© ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል
የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe Telegram 帖子

﷽ | Muslim | Theology | Comparative Religion | Philosophy | Student | Teacher |
17,102 订阅者
1,132 张照片
242 个视频
最后更新于 06.03.2025 16:56
相似频道

258,072 订阅者

28,492 订阅者

7,029 订阅者
የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe 在 Telegram 上分享的最新内容
ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል ለተቋሙ ላይብረሪ ይሆን ዘንድ የመጽሀፍት ድጋፍ በጠየቀው መሠረት ወንድማችን ኡስታዝ ወሒድ ኡመር ከባለፈው የመጽሀፍ ድጋፍ በተጨማሪ "የኢየሱስ ማንነትና ምንነት" በሚል ርዕስ የጻፈውን መጽሀፍም የተለያዩ ወንድምና እህቶችን በማስተባበር 58 ኮፒ አስረክቦናል። አላህ ወንድማችን ኡስታዝ ወሒድን ጨምሮ በዚህ ኸይር ስራ ላይ የተሳተፉትን ሁሉ መልካም ምንዳውን ይክፈልልን።
© ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል
© ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል
አይሁዶች ነብዩ ሙሐመድን "ﷺ" የተመረዘ ምግብ ማብላታቸው በነብይነታቸው ላይ የሚፈጥረው የተአማኒነት ጥያቄ አለን?
https://vm.tiktok.com/ZMkWYqcnu/
https://vm.tiktok.com/ZMkWYqcnu/
ሰዒድ ኢብን አል አስ ከተወሰኑ ሰዎች ጋር እያወራ በመሀል ጊዜው መሽቶ ስለነበር ሰዎች ወደየቤታቸው መሄድ ጀመሩ። ከመካከላቸው አንድ ሰው ብቻ ቀረ፤ የሆነ ነገር መጠየቅ ፈልጎ እንደሆነ ሰዒድ አሰበ። ጥየቃውን ሊሸሽግለትና ክብሩን ሊጠብቅለት አስቦ ሻማውን አጠፋው። ከዚያም ሰዒድ ምን እንደፈለገ በጨለማ ውስጥ ሰውየውን ጠየቀው። ሰውየውም 4ሺህ ድርሀም ተበድሮ በእዳ ውስጥ እንዳለ ጭንቀቱን አካፈለው። ሰዒድም በጽልመቱ ውስጥ በዳበሳ ድርሀሙን ሞልቶ ሰጥቶ እዳውን ከፈሎ ሸኘው።
ሻማውን ማጥፋቱ እዳውን ከመክፈሉ በላይ ትልቁ ሰደቃ ነበር።
⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Yahyanuhe
ሻማውን ማጥፋቱ እዳውን ከመክፈሉ በላይ ትልቁ ሰደቃ ነበር።
⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Yahyanuhe
📌 መልካም አጋጣሚ
ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል በቀዷ ወልቀደር/ቅድመ ውሳኔ ዙሪያ ለሚኖሯችሁ ጥያቄዎች ምላሽ የምታገኙበትን እድል አመቻችቷል። በሐይማኖት ንጽጽር ዘርፍ ፈር ቀዳጅና በዘርፉ ሰፊ ልምድ ያላቸው ኡስታዛችን ኡስታዝ ሳዲቅ ሙሐመድ (አቡ ሐይደር) በማዕከሉ ቢሮ ተገኝተው ለጥያቄዎቻችሁ ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ።
ስለሆነም በዚህ ፕሮግራም ላይ ቢመለሱ የምትፈልጓቸውን ከርዕሱ ጋር የተያያዙ ጥያቄዎች ከዚህ በታች ባለው ሊንክ በመላክ በእለቱ ተገኝተው ምላሹን መከታተል ይችላሉ። ፕሮግራሙ የካቲት 18/2017 ወይንም February 25/2025 በሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል ቢሮ የሚከናወን ይሆናል።
ያለን ቦታ ለ20 ሰው ብቻ የሚበቃ ስለሆነ ቀድሞ የተመዘገበ ብቻ እድሉን የሚያገኝ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
መመዝገቢያ ሊንክ፦
https://bit.ly/41fUbEp
© ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል
ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል በቀዷ ወልቀደር/ቅድመ ውሳኔ ዙሪያ ለሚኖሯችሁ ጥያቄዎች ምላሽ የምታገኙበትን እድል አመቻችቷል። በሐይማኖት ንጽጽር ዘርፍ ፈር ቀዳጅና በዘርፉ ሰፊ ልምድ ያላቸው ኡስታዛችን ኡስታዝ ሳዲቅ ሙሐመድ (አቡ ሐይደር) በማዕከሉ ቢሮ ተገኝተው ለጥያቄዎቻችሁ ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ።
ስለሆነም በዚህ ፕሮግራም ላይ ቢመለሱ የምትፈልጓቸውን ከርዕሱ ጋር የተያያዙ ጥያቄዎች ከዚህ በታች ባለው ሊንክ በመላክ በእለቱ ተገኝተው ምላሹን መከታተል ይችላሉ። ፕሮግራሙ የካቲት 18/2017 ወይንም February 25/2025 በሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል ቢሮ የሚከናወን ይሆናል።
