የቅዱሳን ታሪካቸው ህይወታቸው ትምህርቶች (@yekidusantarikachewhiywetachew) के नवीनतम पोस्ट टेलीग्राम पर

የቅዱሳን ታሪካቸው ህይወታቸው ትምህርቶች टेलीग्राम पोस्ट

የቅዱሳን ታሪካቸው ህይወታቸው ትምህርቶች
⛪️1ኛ ቆሮንቶስ 6÷2፤ቅዱሳን፡በዓለም፡ላይ፡እንዲፈርዱ፡አታውቁምን፧በዓለምስ፡ላይ፡ብትፈርዱ፡ከዅሉ፡ይልቅ፡ትንሽ፡
ስለሚኾን፡ነገር፡ልትፈርዱ፡አትበቁምን፧

@Brkeyazew

@Brkeyazew

https://t.me/yekidusantarikachewhiywetachew
19,694 सदस्य
206 तस्वीरें
139 वीडियो
अंतिम अपडेट 01.03.2025 11:33

समान चैनल

Bela_tub
2,277 सदस्य
ህይወትን በጥበብ
1,425 सदस्य

የቅዱሳን ታሪካቸው ህይወታቸው ትምህርቶች द्वारा टेलीग्राम पर साझा की गई नवीनतम सामग्री


💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል
ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን
መጫን በቂ ነው።
               ክፈት        ክፈት               
               ክፈት        ክፈት               
                                                   
ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት
ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት
                                                    
                                                   
                                                    
                                                    
                                                     
               ክፈት         ክፈት              
               ክፈት         ክፈት

⛪️" ክፉ አሳቦችን ታገሏቸው እንጂ
              አትፍሯቸው ።"
¶•ቤተ ክርስቲያን የኃጢአተኞ ቤት ናት
           ወይስ የጻድቃን ?
¶•ይህን ዓለም ሳትመስሉ ተለወጡ••••
          •የስንፍና ችግር
¶••••ከውስጥ ንጽሕ መሆን ብቻ በቂ ነው ?
          [ ክፍል ኹለት ]


🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ🍃

  🌹መልካም ቆይታ አድምጡ 👂🥀


@yekidusantarikachewhiywetachew

⛪️ ንጽሕናን በተመለከተ የሚነሱ
      ጥያቄዎችና ምላሾቻቸው
¶•እግዚአብሔር በእኛ ንጽሕና ለምን
            ይደሰታል ?
¶•ስሜቶቻችንንና አሳቦቻችንን እንዴት
      እንቆጣጠራቸው ?
¶•እግዚአብሔር ኃጢአት ወደ ዓለም እንዲገባ
         ለምን ፈቀደ ?
        [ክፍል አንድ ]

🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ🍃

  🌹መልካም ቆይታ አድምጡ 👂🥀


@yekidusantarikachewhiywetachew

"" ዝክረ ቅዱሳን - የካቲት ፭ "" 2016
ስንክሳር የካቲት 6

በቅዱሳን ስም መዘከር ማለት

ዝክረቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት


በቴሌግራም👉
https://t.me/zikirekdus

🔴የባለፈው ዓመት ነው

"" መንፈስ ቅዱስን የሰደበ ኀጢአቱ አይሠረይለትም! "" (ማቴ. ፲፪:፴፩)

(የካቲት 1 - 2016)

ዝክረቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት

https://t.me/zikirekdusn

⛪️ •"በሦስት ቀን ነነዌ ትጠፋለች"
•"የነነዌ ጾም ስለምን ተጾመ ?
•"ነቢዩ ዮናስ ወደ ባሕር የመጣሉ
       ምክንያትና ምስጢሩ
•"የበሽታህ ምንጭ የሆነውን ኃጢአትህን አርቅ


🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ🍃

  🌹መልካም ቆይታ አድምጡ 👂🥀


@yekidusantarikachewhiywetachew

የካቲት፪(2)ስንክሳር

(የካቲት ፩
በመምህር ዲ/ዮርዳኖስአበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ጉባኤ ዘጎንደር

" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/
https://t.me/zikirekdusn
'

"" ሌባውስ ሊሰርቅና ሊያርድ፤ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፡፡ (ዮሐ. ፲:፲) ""

(ጥር 30 - 2013)
በመምህር ዲ/ዮርዳኖስአበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ጉባኤ ዘጎንደር

" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/
https://t.me/zikirekdusn
'

"አቤቱ አንተ አምላኬ ነህና ፈቃድህን ለማድረግ አስተምረኝ ቅዱስ መንፈስህም በጽድቅ ምድር ይምራኝ ::አቤቱ ስለ ስምህ ሕያው አድርገኝ ስለ ጽድቅህም ነፍሴን ከመከራ አውጣት"

(መዝሙር 145)

⛪️ የእውነተኛ ትዳር መሠረት
•"በሰው እናትና አባቱን ይተዋል "
ሲባል እንዲህ ይገለጻል
•"ከእናት ከአባት ወጥቶ በራስ ወሳኔ መመራት
•"የባል አማካሪ ሁልጊዜም ሚስት ናት: ሚስትም
    የልቧን ምሥጢር ለባሏ ትነግራለች
•"ቤተሰብን በተቻለ አቅም መርዳት
            •"ክፍል ሦስት


🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ🍃

  🌹መልካም ቆይታ አድምጡ 👂🥀


@yekidusantarikachewhiywetachew