ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው። (@umunuhbintdarsema) के नवीनतम पोस्ट टेलीग्राम पर

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው። टेलीग्राम पोस्ट

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።
አላህ እኛን የፈጠረን እሱን በብቸኝነት እንድናመልክና በሱ ላይ ምንንም ላናጋራ ነው. መረጃዉም የሚከተለው የአላህ ንግግር ነው: “ጂንና የሰዉን ልጅ አልፈጠርኳቸዉም እኔን እንዲገዙኝ(እንዲያመልኩኝ) እንጂ።” ( ሱራህ አዝ-ዛሪያት 51:56).
ለሀሳብ አስተያየት
@Haymanot_Darsema
6,712 सदस्य
777 तस्वीरें
282 वीडियो
अंतिम अपडेट 01.03.2025 08:22

समान चैनल

HAppy Mûslimah
7,014 सदस्य
ኢትዮ ትረካ
6,586 सदस्य

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው። द्वारा टेलीग्राम पर साझा की गई नवीनतम सामग्री


ጨረቃ በመታየቷ ነገ ቅዳሜ የረመዳን የመጀመሪያ ቀን ይሆናል إن شاء الله
‏عاجل:

‏رؤية هلال رمضان في تمير..
‏وغدا السبت أول أيام رمضان بالسعودية .

ጨረቃ በመታየቷ ነገ ቅዳሜ የረመዳን የመጀመሪያ ቀን ይሆናል إن شاء الله

ጨረቃ ከታየ ዛሬ ተራዊህ ሶላት የሚጀመር ይሆናል።ካልታየ ደግሞ ነገ.....

በተጠንቀቅ እና በወኔ ልንጠባበቀው ይገባል።

https://t.me/SileTidarEnmekaker

ከአቡ ሁረይራ ተይዞ ነብያችን ሰለላሁ ዓለይ ወሰለም እንዲህ ብለዋል<

"አንዲት ሴት አምስት ወቅት ሶላቷን ከሰገደች፣ወሯን (ረመዳን)ከፆመች፣ብልቷን ከሀራም ከጠበቀች፣ባሏን ከታዘዘች በፈለገችው የጀነት በር ጀነት ትገባለች።"
https://t.me/SileTidarEnmekaker

ፆም  ማለት  በሰዎች  ላይ  የተጣለ  ቅጣት  ወይም  ሸክም አይደለም፡፡ ከፆም በስተጀርባ ያለዉ አላማ ባህሪን ማስተካከል መንፈሳዊ ስርአትን ማስተማር  የሰዉን ልጅ  ስሜቱና  ስይጣን እንዳይቆጣጠሩት  የአላህንም  ትዕዛዝ  እንዳይጥስ  ተቅዋን ለመጨመር  ነዉ፡፡
ረመዳንም አመታዊ ስልጠና የምናደርግበት ራሳችንን የምናድስበት ሀይል የምናገኝበት አላህ(ሱበሀነ ወተአላ) ያዘዘንን ለመፈፀም የሚገራልን    ወር   ነዉ፤  ፆም ለስላሳ ቀናት ራሶን የሚቆጣጠሩበት ከመጥፎ ስራ የሚርቁበት ዐይንን የሚሰብሩበት ከሃሜትና ወሬ ከማመላለስ የሚታቀቡበት   ጤናማ    ካልሆነ    ግንኝነቶች    የሚርቁበት   አዋዋሎን የሚያሳምሩበት  ስንፍናን  እና ሌሎች ስህተትን  ለመቆጣጠር   የሚያስችለን ወቅት ነዉ፡፡ በተቃራኒዉ ለሰላሳ ቀናቶች የሚጾሙበት ሰላትን በጀመዐ የሚሰግዱበት ቁርአን የሚቀሩበት ተራዊህ የሚሰግዱበት ሰደቃ የሚሰጡበት ዱአና ዚክር የሚያበዙበት ወር ፤ ይህንን   ተከታታይ   ስልጠና   ለአንድ  ወር   በአግባቡ   የወሰደ   ሰዉ ነብሱና አካሉ ለመልካም ስራ ይገራል በስነምግባሩ የታነጸ ይሆናል፣ ተቅዋም ይጨምርለታል ይህም ከረመዳን በኋላ መልካም ባህሪዉንና ዒባዳዉን ይዞ  ለመቀጠል   ያስችለዋል፡፡
ፆም ወደ   መልካምነትና   አላህን   መፍራት   ይመራል፡፡ ፆም  የደም   ቧንቧዎችን ያጠባል  የሰይጣን  እንቅስቃሴ  ይቀንሳል፡፡ የሚፆም ሰዉ  ትልቅ   ምንዳ   አለዉ   ኢባዳም   ይገራለታል፡፡  
@Haymanot_Darsema

ፍቅር ሊዘልቅም ላይዘልቅም ይችላል ህይወት ግን ይቀጥላል

https://t.me/SileTidarEnmekaker

🤌2ኛ ማግባት ለሚፈልጉ ወንድሞች እና እህቶች ምክር

        𝐔𝐬𝐭𝐚𝐳 𝐀𝐛𝐚 𝐇𝐚𝐭𝐢𝐦

የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል

የረመዷንን ወር አምኖና ምንዳውን ከአላህ አስቦ የፆመ ያለፈ ወንጀሉ ይማርለታል።
(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)

ኢስላምን ከቃል ይበልጥ በተግባር የኖሩ ትውልዶች ናቸው የኛ ቀደምቶች;
أعلم الناس بالحق وأرحمهم بالحق
رضي الله عنا وعنهم وأرضاهم

اللهم ارض عن صحابتك الكرام البررة وأنا معهم بجودك وكرمك يا أرحم الراحمين


https://t.me/AbuReslanAsselefy/2419

ሙሓደራ 222

አተቅዋ ወሲየቱላህ

↪️ በ ቡታጅራ ከተማ የተደረገ ሙሓደራ

🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)

https://t.me/UstazKedirAhmed/8378

#أمان_الجامي

..الرجحان أمر نسبي ، إذا ترجّح عندي قول ليس من الإنصاف أن ألزم غيري من طلاب العلم أن ينقادوا لترجيحي إذا ترجّح عندهم غير ما ترجّح عندي..

قرّة عيون السلفيّة بالأجوبة الجاميّة ص ٢٤٣ ط. دار ابن رجب

t.me/abo_hedaifa