ጊፍት ሪል ስቴት በመሃል አዲስ አበባ በለገሃር፣ በ22 ማዞሪያ፣ በተክለ ሃይማኖት  አካባቢ እጅግ በጣም ቅንጡ አፓርትመቶችን እና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርቧል።

💥በ600,000 ብር  ክፍያ  የቤት ባለቤት ይሁኑ።

👉 10% Discoint ከሙሉ ዋጋ ላይ እሚቀነስ
👉 ቅድመ ክፍያ ከ 8% ጀምሮ
👉 ሙሉ ለሙሉ በ ኢትዮዽያ ብር

*ባለ አንድ መኝታ
➬ስፋት 65.17ካሬ
➬ሙሉ ዋጋ= 8,519,845 ETB
➬ 10% discount price =7,667,860
➬ቅድመ ክፍያ 8%= 613,428 ETB

*ባለ ሁለት መኝታ
➬ስፋት 108.44 ካሬ
➬ሙሉ ዋጋ= 14,169,665
➬ 10% discount price =12,752,698.5
➬ቅድመ ክፍያ 8%=1,020,216 ETB

*ባለ ሶስት መኝታ
➬ስፋት 141 ካሬ
➬ሙሉ ዋጋ= 18,453,880
➬ 10% discount price =16,608,492
➬ቅድመ ክፍያ 8%= 1,328,679ETB

ለበለጠ መረጃ፡- 0913724749

Gift real estate

17 Oct, 11:20


በመሀል ከተማ ለገሃር !!!
🔸በ84 ሺህ ካሬ ላይ ያረፈው ውብ መንደር በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ ቀረበ!!!
🔸ሙሉ ለሙሉ በኢትዮጵያ ብር
👉 ቅድመ ክፍያ ከ 8% ጀምሮ !!!

👉 ከ600,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የቤት ባለቤት ይሁኑ

📌ከባለ አንድ መኝታ 65 ካሬ
📌ባለ ለሁለት መኝታ 108-141 ካሬ
📌ባለሦስት መኝታ 163 ካሬ የቤት አማራጭ

👉 በረጅም ጊዜ ምቹ አከፋፈል !!!
ለዘመናዊ እና ምቹ  የአኗኗር ዘዬን የተላበሱ ቤቶች 
በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ
ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርጉ
ዘመናዊ አሳንሰር የተገጠመላቸዉ
ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጀነሬተር
ከርሰ ምድር ውሃ የወጣላቸው
ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ

♦️♦️♦️ገንዘቦን በየጊዜው ዋጋው በሚጨምር ቋሚ ንብረትና ቦታ ላይ ያውሉት።

💥 ለበለጠ መረጃ, ለቢሮ ቀጠሮ፣ሳይት ለመጎብኘት ወደ ጊፍት ሪል እስቴት ይደውሉ
🤳 0913724749

Gift real estate

26 Sep, 14:36


እንኳን ለብርሃነ መስቀሉና የደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
**
ደመራ ማለት "መጨመር፣ መሰብሰብ" የሚል ትርጉም ያለው ሲሆን ይህም  በጋራ በመሆን ህብረት መፍጠርን ያመለክታል፡፡

እኛም በጊፍት ጥላ ስር ህብረት ፈጥረን ማህበረሰብን የመገንባት መሪ ቃል አንግበን በሪል ስቴት፣ በኮንስትራክሽን፣ በትሬዲንግ፣ በብረታብረትና የህንጻ መሳሪያ ግብዓት ማምረት ዘርፎች ህብረት ፈጥረን ለአንድ ዓላማ ተሰላስለን፤ ከሀገራችን አልፎ በምስራቅ አፍሪካ ግዙፍ ቢዝነስ ግሩፕ ለመፍጠር ከሶስት አስርት ዓመታት በላይ በእምርታ ተጉዘናል፡፡

በዓሉን አስመልክቶ የጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ ማኔጅመንትና ሰራተኞች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉና የደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለን መልካም ምኞታችንን እንገልጻለን፡

የመስቀልና ደመራ በዓል የተራራቁ የሚቀራረቡበት፣ የተጣሉ የሚታረቁበት፣ ጥላቻ በፍቅር፣ ሞት በሕይወት፣ ጨለማ በብርሃን የሚተካበት፤ የብርሃን ችቦ የሚለኮስበት ታላቅ በዓል እንደመሆኑ በዓሉን ስናከብር አረጋውያንና አቅመ ወገኖቻችን በማሰብና በመደገፍ ሊሆን ይገባል እንላለን፡፡

መልካም በዓል!

ጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ
ማህበረሰብን እንገነባለን!

