የአሳምነው ድምፅ VoiceOfAsaminew

@voiceofasaminew


ይህ የአሳምነው ድምፅ የቴሌግራም ገፅ የአማርኛ አገልግሎት ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ሰኞ፤ ማክሰኞ፤ ረቡዕ እና ቅዳሜ በ17.685 ሜጋ ኸርዝ በ16 ሜትር አጭር ሞገድ ባንድ እንደ ኢትዮጲያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ አንድ ሰዓት እስከ አንድ ሰዓት ተኩል ስርጭቱን ያስተላልፋል።
ቴሌግራም፦ https://t.me/VoiceOfAsaminew
Twitter:https://twitter.com/VoiceOfAsaminew

የአሳምነው ድምፅ VoiceOfAsaminew

22 Oct, 11:09


አሳዛኝ ዜና ምስራቅ ጎጃም❗️
በምስራቅ ጎጃም ፈለገ ብረሃን ከተማ አካባቢ የአሸባሪው ቡድን በአንድ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት እንዲሁም መንገደኞችን ጨምሮ ኢላማ በማድረግ በርካታ ንፁሃንን በድሮንና በጀት ደብድቧል።
👇
https://t.me/VoiceOfAsaminew

የአሳምነው ድምፅ VoiceOfAsaminew

22 Oct, 10:46


የአሳምነው ልጆች በወልዲያ ዙሪያ መሽጎ በተቀመጠው አሸባሪ ቡድን ላይ አርምጃ ወስደዋል።
በዚህም የአብይ አህመድ አሸባሪ ቡድን ከፍተኛ የሆነ ሰባዊና ቁሳዊ ኪሳራ እንደደረሰበት ለማረጋገጥ ተችሏል።
👇
https://t.me/VoiceOfAsaminew

የአሳምነው ድምፅ VoiceOfAsaminew

20 Oct, 09:04


በአዲሱ ዘመቻ እና ድሎቹ እንገናኛለን አርበኛ ዘመነ ካሴ❗️

የቀብሮ ጫጫታ የማያስደነብረኝ፣ጀርባዬ ላይ ሊወጣ የሚሞክረው ሁሉ ቢሳካለት እንኳን የማይከብደኝ "ዝሆን" ነኝ።በቃ እንደዚህ ነው የሰራኝ።

ከንግስና ዙፋንና ዘውድ ጀምሮ በተለያዩ የህዝብ አስተዳደር እርከኖች እና ሃላፊነቶች እስከ ጦር ሜዳ ውሎዎች  በብዙ ፈተና መሃል እያለፈ ሃገር የገነባ ቤተሰባዊ ማንነትና የመከራ ዘመን በቅጡ የገነባኝ ሰው ነኝ።

በአለሙ ውስጥ በማንኛውም ሁኔታ  እንደ ህፃን በደስታና በሃዘን በእምባ የምሟሟ ተራ ሰው፣ ምድራችን በድንገት ጨረቃ ብትሆን እንኳን የማይጨንቀኝ ልበ-ሙሉ "ጨካኝ" ፍጡር ነኝና በጅራፍ ጩኸት ልታስደነብሩኝ የምትሞክሩ የዋሆች አትድከሙ

የአሳምነው ድምፅ VoiceOfAsaminew

20 Oct, 06:55


ጥንቃቄ ጎንደር

#ሙሉ ደምቢያ ከጣና ጀምሮ ፣ኤሊኮፍተር እና ድሮን አሰሳ ሲያደርገው ሰንብቷል ::አሁን ከባድ ኦፕሬሽን የማጥቃት ስራ ይጀምራሉ ጥንቃቄ ይደረግ︎

የአሳምነው ድምፅ VoiceOfAsaminew

20 Oct, 06:41


#ደብረማርቆስ

ቸርተከል፤ሊባኖስና ደብረ ዔልያስ ዙሪያ የሂሊኮፍተር ቅኝት ስላለ ጥንቃቄ ይደረግ።

ሂሊኮፍተሯ የድሮን አስተኳሽነት ስራ እንደምትሰራ ተረጋግጧል።ቀተጨማሪም አሁን አንድ ሊኮፍተር በተለምዶ አዬር ማረፊያ ተብሎ የሚጠራው ቦታ ማረፏን ምንጮች አረጋግጠዋል።
👇
https://t.me/VoicOfAsaminew