ያለን ቦታ ለ20 ሰው ብቻ የሚበቃ ስለሆነ ቀድሞ የተመዘገበ ብቻ እድሉን የሚያገኝ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
መመዝገቢያ ሊንክ፦
https://bit.ly/41fUbEp
© ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል
"The Muslim Doctrine of Salvation" በሚል ርዕስ በዛሬው ዕለት የነበረን ሥልጠና እጅግ የተደሰትኩበት ነበር። የሚነገረውን በተሻለ መልኩ መግለጽ የሚችሉ፣ መሠረታዊ ጥያቄዎችን አንስተው በሰፊው መወያየት የሚችሉ ባለ ብሩህ አእምሮ ወጣቶች ታድመውበታል። ትልቅ ተስፋ የሚሰጥና የሚያነቃቃ ቆይታ ነበር፣ አልሐምዱሊላህ።
በዛሬው የስልጠና ማገባደጃ እስልምና ስለመዳን ያለው አስተምህሮ ተቃኝቷል። በኡስታዝ የሕያ ኢብኑ ኑህ አማካኝነት የተሰጠው ይህ ስልጠና "The Muslim Doctrine of Salvation" በሚል ርዕስ የተሰጠ ሲሆን መዳንን በተመለከተ ሙስሊም ባልሆኑ ወገኖች የሚነሱ ጥያቄዎች ተዳሰውበታል። በርዕሱ ዙሪያ ከሰልጣኞች ለተነሱ ጥያቄዎችም ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቷል።
© ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል
https://t.me/Hidayaic8212
© ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል
https://t.me/Hidayaic8212
አንዳንድ ሙስሊም ያልሆኑ ወገኖቻችን ከሚያነሷቸው ጥያቄዎች መካከል አንዱ ይህ ዛሬ የምንመለከተው ርዕስ ነው። የተለያዩ የቁርዓን አንቀፆችን በመጥቀስ አሏህ ﷻ የሰው ልጆችን ልብ ባያደነድን ኑሮ ከእውነት አይርቁም ነበር የሚል መከራከርያ ያነሳሉ። ጥያቄው መብራራት ያለበትና መሠረታቂ ጥያቄ ነው። አጀንዳውን አስመልክቶ ከእኔ በተጨማሪ የማከብራቸው ወንድሞቼ በተለያዩ ጊዜያት ምላሽ ሰጥተውበታል። እነዚህን ምላሾች በማጠናቀር ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል ከአመታት በፊት በፒዲኤፍ አሰናድቶት ነበር። ጥያቄው ከሰሞኑም ሲነሳ ስላስተዋልኩት ላላነበባችሁት ምላሽ እንዲሆን እነሆ ወደናንተ አምጥቸዋለሁ።
..
ሼር በማድረግ ትምህርቱን ማስፋፋት አይርሱ..!
T.me/yahyanuhe
..
ሼር በማድረግ ትምህርቱን ማስፋፋት አይርሱ..!
T.me/yahyanuhe
ከትላንቱ በቀጠለው ስልጠናችን ከስቅለት ጋር የተያያዙ ጥያቄዎች የተመለከተው ስልጠና ተሰጥቷል። በኡስታዝ አቡ ዩስራ አማካኝነት የተሰጠው ይህ ስልጠና "The Non-Crucifixion Verse Q 4:157" በሚል ርዕስ የተሰጠ ሲሆን ከሰልጣኞች ለተነሱ ጥያቄዎችም ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቷል።
© ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል
https://t.me/Hidayaic8212
© ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል
https://t.me/Hidayaic8212
በየአመቱ እና በየወሩ ብቻ አይደለም፣ በየቀኑ አዲስ ነገር ለመጨመር፤ ወደ ተሻለ አቅም ለማደግ እንደ ሚዲያ ያደረጋችሁት ጥረት እጅግ የሚያኮራ ነው። አሁን ሀሩን ሚዲያ ተጽእኖው ከሙስሊሙ ክበብ ተሻግሯል። ነገን የተሻለ ለማድረግ ሌት ተቀን የሚለፉ ትጉህ ወጣቶችም ከዚህ የበለጠ ሚዲያውን ግዙፍ እንደሚያደርጉት ምንም ጥርጥር የለኝም። ሀሩን በፈተናዎች ውስጥ ተሻግሮ እነሆ አሁን ተስፋችን ሁኗል። ከዚህ የበለጠ ክፍተታችንን ትደፍኑ ዘንድ አላህ ይገዛችሁ።
"ቁርኣን ከሌሎች ምንጮች ወስዷልን?" በሚለው ርዕስ ዙሪያ በዛሬው እለት በኡስታዝ ኢልያህ ማሕሙድ አማካኝነት በማዕከላችን ቢሮ ስልጠና ተሰጥቷል። በስልጠናው ርዕሰ ጉዳዩን የተመለከቱ ዝርዝር ሀሳቦች የተብራሩ ሲሆን ከሰልጣኞች የተነሱ ጥያቄዎችም ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል። ስልጠናው በሌሎች ኡስታዞች ነገ እና ከነገ ወዲያ የሚቀጥል ይሆናል።
© ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል
https://t.me/Hidayaic8212
© ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል
https://t.me/Hidayaic8212