ስትናፍቂኝ ጊዜ ነገር ሁሉ አይጠመኝም።
ጩህ ጩህ..
ሂድ ሂድ.. ይለኛል።
ፈልጌ ሳጣሽ ውስጤን የመሸነፍ ስሜት ያድርበታል።
መራመድ እየፈለኩኝ መንገዱ ይዘናጋኛል።
ማውራት እየፈለኩ ቃላቶች ከአፌ ይጠፉብኛል።
አለሜ ከናፈቅሺኝ..
ናፍቀሺኝ ከጠፋሺብኝ አኗኗር ይጠፋኛል።
መሳቅ ፈልጋለሁኝ ጥርስ እንዳለኝ ግን ዘነጋለሁ።
መጠጣት ፈልጋለሁ ጠጥቼ ማን ጋር ደውላለሁ አንቺም የለሽም።
ፎቶሽን ማየት ያምረኛል ካየሁሽ ደሞ ጭራሹኑ ይብስብኛል እተወዋለሁ።
ፊልም ለማየት እሞክራለሁ የፍቅር ፓርቱ ላይ ደርሰሽ አይምሮዬ ውስጥ ስንቅር ትይብኛለሽ ማየት ያቅተኛል።
ዘፈን መስማት ፈልግና ስከፍት ሳቅሽን ነው ጆሮዬ የለመደው ለካ....
ከዘፈኑ በላይ ይሆንብኛል።
ብቻ ስትናፍቂኝ ሳስጠላ ብታይኝ።
ናፍቀሽኛል ልብሽ ከነገረሽ!
በናፍቆት የተፃፈ ...........
Joye😢