የአሳምነው ድምፅ VoiceOfAsaminew

20 Oct, 05:21


የአማራ ፋኖ በጎንደር በቀጠለው ተጋድሎ ድል ማደረጉን አስታወቀ፡፡በአርበኛ ፋኖ ባየ ቀናው የሚመራው የአማራ ፋኖ በጎንደር አጣናው ዋሴ ክፍለ ጦር ከመተማ ዮሃንስ ድል በር ሲገሰግስ የነበረውን የአገዛዙ ሀይል ወንበር አስጠባቂ መከላከያ በአጣናው ዋሴ ክፍለ ጦር ሙሉ በሙሉ ተደምስሱዋል ሲል የአማራ ፋኖ በጎንደር ሚዲያና ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ባደረሰን መረጃ ገልፁዋል !!!ሙሉውን ከ ABC TV ዩቱብ ቻናል  ታገኙታላችሁ 👇👇👇 https://youtu.be/5ukDZZ1nfw0?si=_lZCk7-ipNq_h-bB

የአሳምነው ድምፅ VoiceOfAsaminew

20 Oct, 04:26


Shared via All PDF Reader, a practical app that makes reading and editing PDF files super convenient.
Free download:https://st.deepthought.industries/UFnyA3

የአሳምነው ድምፅ VoiceOfAsaminew

20 Oct, 04:25


⚠️ምስራቅ ጎጃም ሞጣና ደቡብ ጎንደር አንዳቤት የድሮን አሰሳ ስለተደረገ ከፍተኛ ጥንቃቄ ያስፈልጋል።
👇
https://t.me/VoiceOfAsaminew

የአሳምነው ድምፅ VoiceOfAsaminew

19 Oct, 20:26


በአሁኑ ወቅት አገዛዙ በስፋት ጥቅም ላይ እያዋለው ስለሚገኘው unmanned combat aerial vehicle
(UCAV (ድሮን) መሣሪያ መረጃ፡፡
በአሁኑ ወቅት የዓለም Defence Sources እንዳረጋግጡት የኢትዮጵያው አገዛዝ ከ2023 ዓ/ም operational
ማድረግ የቻለው Bayraktar Akıncı የተባሉ ዘመናዊ ድሮኖችን ከቱርክ በመግዛት ታጥቆ ይገኛል፡፡
1. ይህ ዘመናዊ ድሮን high-altitude long-endurance ያለው ሲሆን ከ30,000–40,000
feet ወይም ከ9 እስከ 12 ኪ/ሜ ከፍታ መብረር የሚችልና Operational የሚሆነው ወይም መተኮስ
የሚችለው ከ30.000 ጫማ እና ከዛ በታች ባለው ከፍታ ነው፡፡
2. ድሮኑ ከፍተኛው የፍጥነት ደረጃው 277.8- 361.14Kh ሲሆን በአየር ላይ ለመቆየት የሚችለው
(endurance) 27 ሰዓታት ነው፡፡
የዚህ ዘመናዊ ድሮን የአንዱ ዋጋ $100.000.000 (አንድ መቶ ሚልዮን ዶላር) ሲሆን ይህም ወደ ኢትዮጵያ
ብር ሲለወጥ 10 ቢሊዮን ብር ማለት ነው፡፡
አገዛዙ በቁጥር ምን ያህል ድሮኖችን እንደገዛና እንደታጠቀ እስከ አሁን ትክክለኛውን ቁጥር ማረጋገጥ
አልተቻለም፡፡
ከትግራይ ጦርነት ጀምሮ አገዛዙ የተለያዩ የድሮን ዓይነቶችን በመግዛትና በእርዳታ በማግኘት ተጠቅሞ
የሚያውቅ ሲሆን ከዚህም ውስጥ የቻይናው፤ CH-4 Long wing
የኢራቁ Mohajer-6 እና የቱርክ Bayraktar TB2 የተባለው Combat drone (UCAV) ዓይነት
ይገኝበታል፡፡
በአሁኑ ወቅት አገዛዙ ከBayraktar Akıncı ዘመናዊ ድሮንን ታጥቆ በስራ ላይ ቢያውልም ከዚሁ ጋር
በዋጋም ደረጃ አንዱ $5.000.000 (አምስት ሚሊዮን ዶላር) የሚገዛውን Bayraktar TB2 የተባለውን እና
በተለይ በመሣሪያና በቴክኖሎጆ ደረጃ ዝቅተኛ የሆነውን ቱርክ ሰራሽ TB2 ድሮንን ቀላቅሎ እንደሚጠቀም
ይገመታል፡፡
Bayraktar TB2
1. Operational Altitude 18.000 Feet (5486.4m) (መሣሪያውን ሊተኩስ ወይም ሊጥል
የሚችልበት ከፍታ)
2. ሊበር የሚችልበት ከፍታ 27.000 Feet (Service Ceiling)
3. Maximum Speed:
70 – 120 knots (129.64 222.24kh)
4. Up to 27 Hours Endurance (በአየር ላይ የመቆየት አቅም)
የድሮንን ጥቃት የመከላከልና የማጥፋት ዘዴ
1. ድሮኖቹ ከሚነሱበት ቦታ እንዳይነሱ እና ከተነሱም መልሰው እንዳያርፉ ማድረግ ሲሆን ይህም
ድሮኖቹ በሚነሱበትና operate በሚደረጉበት ቦታ ላይ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ በማድረግ እና በረጅም
እርቀት መድፍና እሮኬት ቦታዎቹን በመደብደብ፡፡
2. በሚበሩበት ጊዜ Kinetic projectiles በሚባለው ዘዴ ከፍታቸውን በሚመጥን የአየር መቃወሚያና
ሌሎች መሣሪያዎች መትቶ መጣል፤ (ድሮኖቹ በተለይ በአየር አስገዳጅነት ዝቅ ብለው ሲበሩ ከተገኙ
ፍጥነታቸው ዝቅተኛ ስለሆነ በከባድ መትረየስና በስናይፐር መሣሪያዎች ተመትተው ሊወድቁ
ይችላሉ)
3. ከዚህ ሌላ ድሮኖችን በElectronic warfare techniques ተጠቅሞ የድሮኑን ዳታ እና control links
jam በማድረግ ወይም የGPS ተቀባዩ jam በማድረግ እና High power microwave (HPM) systems የድሮንን electronics እና የnavigation, guidance sensors እና control systems
ማናጋት ይችላል፡፡ (ይህንን ለማድረግ መፈፀሚያ መሣሪያዎቹን ማግኘት ስለሚያስፈልግ ይህንን
ለማግኘት በውጪ ያለው ሰው ጠንክሮ መስራት አለበት)
4. በመጨረሻም በሁሉም ቀጠና ያለው ሠራዊት ራሱንም ሆነ ንብረቱን ከጥቃት ለመከላከል ከፍተኛ
የመመሳሰል (Camouflage) ሥልጠና እንዲወስድ ማድረግና ጠንካራ የመመሳሰል ዲስፕሊን
እንዲያዳብርና በስራ ላይ እንዲያውል የተጠናከረ ስራ መሰራት ይኖርበታል፡፡
የሁለቱን ዓይነት ድሮኖች ዓይነትና መጠን እንዲሁም የሚተኩሱትንና የሚጥሉትን የመሣሪያ ዓይነት በንፅፅር
የሚያሳይ ሰንጠረጅ፡፡
በዚህ ሰንጠረዥ ላይ በዝርዝር በተመለከተውና በተያያዘው የድሮኖቹ ምስል ላይ በመመርኮዝ የሠራዊቱ
አመራርም ሆነ ሠራዊቱና ሕዝቡ ጭምር ድሮኖቹን በዓይን አይቶ በመለየት አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግና
እንደ አስፈላጊነቱም እርምጃ እንዲወስድባቸው ለማድረግ እንዲችል በስፋት እንዲያውቀውና እንዲረዳው
ማድረግ ያስፈልጋል፡፡

