Latest Posts from Zemedkun bekele (ዘመዴ) (@zemedekun) on Telegram

Zemedkun bekele (ዘመዴ) Telegram Posts

Zemedkun bekele (ዘመዴ)
2,114 Subscribers
8 Photos
3 Videos
Last Updated 13.03.2025 17:47

Similar Channels

TIKVAH-ETHIOPIA
1,523,637 Subscribers
Warka Times
6,932 Subscribers

The latest content shared by Zemedkun bekele (ዘመዴ) on Telegram

Zemedkun bekele (ዘመዴ)

11 Apr, 18:20

26,036

"…በዚህ ሳምንት ብቻ…!!

• የሰንበት ተማሪውን ባለማዕተብ ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ዘመድኩን አማረን የኦሮሚያ ፖሊስ በዕለተ ሰንበት በቅድሥት ሥላሴ መንበር ፊት እዚሁ አዲስ አባባ ጫፍ በቃሊቲ ወዳጅ ዘመዶቹ ባሉበት ሁሉ ሰው እያየ በጥይት ደፋው። [ገዳዩን እስከ አሁን የጠየቀው የሕግ አካል የለም።]

• ጥንታዊው የቅዱስ በዓለወልድ ቤተ ክርስቲያን የኦሮሞ ነፃ አውጪ ነን በሚሉ ፀረ ኦርቶዶክስ በሆኑ ጽንፈኛ የኦሮሞ ወጠጤዎች የተደፈረው እዚሁ ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ውስጥ በሚገኘው በአድአ በርጋ ውስጥ ነው። ታቦቱን ከመንበሩ አወጡ። ንዋያተ ቅዱሳቱን አቃጠሉ። ታጣቂዎቹም ልብሰ ተክህኖውን ለብሰው ሲቀልዱ፣ ሲያፌዙ ዋሉ። ቅዱስ ሲኖዶስ አልሰማም፣ ማኅበራትም አላዩትም። [ ብልፅግናም ግን ጮቤ ሲረግጥ ዋለ። ወሃቢያም አንጀቱ ቅቤ ጠጣ] ኤትአባታችንስና ይበለን።

• ትናንት ደግሞ በወልድያ ከተማ መምህሬ ጥበቡ ደመቀ የተባሉ ካህን የመከላከያ ሠራዊቱ በቀን ብርሃን በዙ23 እና በሞርታር ደብድቦ በጠራራ ፀሐይ ገደላቸው። እኛም እንደለመድነው አስከሬኑን አንሥተን…ቀብረን… ትንሽም ተራግመን፣ በሼኮችን በቄሶች ሽምግልና ተረተን… ነፍስ ይማር እያልን ሌላ ሬሳ፣ ሌላ ውርደት የምንዋረድበትን ቀን እየጠበቅን እንዳለን አለን።

"… እያለቀሳችሁ…!!
Zemedkun bekele (ዘመዴ)

11 Apr, 09:54

20,365

“…በውኑ ኢትዮጵያዊ መልኩን ወይስ ነብር ዝንጕርጕርነትን ይለውጥ ዘንድ ይችላልን? ” ኤር 13፥23

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"… እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ
Zemedkun bekele (ዘመዴ)

10 Apr, 16:55

18,843

… ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር …!!

… ዛሬም እንደተለመደው በዕለተ ዕሁድ ምሽት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በመረጃ የሳታላይት ቴሌቭዥን በኩል አድማጭ ተመልካቾቻችን በቀጥታ ስልክ እየደወላችሁ የምትሳተፉበት መርሀ ግብር አዘጋጅተን  እንጠብቃችኋለን።

👉🏿 https://mereja.tv ዌብሳይታችን ላይ እና
👉🏿 https://youtu.be/Aag_fa6kQaQ ዩቲዩብ ቻናላችን ላይ መከታተል ትችላላችሁ። 

"… ነገሩ ሁሉ ጓ እያለ ነው አይደል? … በደንብ እንነጋገራለን። እናወራለን።

… በእነዚህ የቴሌግራም ቻናሎቼ ላይ ደግሞ፦ 
👉🏿 http://t.me/Zemedekun … አስተያየታችሁን ለመቀበል ዝግጁ ሆኜ እጠብቃችኋለሁ።

• ሰምታችኋል "ነጭ ነጯን" እውነት እውነቱን ብቻ ነው የምናወጋው !! … እየተወያያችሁ ጠብቁኝማ። ኣ
Zemedkun bekele (ዘመዴ)

10 Apr, 16:18

15,578

ወልድያ በተኩስ እየተናጠች ነው
መከላከያ ፋኖ ላይ ተኩስ ከፍቷል። ዝርዝሩን እመለስበታለሁ
Zemedkun bekele (ዘመዴ)

