Latest Posts from Yoni sat የዲሽ እና ርስቨር መረጃ (@yonisatt) on Telegram

Yoni sat የዲሽ እና ርስቨር መረጃ Telegram Posts

Yoni sat የዲሽ እና ርስቨር መረጃ
እንደምን ሰነበቱ ቻናላችንን Join ስላረጉ እናመሰግናለን!!
📍Fixtures 📆
📍New Bisskey's 🗝
📍Latest Software's 📥
📍 Audio 🎙 & Video 🎞 Tutorial
📍 ለወይይቶች👥 እና ለጥያቄዎ ምላሾች ⁉️ ለማግኘት
Channel created September 16 2017
@Yonisat_bot
@Yoni_sat
2,033 Subscribers
1,809 Photos
27 Videos
Last Updated 06.03.2025 17:35

The latest content shared by Yoni sat የዲሽ እና ርስቨር መረጃ on Telegram

Yoni sat የዲሽ እና ርስቨር መረጃ

28 Feb, 18:37

114

🌙ሙስሊም ወንድም እህቶቻችን እንኳን ለተከበረው 1446 ተኛው ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳቹህ! ።🤲


ረመዳን_ሙባረክ🥰
Yoni sat የዲሽ እና ርስቨር መረጃ

22 Feb, 18:03

261

LUFT SPORT 1HD EPL
LUFT SPORT 2HD ላሊGA

አሠራሩ በamos 4w (3W ) ስለሆነ
H265 የሆነ ሪሲቨር ያላችው amos ተጠቃሚዎች ነፃ ነው ሞክሩት 11070 ver 45000


ሙሉ አሠራር ቪዲዮ 👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMk3LHeQA/
https://vm.tiktok.com/ZMk3LHeQA/
Yoni sat የዲሽ እና ርስቨር መረጃ

22 Feb, 13:03

223

📺አሁን Everton ከ Man United በSPTV 1HD
በእትዮሳት /Nss 12@57E ላይ በቀጥታ
Yoni sat የዲሽ እና ርስቨር መረጃ

22 Feb, 04:56

221

ዛሬ ተጠባቂ የEPL ጨዋታዎች በቀጥታ ቤቶ ይምልከቱ !


📺SPTV
📺24H Sport HD
📺Bein Sport HD
📺Super Sport Premier League

Amos ተጠቀሚዎች ይህ ለእናንተ ጥሩ አማራጭ ነው
SPTV በእትዮሳት ላይ ሲሆን በትንሽ Quality ይገባል !
11050 H 4000 አብዛኛው Funcam እና Forever በሚቀበሉት መስራት ይችላል !
CAS system ስለ ሆን Without Internet ነው !
Yoni sat የዲሽ እና ርስቨር መረጃ

12 Feb, 14:24

344

ℹ️ አዲስ ያስገበነቸው እቃዎች በጥሩ ወጋ!

✔️POZZER በለ 4 TERMINATOR LNB
ለተለያዩ በታዎች ማሆን ለገስት ሀውስ ለጋራ መኖሪያ ቤቶች ማሆን የምችል !

✔️POZZER 12V 2A
ለተለያዩ ለ Satellite finder ,ለMini ወይም ለተለጠፍ ሪስቨሮች የምሆን ጥሩ አቅም ያለው Adapter ,

✔️LIFESTAR COAXIAL CABLE
ገበያ ካሉት የተሻለ ጥራት እና ጥንካሬ ያለው !በ20Meter

✔️Star Sat SR-400HD PRO
ግድግዳ ላይ ለሚደረግ TV መደበቅ የምችል ሪስቨር በጥሩ ዋጋ

ለምግዛት ሻሸመኔ አቦስቶ ቤኬራ ህንፃ ውስጥ ይምጡ !
#0920723437
Yoni sat የዲሽ እና ርስቨር መረጃ

12 Feb, 11:00

277

ዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዎች በቀጥታ ቤቶ ይምልከቱ !

England Premier league🇬🇧

4:30 ላይ
ሊቨርፑል🇬🇧 ከ ኤቨርተን 🇬🇧
📺SPTV1 HD
📺24H Sport HD
📺BEIN SPORT ENGLISH
📺SS PREMIERE HD 🇬🇧
Yoni sat የዲሽ እና ርስቨር መረጃ

11 Feb, 08:59

281

🇪🇺የዛሬ ተጠባቂ UEFA Champions league ጨዋታዎች በቀጥታ ቤቶ ይምልከቱ !

2:45 ብሬስቶይስ ከ ፒኤስጂ
📺SPTV 1
📺24H Sport HD
📺Ss EPL
📺BEIN SPORT

5:00 ማንችስተር ሲቲ ከ ሪያል ማድሪድ

📺SPTV 1HD
📺24H Sport 1HD
📺Ss EPL
📺BEIN SPORT
📺5 Sport HD (Amos)

5:00 ጁቬንቱስ ከ ፒኤስቪ

📺Bein Sport HD
📺 SS EPL FOOT
📺5 Star

5:00 ስፖርቲንግ ሊስበን ከ ቦርስያ ዶርትመንድ
📺SPTV 2
📺24H SPORT 2HD
📺BEIN SPORT HD
📺SS EPL
Yoni sat የዲሽ እና ርስቨር መረጃ

02 Feb, 16:34

388

📺አሁን Arsenal ከ Manchester City በቀጥታ በSPTV 1HD እና በ24H Sport HD
Yoni sat የዲሽ እና ርስቨር መረጃ

02 Feb, 14:14

180

SERVER እና IPTV ላማስሞላት Online ላይ አለሁ @Yoni_Sat
ስልክ 0920723437
Yoni sat የዲሽ እና ርስቨር መረጃ

02 Feb, 14:14

294

📺አሁን Manchester united ከ Crystal palace በSPTV 1HD ላይ በቀጥታ