የአሳምነው ድምፅ VoiceOfAsaminew

19 Oct, 20:22


ሰበር ❗️

በሰሞኑ በርካታ ንፁሃንን መጨፍጨፍ ያየው የአካባቢው ህዝብ ፋኖን በግፍ መቀላቀሉ ተነገረ !

ከሰሞኑ በደቡብ ሜጫ ፣ሰሜን ሜጫና ዳንግላ እና ጎንደር አካባቢወች ህዝቡን ከፋኖ ይነጥልኛል በሚል ንፁንን ታርጌት በማድርግ ጥቃት ያደረሰው አብይ አህመድ በተቃራኒው መሃል ሰፋሪ ሆኖ የቆየው ወጣት በብስጭት ፋኖን በስፋት እየተቀላቀሉ እንደሆነ ከቦታው ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
👇
https://t.me/VoiceOfAsaminew

የአሳምነው ድምፅ VoiceOfAsaminew

19 Oct, 19:11


ንፁሃንን በድሮን መጨፍጨፍና መግደል ይቁም በሚል ታላቅ የተቃዎሞ ሰልፍ በስዊድን ተካሄደ፡፡
ትናንት በስዊድን የሚገኙት የአማራ ተወላጆችና ደጋፊዎች ዲያስፖራዎች ባደረጉት የተቃዋሞ ሰልፍ በብልጽግና የዘረኛ አገዛዝ ሰለባ ስለሆኑ ንፁሃን ድምፃቸውን አሰምተዋል፡፡
!!!ሙሉውን ከ ABC TV ዩቱብ ቻናል  ታገኙታላችሁ👇👇👇 https://youtu.be/Jq8sMRN9DgA?si=Ew6oueUTmTr66Y4-