ለበለጠ መረጃ፡- 📞0913724749

Gift real estate

21 Sep, 08:45


Gift Construction Company and China State Construction Engineering Corporation sign a Memorandum of Understanding to engage collaboration on various construction projects.
***
Gift Construction Company (GCC) and China State Construction Engineering Corporation (CSCEC) have signed a Memorandum of Understanding to engage collaboration on various construction projects today at Commercial Bank of Ethiopia’s head office.

A signing ceremony was held by Mr. G/Yesus Igata, the CEO of GCC, and Mr. Zhao WenJian Executive General manager for CSCEC in Ethiopia.

The objective of the agreement is to attain mutual advantage by expanding the partners' close collaboration on a variety of construction project prospects through a joint venture.

In accordance with the conditions of the MoU, CSCEC will give GCC access to methods for knowledge transfer for each cooperative construction project.

Gift real estate

20 Sep, 09:09


በልዩ ቅናሽ የቤት ህልምዎን እውን ያድርጉ!
**
ጊፍት ሪል ስቴት በጥራት ተገንብተው በልዩ ዲዛይን የተዋቡ ማራኪ አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን በዓመቱ መጀመሪያ በልዩ ቅናሽ ለሽያጭ አቅርቧል፡፡

ለመኖሪያ ምቹ በሆኑት በመሃል አዲስ አበባ በለገሃር፣ በተክለሃይማኖት፣ በ22 እና በሲኤምሲ መንደሮቹ ከ20 በመቶ ቅናሽ 10 በመቶ ቅድመ ክፍያ ብቻ በሽያጭ ላይ ይገኛል፡፡

ከሚወዷቸው ቤተሰብዎ ጋር ዘላቂ ትውስታዎችን ለመፍጠር ለኑሮ ምቹ በሆኑት መንደሮቻችን ቤት ገዝተው የቤት ህልምዎን እውን ያድርጉ!

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!
ለበለጠ መረጃ:- ☎️0913724749

Gift real estate

13 Sep, 11:20


Special New Year discount @ Gift Real Estate
****
Dear our esteemed customers, Gift Real Estate wishes you a Happy New Year from the bottom of our hearts! We would like to wish you only the most joyful and brightest moments in the New Year.

We have a special New Year discount for you!

In this month, we provide a 20% discount with a 10% down payment.

This is a great opportunity to have luxurious shops and apartments and start the New Year with new features.

We sincerely wish you a happy new year full of love, joy, and prosperity. May every day bring you luck and inspiration.

Happy New Year!

Gift Real Estate
We Build Community!

For more information :- 📞0913724749

Gift real estate

05 Sep, 17:32


በመሀል ከተማ ለገሃር !!!
🔸ሙሉ ለሙሉ በኢትዮጵያ ብር
👉 ቅድመ ክፍያ ከ 10% ጀምሮ !!!
🤳 0913724749

Gift real estate

30 Aug, 08:24


በመሀል ከተማ ለገሃር !!!
🔸በ84 ሺህ ካሬ ላይ ያረፈው ውብ መንደር በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ ቀረበ!!!
🔸ሙሉ ለሙሉ በኢትዮጵያ ብር
👉 ቅድመ ክፍያ ከ 10% ጀምሮ !!!

📌በዚህ ወቅት የገንዘብ የመግዛት  አቅም በወደቀበት ዘመን ተሻጋሪ አማራጮችን ማየት ብልህነት ብቻ ሳይሆን ትልቅነትም ጭምር ነው።

♦️♦️♦️ገንዘቦን በየጊዜው ዋጋው በሚጨምር ቋሚ ንብረትና ቦታ ላይ ያውሉት።

👉 በረጅም ጊዜ ምቹ አከፋፈል !!!
ለዘመናዊ እና ምቹ  የአኗኗር ዘዬን የተላበሱ ቤቶች 
በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ
ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርጉ
ዘመናዊ አሳንሰር የተገጠመላቸዉ
ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጀነሬተር
ከርሰ ምድር ውሃ የወጣላቸው
ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ

💥 ለበለጠ መረጃ, ለቢሮ ቀጠሮ፣ሳይት ለመጎብኘት ወደ ጊፍት ሪል እስቴት ይደውሉ
🤳 0913724749

Gift real estate

28 Aug, 06:59


እነሆ ታላቅ የምስራች ከጊፍት ሪል ስቴት!
**
ጊፍት ሪል ስቴት 20% ታላቅ ቅናሽ በማድረግ፤ ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በመሃል አዲስ አበባ በለገሃር ሳይቱ ቅንጡ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርቧል፡፡

ቀድመው በመምጣት የቅናሹ ተጠቃሚ ይሁኑ!

