Latest Posts from የቅዱሳን ታሪካቸው ህይወታቸው ትምህርቶች (@yekidusantarikachewhiywetachew) on Telegram

የቅዱሳን ታሪካቸው ህይወታቸው ትምህርቶች Telegram Posts

የቅዱሳን ታሪካቸው ህይወታቸው ትምህርቶች
⛪️1ኛ ቆሮንቶስ 6÷2፤ቅዱሳን፡በዓለም፡ላይ፡እንዲፈርዱ፡አታውቁምን፧በዓለምስ፡ላይ፡ብትፈርዱ፡ከዅሉ፡ይልቅ፡ትንሽ፡
ስለሚኾን፡ነገር፡ልትፈርዱ፡አትበቁምን፧

@Brkeyazew

@Brkeyazew

https://t.me/yekidusantarikachewhiywetachew
19,694 Subscribers
206 Photos
139 Videos
Last Updated 01.03.2025 11:33

Similar Channels

Fresenbet G.Y Adhanom
5,947 Subscribers
City Forex Ethiopia
5,874 Subscribers

The latest content shared by የቅዱሳን ታሪካቸው ህይወታቸው ትምህርቶች on Telegram


[📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር
ንኩ ከዛ በሚፈጠረውን ነገር ተዝናኑ።📱

💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል
ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን
መጫን በቂ ነው።
               ክፈት        ክፈት               
               ክፈት        ክፈት               
                                                   
ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት
ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት
                                                    
                                                   
                                                    
                                                    
                                                     
               ክፈት         ክፈት              
               ክፈት         ክፈት

"ኢየሱስ ክርስቶስንም ለምለክ ሊኖሩ የሚወዱ ሁሉ ይሰደዳሉ ነገር ግን ክፉዎች ሰዎች እና አታላዮች በክፋት ላይ ክፋትን እየጨመሩ ይሄዳሉ ራሳቸው ይስታሉ ሌላውንም yastalu አንተ ግን በተማርክበት እና በተረዳህበት ጸንተህ ኑር ከማን እንደተማርክ ታውቃለህና ::"

(1ኛ ጢሞ 3:12-14)

"" ዘወረደ "" (ዮሐ. ፫:፲፫)

"የዐቢይ ጾም ትምህርት" (ክፍል ፩/1)

(የካቲት 14 - 2017)

⛪️  ፍትሐ ነገሥት ስለ ዓቢይ ጾም
¶•ጾም እንደምን ነው ትለኝ እንደሆነ •••••
     •የሚጾምበት ሰዓት
•ለምን እንጾማለን ጥቅምን ዓላማው
•ጉልበቶቼ ደከሙ ፣ሥጋዬም ቅቤ በማጣት ከሳ"
     / ክፍል አንድ/

⛪️ ኪዳነ ምሕረት
    የተለየ ቃል ኪዳን
•ኪዳን ፣ውል፣ቁም ነገር የፍቅርና የአንድነት መሐላ ....
"•••ያልሽውን ሁሉ ላደርግልሽ ቃል ኪዳኔንም
  ልጠብቅልሽ በራሴ ማልሁልሽ "
•"ከመረጥኳቸው ጋር ቃል ኪዳን ገባሁ ኪዳኔንም አላፈርስም •••••••"
      "•የበላኤ ሰብአ እመቤት
""

"አቤቱ፥ ምሕረትህን እንዴት አበዛህ!
የሰው ልጆች በክንፎችህ ጥላ ይታመናሉ።ከቤትህ ጠል ይጠጣሉ፥ ከተድላም ፈሳሽ ታጠጣቸዋለህ።የሕይወት ምንጭ ከአንተ ዘንድ ነውና፤
በብርሃንህ ብርሃንን እናያለን።''

(መዝሙረ ቅዱስ ዳዊት ፴፮፥፯-፱)

"ለዐቢይ ጾሙ የሚኾኑ በ MP3 የአዘጋጀሁትን የንስሓ የመዝሙራት ስብስብ አጣነው" እያላችሁ በተደጋጋሚ ለጠየቃችሁ እኅት ወንድሞች ኹሉ!
(መዝሙሩን በድጋሚ "share" አድርጌላችኋለሁ። መዝሙራቱ ፍጹም የንስሓ ሲኾኑ ከምድራዊው ዓለም አውጥተው በመንፈስ ቀራኒዮ ወስደው የመድኀኔ ዓለም ክርስቶስን መከራ መስቀል የሚያሳዩን የሚያሳስቡን ስለኾኑ በተለይም በዚኽ ዐቢይ ወቅት በሚገባ ተጠቀሙባቸው።)

"እመቤቴ ኪዳነ ምሕረት ሆይ! በአካል ሦስት ሲሆን በመለኮታዊ ባሕርይ በአንድነቱ ጸንቶ የሚኖር የብርሃን መገኛ እርሱ እግዚአብሔር ለቃል ኪዳንሽ የተሰጠውን ልዩ ክብር አይ ዘንድ የቸርነቱ ፀዳለ ብርሃን ዐይነ ልቡናየን ያብራልኝ፤ የቃል ኪዳኗ እመቤት ሆይ! ከእግዚአብሔር በታች በሰማይም በምድርም አንቺ የሁሉ እመቤት ነሽ እኮን።"

"እመቤቴ ኪዳነ ምሕረት ሆይ በብርሃናዊው ኮከብ ለተመሰለው ስም አጠራርሽ ሰላምታ ይገባል፤ በጨለማለሚኖሩ ሕዝቦች ብርሃኑን አብርቶላቸዋልና፡፡ የቃል ኪዳኗ እመቤት ሆይ! የአምላክ ቃል ኪዳኑ መዛግብት በዕለተ ዐርብ የተገኘውን የደኅንነታችንን ተስፋ ያስገኘሽ እውነተኛ መዝገብ ነሽ እኮን፡፡ አባታችን ቀዳማዊ አዳም በጭንቅና በኀዘን ከገነት ወጥቶ በተሰደደ ጊዜ ከልቡናው ኀዘን ተረጋግቶብሻል፡፡" (መልክዐ ኪዳነ ምሕረት)

የብርሃን እናት ድንግል ወላዲተ አምላክ ከቃል ኪዳኗ ታሳትፈን! ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን እና የዐሥራት ሀገሯን ቅድስት ኢትዮጵያን ትጠብቅልን! ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ እንኳን አደረሳችሁ! አደረሰን!!!

2016"" ባሪያህን በሰላም አሰናብተው!? ""

(ሉቃ. ፪:፳፱)

(የካቲት 8 - 2016

ዝክረቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት

"ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል::
       አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር
በቴሌግራም👉
https://t.me/zikirekdusn