የአሳምነው ድምፅ VoiceOfAsaminew

19 Oct, 19:09


ለጥቂቶች የማስጠንቀቂያ መልዕክት - ባህርዳር

በጨቅላው አብይ አህመድ የሚመራው ፋሽስታዊ አገዛዝ የህዝብን ሃብት ሽጦ፣ የጦር መሳሪያ ለመግዛት እቅዱን ዳግም "ሀ" ብሎ በባህርዳር ከተማ ጀምሯል። ይህንን እቅድ ከዚህ በፊት በበርካታ የአማራ ከተሞች ሞክሮት፣ ህዝባችን በማንቃት አክሽፈነው ያደርነው እውነት ነበር።

አሁንም ይህንን መሬትን በመሸጥ፣ ህዝብ ለመጨፍጨፊያ የመሳሪያ ጎተራን የመሙላት እቅድ ከጓዳ ወደ አደባባይ ወጥቷል፤ በባህርዳር ከተማም የእቅዱ ጅማሮ ተለፍፏል።

እዚህ ላይ አንድ ነገር በግልፅ ይቀመጥ። ከጨቅላው አብይ አህመድ ስርዓት ጋር ግልጽና የአደባባይ ጦርነት ውስጥ እንገኛለን። አሁን ደግሞ ከአገዛዙ በተጨማሪነት በጨረታ ተሳታፊነት ሰበብ "ለአገዛዙ የመሳሪያ መግዣ ሳንቲም ይዤ እቀርባለሁ" ከሚሉ የደም ነጋዴዎች ጋርም የምንቀያየምበት ጊዜ ይሆናል።

ህዝባችን እንዲጨፈጨፍ፣ የችግር ጊዜ አትራፊ ሆነው፣ ለቁስላችን ስንጥር ይዘው የሚቀርቡትን ግለሰብ የደም ነጋዴዎችን በዝምታ ማለፍ ይቸግረናል። በ-ፍ-ፁ-ም!!!

ፊርማችሁ ሳይደርቅ ዝርዝራችሁ ከእነ አባሪ ሰነዶች ከውስጥ እንደሚደርሰን እርግጠኞች ሁኑ። ምክር አይደለም።
BW
👇
https://t.me/VoiceOfAsaminew

የአሳምነው ድምፅ VoiceOfAsaminew

19 Oct, 19:07


ዳንግላ︎

አሁን ከመሽ የቤትወደድ መንገሻ ብርጌድ የዳንግላ  ከተማ ልዩ ሽማቂ የፋኖ አባላት በከተማው በሚንቀሳቀሱ የአድማ ብተና አመራር እና አባላት ላይ ጥቃት የፈፅመ ሲሆን  3ቱ ሲሞቱ   አንድ ቁስለኛ ሁኗል።ጥቃቱ የተፈፀመው ከመዝገቡ ታደለ እና ከንፁሃን የድሮን እና የጀት  ጭፍጨፋና  ግድያ ጋር  በተያያዘ ብርጌዱ በሚደረግ ዘመቻ ነው። ዘመቻ መዝገቡ ታደለም ይቀጥላል።

አርበኛ ፋኖ ስለሽ ከበጀ

የአሳምነው ድምፅ VoiceOfAsaminew

19 Oct, 19:07


ዳንግላ︎

አሁን ከመሽ የቤትወደድ መንገሻ ብርጌድ የዳንግላ  ከተማ ልዩ ሽማቂ የፋኖ አባላት በከተማው በሚንቀሳቀሱ የአድማ ብተና አመራር እና አባላት ላይ ጥቃት የፈፅመ ሲሆን  3ቱ ሲሞቱ   አንድ ቁስለኛ ሁኗል።ጥቃቱ የተፈፀመው ከመዝገቡ ታደለ እና ከንፁሃን የድሮን እና የጀት  ጭፍጨፋና  ግድያ ጋር  በተያያዘ ብርጌዱ በሚደረግ ዘመቻ ነው። ዘመቻ መዝገቡ ታደለም ይቀጥላል።

አርበኛ ፋኖ ስለሽ ከበጀ

የአሳምነው ድምፅ VoiceOfAsaminew

19 Oct, 19:01


ኑ! በግፍ እንዲጨፈጨፍ ለተፈረደበት ህዝባችን ድምፅ እንሁን‼️
በአገዛዙ የቀጠለውን የአምሓራ ጀኖሳይድ፣ የተከፈተብንን መንግስታዊ ጦርነት እናውግዝ!!!
ቅዳሜ 09/2017 ዓ.ም
ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ