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!
ለበለጠ መረጃ፡-📞 0913724749

Gift real estate

27 Aug, 14:56


ጊፍት ሪል ስቴት ለአዲስ ዓመት የቤት ባለቤት እንደሆኑ … በስካይ ላይት ሆቴል የሪል ስቴት ኤክስፖ
***
ጊፍት ሪል ስቴት በአርኪ ሆምስ አዘጋጅነት በሚዘጋጀው የአዲስ ዓመት የሪል ስቴት ኤክስፖ በፕላቲኒየም ደረጃ ስፖንሰር በማድረግ በስካይ ላይት ሆቴል ከነሃሴ 24 እስከ 26/2024 ዓ.ም. ይሳተፋል፡፡

በመሆኑም በዚህ ኤክስፖ በመገኘት ለሽያጭ ስለቀረቡ ነባርና አዳዲስ አፓርትመንቶችና የንግድ ሱቆች ተጨማሪ መረጃ በማገኘት በአዲስ ዓመት አዲስ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ተጋብዘዋል፡፡

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!
ለበለጠ መረጃ፡-📞 0913724749

Gift real estate

22 Aug, 06:07


For Sale: Luxurious Shops and Apartments in Addis Ababa at La Gare
****
Gift Real Estate provides world-class amenities and contemporary features in its opulent apartments and shops located at La Gare in Addis Ababa.

The company delivers a 20% discount with a 10% down payment.

The apartments, which range in size from one to three bedrooms, are built with open layouts and high-end furnishings.

Gift Real Estate
We Build Community!

For more information ☎️0913724749

Gift real estate

21 Aug, 09:59


በመሀል ከተማ ለገሃር !!!
🔸በ84 ሺህ ካሬ ላይ ያረፈው ውብ መንደር በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ ቀረበ!!!
🔸ሙሉ ለሙሉ በኢትዮጵያ ብር
👉 ቅድመ ክፍያ ከ 10% ጀምሮ !!!

📌በዚህ ወቅት የገንዘብ የመግዛት  አቅም በወደቀበት ዘመን ተሻጋሪ አማራጮችን ማየት ብልህነት ብቻ ሳይሆን ትልቅነትም ጭምር ነው።

♦️♦️♦️ገንዘቦን በየጊዜው ዋጋው በሚጨምር ቋሚ ንብረትና ቦታ ላይ ያውሉት።

👉 በረጅም ጊዜ ምቹ አከፋፈል !!!
ለዘመናዊ እና ምቹ  የአኗኗር ዘዬን የተላበሱ ቤቶች 
በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ
ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርጉ
ዘመናዊ አሳንሰር የተገጠመላቸዉ
ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጀነሬተር
ከርሰ ምድር ውሃ የወጣላቸው
ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ

💥 ለበለጠ መረጃ, ለቢሮ ቀጠሮ፣ሳይት ለመጎብኘት ወደ ጊፍት ሪል እስቴት ይደውሉ
🤳 0913724749

Gift real estate

20 Aug, 18:24


በመሀል ከተማ ለገሃር !!!
🔸በ84 ሺህ ካሬ ላይ ያረፈው ውብ መንደር በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ ቀረበ!!!
🔸ሙሉ ለሙሉ በኢትዮጵያ ብር
👉 ቅድመ ክፍያ ከ 10% ጀምሮ !!!

📌በዚህ ወቅት የገንዘብ የመግዛት  አቅም በወደቀበት ዘመን ተሻጋሪ አማራጮችን ማየት ብልህነት ብቻ ሳይሆን ትልቅነትም ጭምር ነው።

♦️♦️♦️ገንዘቦን በየጊዜው ዋጋው በሚጨምር ቋሚ ንብረትና ቦታ ላይ ያውሉት።

👉 በረጅም ጊዜ ምቹ አከፋፈል !!!
ለዘመናዊ እና ምቹ  የአኗኗር ዘዬን የተላበሱ ቤቶች 
በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ
ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርጉ
ዘመናዊ አሳንሰር የተገጠመላቸዉ
ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጀነሬተር
ከርሰ ምድር ውሃ የወጣላቸው
ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ

💥 ለበለጠ መረጃ, ለቢሮ ቀጠሮ፣ሳይት ለመጎብኘት ወደ ጊፍት ሪል እስቴት ይደውሉ
🤳 0913724749

Gift real estate

18 Aug, 09:53


COMING SOON!
Luxurious Shops and Apartments in Addis Ababa, Ethiopia, at La Gare
****
Gift Real Estate in La Gare is setting a new standard for opulent living in Addis Ababa!

Its central location offers the most convenience to both residents and shoppers.

The tastefully designed building houses chic stores, gourmet food and beverage establishments, and luxurious amenities.

A large, well-kept, centrally placed area that serves as both an addition to your home and a healing haven surrounds each of our units.

For more information
📞 09-13-72-47-49