sefuti islamic pic & Quotes (@umiye1234) Kanalının Son Gönderileri

sefuti islamic pic & Quotes Telegram Gönderileri

sefuti islamic pic & Quotes
1,702 Abone
173 Fotoğraf
2 Video
Son Güncelleme 09.03.2025 09:52

sefuti islamic pic & Quotes tarafından Telegram'da paylaşılan en son içerikler

sefuti islamic pic & Quotes

26 Dec, 17:31

1,297

አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ምን ያህል ዋጋ እንዳለህ እንዲገነዘቡ መራቅ አለብህ...
sefuti islamic pic & Quotes

25 Dec, 02:30

910

በልጅነታችን ንፁህ ልብ እንጂ ንፁህ ልብስ አልነበረንም ዛሬ ግን ልብሳችን ፀድቶ ልባችን ቆሸሽ!😔
sefuti islamic pic & Quotes

24 Dec, 18:01

951

لربما القمر ليس جميلا الا انه بعيد..

ምን አልባት ጨረቃ የምታምረው
ሩቅ ስለሆነች ይሆናል☺️
sefuti islamic pic & Quotes

23 Dec, 20:33


sefuti islamic pic & Quotes pinned «في الجنة حب بلافراق በጀነት ውስጥ መዋደድ አለ ነገር ግን እንደ ዱንያ መለያየት ሚባል ነገር የለም። አልሐምዱሊላህ❤️‍🩹»
sefuti islamic pic & Quotes

23 Dec, 17:00

1,072

የአመፅ ንፋስ
የወንጀል ሽታ፣ በሚያውድበት፣
ከወድዬት ይምጣ…
የልብ እርጋታ፣የመንፈስ ስክነት…
sefuti islamic pic & Quotes

22 Dec, 19:09

1,120

ያ ሼይኽ ልቤ ደክሟል ትዕግስቴም እያለቀ ነው ታዲያ ምን ላድርግ?
ምንም አይደለም ዓለም የመከራ ቤት ናት ..
ብቻ ልብህን ከኋለኛው ዓለም ጋር አቆራኝ፣ በዱንያ ላይ መንገደኛ ሁን፣ የአላህን ውዴታ ለማግኘት ካልሆነ በቀር ምንም አትጠመድባት። እናም በመንገዱ መጨረሻ ላይ አእምሮህ ሊገነዘበው የማይችላቸው ሀብቶች አትክልቶች እንዳሉ አትርሳ፣ ስለዚህ አለምንና በውስጡ ያለውን ትተህ ለዘለአለም መኖሪያህ ስራ፣ ያ ቀሪው ነውና።😊💜
sefuti islamic pic & Quotes

20 Dec, 21:17

865

ወደ ቁርአን
ማየትን ያዘወተረ
አላህ (ሱ.ወ) እስኪሞት ድረስ
በአይኑ እርካታን ይሰጠዋል‥..
sefuti islamic pic & Quotes

19 Dec, 20:21

955

#አንድ_አንድ_ሰው እየተበደለ ችሎ የሚኖረው አፀፋውን መመለስ አቅቶት ሳይሆን በአስተሳሰብ ከበዳዩ ስለሚሻል ነው...
sefuti islamic pic & Quotes

12 Dec, 19:38

1,278

አላህዬ...... እንኳን ለወዳጁ ለጠላቱስ ይሰጥ የለ እንዴ!? ❤️‍🩹
sefuti islamic pic & Quotes

11 Dec, 10:56

1,363

🥀🍂...
.
.
.
በመጥፎ ቀኖችህ ያለፉ የደስታ ቀናቶችህን አስታውስ ያኔም ካጋጠመህ መከራ ይልቅ የተሰጠህ ፀጋ መብለጡን ትረዳለህ።

ህይወት ውብ በሆኑ  ነገሮች እንደተሞላች፤ በውስጧም ብዙ መጥፎ ነገሮችን ይዛለችና ሁሌም ጠንካራ ሁን በትንሽ እንቅፋት እራስህን አትስበር።