ሞዐ ሚዲያ እንደ ተቋም በዚህ መድረክ ተገኝታ ድምጿን ታሰማለች።
ሞዐውያን ንቁዎች በዚህ የቲውተር መድረክ ተገኝታችሁ ለህዝባችን ድምፅ በማሰማት፣ የመፍትሄ ሀሳብ በማጋራት ይሳተፉ።

አዘጋጅ፦ #
@Amhara Perspective
https://x.com/amh_perspective/status/1847098275867898276?s=46&t=b-VTnyUJEPkeKy7MiZLcnQ
👇
https://t.me/VoiceOfAsaminew

የአሳምነው ድምፅ VoiceOfAsaminew

19 Oct, 19:00


ኑ! በግፍ እንዲጨፈጨፍ ለተፈረደበት ህዝባችን ድምፅ እንሁን‼️
በአገዛዙ የቀጠለውን የአምሓራ ጀኖሳይድ፣ የተከፈተብንን መንግስታዊ ጦርነት እናውግዝ!!!
ቅዳሜ 09/2017 ዓ.ም
ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ

ሞዐ ሚዲያ እንደ ተቋም በዚህ መድረክ ተገኝታ ድምጿን ታሰማለች።
ሞዐውያን ንቁዎች በዚህ የቲውተር መድረክ ተገኝታችሁ ለህዝባችን ድምፅ በማሰማት፣ የመፍትሄ ሀሳብ በማጋራት ይሳተፉ።

አዘጋጅ፦ #
@Amhara Perspective
https://x.com/amh_perspective/status/1847098275867898276?s=46&t=b-VTnyUJEPkeKy7MiZLcnQ

የአሳምነው ድምፅ VoiceOfAsaminew

19 Oct, 17:11


🔥#ማቻክል_ጎጃም‼️

የአማራ ፋኖ በጎጃም ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ክ/ጦር በላይ ዘለቀ ብርጌድ (የማቻክል ፋኖ) ባለፈው ሳምንት ያስመረቃቸው ፋኖዎች..💪

©ጎጃም ዳሞት
ይህ ቪዲዬ የትንታጎች ምረቃ ቀን ከነበረው ሁነት በከፊል የተወሰደ ነው...!

የአሳምነው ድምፅ VoiceOfAsaminew

19 Oct, 17:05


ሰላም ለሁላችሁ ይሁን፡

ሰሞኑን በምስራቅ ጎጃም ዞን ደጀን ወረዳ በከተማው አቅራቢያ ባሉ የገጠር ቀበሌወች ውስጥ ቤቱ የተቀመጠ ሚሊሻን በሙሉ ለመጠርነፍ እንቅስቃሴ እያደረጉ ነው። አንገባም የሚሊትን ሚሊሾች ደግሞ ሚስቶቻቸውን እንዲሁም ልጆቻቸውን እያፈኑባቸው ነው።

ይህ ጉዳይ ይድረስ ለአማራ ፋኖ በጎጃም፡ ለበላይ ዘለቀ ክፍለጦር፡ ለዛምበራ ብርጌድ።
via inbox
👇
https://t.me/VoiceOfAsaminew

የአሳምነው ድምፅ VoiceOfAsaminew

19 Oct, 09:01


የአማራ ፋኖ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት እዝ የአፄ ዳዊት ክፍለ ጦር የጦር አመራሮች ያስተላለፉት መልዕክት
👇
https://t.me/VoiceOfAsaminew

የአሳምነው ድምፅ VoiceOfAsaminew

19 Oct, 08:59


🔥#ቡሬ_ጎጃም‼️

የአማራ ፋኖ በጎጃም 5ኛ ( ራስ ቢትወደድ መገሻ አቲከም )ክ/ጦር ደጃች አሰቦ ቡሬ ዳሞት ብርጌድ በቡሬ ቀጠና
#አለፋ_ባሲ ላይ ከአሸባሪው እና ንፁሀን ጨፍጫፊው የአብይ ሰራዊት ጋር እየተፋለመ ይገኛል፣ጠላት የተለያዩ ከባድ መሳሪያዎችንም እየተጠቀመ ቢሆንም ነበልባሉ ፋኖ በሚገባው ቋንቋ እያናገረው ይገኛል ሲሉ የክፍለ ጦሩ ሚዲያ ሀላፊ ፋኖ ዬሴፍ ሀረገወይን ለንስር አማራ ገልለፀዋል👇
https://t.me/VoiceOfAsaminew