آخرین پست‌های UAT Files (AAU) (@uat_files) در تلگرام

پست‌های تلگرام UAT Files (AAU)

UAT Files (AAU)
This channel is created to provide acurate, timely and precise UAT and all AAU exams related info for students.
Free tutorials are available. UAT files with previous year exams.

You Deserve AAU! @UATtutorialofficial
4,041 مشترک
314 عکس
6 ویدیو
آخرین به‌روزرسانی 01.03.2025 16:54

کانال‌های مشابه

Abrehot Library
10,898 مشترک
ATC UEE PREPARATION
10,632 مشترک
Ethio Fresh Man Exams
9,689 مشترک

آخرین محتوای به اشتراک گذاشته شده توسط UAT Files (AAU) در تلگرام


ብዙ ተማሪዎች Applicant Account Create ለማድረግ እየተቸገሩ ነው so በትዕግስት እንድትጠባበቁ እናሳውቃችኋለን።

አዲስ መረጃ ሲኖር ወዲያውኑ የምናሳውቃችሁ ይሆናል።

ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላችሁ👇
@UATtutorialofficial

ለትቶርያል ምዝገባ👇
@UATtutorial_bot

ስለ UAT ማንኝእውም ጥያቄ ካላችሁ
@Dr_Hanuel


Finally account create ያደረጋችሁ ተማሪዎች ካላችሁ please contact @Dr_Hanuel

https://youtu.be/LV9Sy_UFMI4

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛው ውጤት የተመዘገበው በትግራይ ነው፡፡

በክልሉ ከ700 ከወሰደው ፈተና 675 ያመጣ ወንድ ተማሪ ከፍተኛውን ውጤት ማስመዝገቡን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናግረዋል፡፡

https://t.me/UAT_files

ውጤቱ ምን ይመስላል ?

ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ " በጥቅሉ የዘንድሮው ውጤት ካለፉት 2 ፈተናዎች የተሻለ ነው " ብለዋል።

@UAT_Files

Loading ...................

ዝግጁ ናችሁ??

            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ https://t.me/UAT_files ♨️
♨️ ♦️ https://t.me/UAT_files♨️
╚═══════════╝

https://vm.tiktok.com/ZMh1oTbxF

" የመመዝገቢያ ቀናት ከጳጉሜ 5/2016 ዓ.ም - መስከረም 8/2017 ዓ.ም ድረስ ነው " - የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

🔰አንጋፋዉ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2017 ዓ /ም  ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች ለመቀበል መዘጋጀቱን አሳውቆናል።

🔰ዩኒቨርሲቲው ለ2017 ቅድመ ምረቃ ትምህርት በቀን በመደበኛ መርሃ ግብር በመንግስት ስኮላርሺፕ እና በግል ከፍለዉ ለሚማሩ እንዲሁም በማታ በተከታታይ መርሃ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች መማር የሚፈልጉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን እንዳጠናቀቀ ገልጾልናል።

🔰ከማክሰኞ ጳጉሜ 5/2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 8/2017 ዓ.ም የመመዝገቢያ ቀናት እንደሆኑ ይፋ አድርጓል።

🔰የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ወደፊት በራሱ በተቋሙ ማህበራዊ ሚዲያ ይገለጸል።

www.aau.edu.et


@UAT_Files
@UAT_Files
@UAT_Files

https://youtu.be/4pTU8F0nLzQ

ስለ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲሱ የተማሪዎች ቅበላ አሠራር | ሙሉ መረጃ |New admission system at AAU

Hey everyone! 🌟 Are you ready to take the next step in your academic journey? Addis Ababa University has just launched a brand-new Student Admissions System designed just for you!

We will Upload amazing video at 2:00 in the morning.

ቪድዬው ስለቀቅ ቶሎ ለማዬት ዩትብ ቻናላችን subscribe ያድርጉ:
https://youtu.be/bhGI0fVGkgc

Don’t forget to like, subscribe, and hit that notification bell for more updates! Let’s make your dreams a reality at Addis Ababa University!
#UAT #Undergraduateadmissiontest #AAUAdmissions #AAddisAbabaUniversity

@havantube for more

UAT Files (AAU) pinned an audio file