Последние посты ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው። (@umunuhbintdarsema) в Telegram

Посты канала ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።
አላህ እኛን የፈጠረን እሱን በብቸኝነት እንድናመልክና በሱ ላይ ምንንም ላናጋራ ነው. መረጃዉም የሚከተለው የአላህ ንግግር ነው: “ጂንና የሰዉን ልጅ አልፈጠርኳቸዉም እኔን እንዲገዙኝ(እንዲያመልኩኝ) እንጂ።” ( ሱራህ አዝ-ዛሪያት 51:56).
ለሀሳብ አስተያየት
@Haymanot_Darsema
6,712 подписчиков
777 фото
282 видео
Последнее обновление 01.03.2025 08:22

Похожие каналы

REMEDAN TUBE
7,014 подписчиков
Muhammad Siddiq Minshawi
1,858 подписчиков
Foot ball players wallpaper🔥🔥
1,240 подписчиков

Последний контент, опубликованный в ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው። на Telegram


#ህልም #የሌለው  #ወጣትነት #አበባ የሌለው ፀደይ ነው ።
https://t.me/A_tmhrt

እሪዝቅን(ሲሳይን) በመፍራት ከትዳር ወደኋላ ላሉት ወገኖቻችን ምክር ይሆን ዘንድ ፦

ከታብዕዮች አንዱ የሆኑት
ኢብራሂም አኑኸዕይ ረሂመሁሏህ እንድህ በማለት ይመክሩናል
   " #አግባ_
ያ በቤቷ ውስጥ ሲያበላት የነበረው ጌታ  አሁን አንተንም እርሷንም በቤትህ ውስጥ ይመግባችኋል "
[ታሪኩ ኢብኑ ሚህረዝ ፤105 ]

لعلها الفوضى الوحيدة التي تَسر العين، وتُبهج الخاطر، ولا يُلام صاحبها بحال 📚

تليجرام :


https://t.me/AbuReslanAsselefy/2412?single

#نقل

ወዳጄ እውነተኛ ጓደኝነት ማለት በእድሜ የማይለካ፣ በችግሮች የማይገታ፣ በማገኘት ያልተጀመረ፣ በማጣት የማይቀየር፣ የሰብአዊነት ጥምረት ነው‼️

https://t.me/UmuNuhBintdarsema

~ ልቤ ተሰብሯል፣ ከእንግዲህ ማንንም ለማመን እቸገራለሁ፣ ወንዶች እኮ… ሴቶች እኮ… ማንም የሚታመን የለም፣ ወዘተረፈ እያላችሁ ስርዓት አትጡ።

ልባችሁ ተሰበረ አይደል? እሰይ ይበለው! ተከዳችሁ አይደል? ጎሽ ደግ እንኳን ተከዳችሁ! እና ምን ይደረግ? መኖር ልታቆሙ ነው? አላህ ከፈጠራቸው መዓት ሰዎች ውስጥ አንድ ወይም ሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሆነ ቀሽም ሰዎች ገጠሟችሁና አበቃ ማለት ነው?
እንኳን ተሰበራችሁ! እንኳንም ተከዳችሁ! ትምህርት ይሁናችሁና ቀጥሉ መኖር። ሌላ አላህ የተሻሉ መዓት ሰዎችን ፈጥሯል። በተሻለው ተካልኝ በሉት።በሚወዱትና በቅርብ ሰው ልብ መቁሰሉ አዲስ አይደለም። በቃ በህይወት ውስጥ የሚከሰት ነገር ነው አለቀ። እንኳን እናንተ ቀርቶ ደጋጎቹ ለአላህ ቅርብ የሆኑት ነብያት እንኳ ልባቸው ቆስሏል። ነብዩላህ ኑህ እና የነብዩላህ ሉጥን ታሪክ መርምሩ፣ የአሲያን ህይወት ቃኙ፣ ስለ አቡለሀብ ፈትሹ።