10 Apr, 14:59

14,342

"…በደቡብ ኢትዮጵያ ጋሞ ጎፋ ዞን ቁጫ ወረዳ ሞርካ ቀበሌ ውስጥ ምንነቱ ያልታወቀ የእንስሳት በሽታ መከሰቱ ተነግሯል። በዚህ ምንነቱ ባልታወቀ በሽታም ምክንያት ብዙ ከብቶች እያለቁ መሆኑን ነዋሪዎች እየተናገሩ ነው።
Zemedkun bekele (ዘመዴ)

10 Apr, 14:00

13,246

ሀክ እያደረጉ ስላስቸገሩኝ ወደ ሁለተኛውን ቻናሌን ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ያድርጉት፦
https://t.me/zemedekun
Zemedkun bekele (ዘመዴ)

10 Apr, 13:27

13,034

"…ትናንት የሆነ ነው አሉ…

"… አዲስ አበባ አፍንጫ ስር በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ሸዋ ዞን ሊበን ጭቋላ ወረዳ ውስጥ ከ25 ሄክታር በላይ በሆነ መሬት ላይ የለማ የአትክልትና ፍራፍሬ ምርት በዚህ መልኩ "በኦሮሚያ ነፃ አውጪ ኃይሎች መውደሙን ራሱ የኦሮሞ ነፃ አውጪዎቹ ድምፅ የሆነው ኦቢኤን ሚድያ ዘግቧል።

"…ሙዝ በዳቦ፣ ትንሽ አቡካዶና ፓፓዬ አድርጎ መብላቱም ታሪክ ሆኖ ሊቀር ነው ማለት ነው። ሽንኩርቱን ለማውደም ለቁፋሮ ያወጡትን ጉልበት፣ ፓፓዬውን ለመቁረጥ ያሳዩትን ብርቱ ትግል ለልማት ቢያውሉት እንዴት ሸጋ ነበር። ኦሮሚያን ነፃ ለማውጣት በሚደረገው ትግል ውስጥ ዐማራ የሆነ ሰው እና የዐማራ የሆነ ንብረት በሙሉ እንዲህ ይቆረጣል። እንዲህ አይነት የጋርዮሽ ትግል ነው የገጠመን።

"…አሁን በማርያም እንዲህ አይነቱ ትግል ለኦሮሞ ምንድነው የሚጠቀመው? … ሽንኩርቱ እንኳ በ3 ወር ይደርሳል ፓፓዬው ግን አይከብድም?

  
Zemedkun bekele (ዘመዴ)

10 Apr, 09:23

11,735

"…አቤቱ፥ በጽዮን ለአንተ ምስጋና ይገባል፥ ለአንተም ጸሎት ይቀርባል። ሥጋ ሁሉ ጸሎትን ወደምትሰማ ወደ አንተ ይመጣል። የዓመፃ ነገር በረታብን፤ ኃጢአታችንንስ አንተ ይቅር ትላለህ። አንተ የመረጥኸው በአደባባዮችህም ለማደር የተቀበልኸው ምስጉን ነው፤ ከቤትህ በረከት እንጠግባለን። ቤተ መቅደስህ ቅዱስ ነው በጽድቅም ድንቅ ነው። በምድር ዳርቻ ሁሉና በሩቅ ባሕር ውስጥ ላሉ ተስፋቸው የሆንህ፥ አምላካችንና መድኃኒታችን ሆይ፥ ስማን። መዝ 65፥ 1-5

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ
Zemedkun bekele (ዘመዴ)

09 Apr, 19:02

11,036

• ደኅና እደሩ

“…አቤቱ፥ በሰማይና በምድር ያለው ሁሉ የአንተ ነውና ታላቅነትና ኃይል፥ ክብርም፥ ድልና ግርማ ለአንተ ነው፤ አቤቱ፥ መንግሥት የአንተ ነው፥ አንተም በሁሉ ላይ ከፍ ከፍ ያልህ ራስ ነህ። ባለጠግነትና ክብር ከአንተ ዘንድ ነው፥ አንተም ሁሉን ትገዛለህ ኃይልና ብርታት በእጅህ ነው ታላቅ ለማድረግ፥ ለሁሉም ኃይልን ለመስጠት በእጅህ ነው። አሁንም እንግዲህ፥ አምላካችን ሆይ፥ እንገዛልሃለን፥ ለክቡር ስምህም ምስጋና እናቀርባለን። 1 ዜና 29 ፥ 11-13

"…የእመቤታችን፣ የአማላጃችን፣ የረዳታችን፣ የአስታራቂያችንን ጣዕሟን በአንደበታችን ይሳልብን፤ ፍቅሯንም በልባችን ያኑርልን። የአሥራት ሃገሯን ኢትዮጵያንም በምልጃዋ ትጎብኝልን። አሜን ደኅና እደሩ። የነገ ሰው ይበለን።

"… አሜን ብቻ
Zemedkun bekele (ዘመዴ)

09 Apr, 18:30


Channel name was changed to «Zemedkun bekele»