የምትወዱትን ስታጡ ወይም ምኞታችሁ ሳይሰምር ሲቀር በዓለም ላይ ከእናንተ የበለጠ ሀዘን የደረሰበት ሰው እንደሌለ አድርጋችሁ አታጋንኑ።የሆነ ሀዘን ሊሰማችሁ ይችላል አዎ እውነት ነው። ነገር ግን ይህ ተፈጥሯዊ ነው፣ ተስፋ የሚያስቆርጣችሁ ሊሆን አይገባም። በእርግጥ ሀቁን አላህ ከማወቁ ጋር ተበድያለሁ፣ እንዲህ ሆኛለሁ በምትሉት ውስጥ እናንተም ጥፋተኞች ልትሆኑ ትችላላችሁ።ደግሞ በሆነ እከካም ትዝታ ላይ ችክ ማለት የአፍቃሪነት ምልክት አይደለም።
ልብ እንደገሩት ያህል ነው አደቡ። አላህ ምንም ለማድረግ፣ ምንም ለመስጠት፣ ይቻለዋል።ከትላንት ጋር የገመድ ጉተታ እየተጫወታችሁ፣ ዛሬያችሁን አትበድሉት።ፏ!
=t.me/AbuSufiyan_Albenan

https://t.me/A_tmhrt

አንዳንዴ ብዙ ትዳርን አክብረው መኖር የሚችሉትን ሰዎች የሚያሰናክሉት ...ገደብ የለሽ በሆነ ውሸት በሚተፉ በዝሙትና በጥቅማ ጥቅም ደመነፍሳቸው በተለከፉ ሰዎች ምክንያት ነውና ።
https://t.me/UmuNuhBintdarsema

ደስተኛ ህይወትን ለመኖር :-
1,ወደ አላህ ቅርብ መሆን መለኮታዊ ተግባራቶችን በማብዛት
2,ስለሰማነዉ ነገር ከማውራት ይልቅ ለማረጋገጥ ጥረት ማድረግ
3,ከሠዎች ጋር ያለንን ጥላቻም ሆነ ውዴታ በልክ መያዝ
4,ቀለል ያለ ህይወትን መኖር
5,አቅመ ደካሞች ና ሚስኪኖችን መተባበር ወዘተ መልካም ነገራቶች ለደስታ ምንጭ ሁነኛ ሰበብ ናቸው::
https://t.me/UstazKedirAhmed https://t.me/UstazKedirAhmed

🌹🌹https://t.me/UmuNuhBintdarsema

አበዛሃኞቻችን ብንዘናጋበትም;

ቁርአንን በመቅራት ማዘወተር በዒልም ፍለጋ ላይ ትልቁን ያጋዥነት ሚና ይጫወታል
በርግጥም ለቁርአን ቅርብ የሆነ ሰው ለእውቀት ቀረበ እውቀትም ገራለት


አሏህ በእዝነትና በችሮታው ከቁርአን ሰዎች ያድርግን
تلاوة وفهما وتدبرا وعملا بموجبه
والله الموفق!!!


قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي
رحم الله عبدا قال بالحق، واتبع الأثر، وتمسك بالسنة، واقتدى بالصالحين

https://t.me/AbuReslanAsselefy/770

وَإِذَا ذُكِرَ اللَّهُ وَحْدَهُ اشْمَأَزَّتْ قُلُوبُ الَّذِينَ لَا يُؤْمِنُونَ بِالْآخِرَةِ ۖ وَإِذَا ذُكِرَ الَّذِينَ مِن دُونِهِ إِذَا هُمْ يَسْتَبْشِرُونَ

አላህም  ብቻውን  በተወሳ  ጊዜ  የእነዚያ  በመጨረሻይቱ  ዓለም  የማያምኑት  ሰዎች  ልቦች  ይሸማቀቃሉ ፤ (ይደነብራሉ)፡፡  እነዚያም  ከእርሱ  ሌላ  የኾኑት  (ጣዖታት)  በተወሱ  ጊዜ  እነርሱ  ወዲያውኑ  ይደሰታሉ፡፡
                            [ሱራ  አል-ዙመር  45]

🌹🌹https://t.me/UmuNuhBintdarsema