ተንቢሃት Tenbihat – ኢስላማዊ ህግጋት እና ተግሳፃት (@tenbihat)の最新投稿

ተንቢሃት Tenbihat – ኢስላማዊ ህግጋት እና ተግሳፃት のテレグラム投稿

ተንቢሃት Tenbihat – ኢስላማዊ ህግጋት እና ተግሳፃት
ተንቢሀት - የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶች የሚቀርቡበት ቻነል nesiha.com
7,112 人の購読者
1,359 枚の写真
117 本の動画
最終更新日 01.03.2025 12:20

ተንቢሃት Tenbihat – ኢስላማዊ ህግጋት እና ተግሳፃት によってTelegramで共有された最新のコンテンツ


ነሲሓ ኮንፈረንስ

የካቲት16/2017

👉🏻የመግቢያ ትኬትዎን conference.nesiha.tv ላይ ይውሰዱ።

@nesihatv

🌙 ረመዳንን እንዴት እንቀበል🌙

🌸ለሴቶች ብቻ የተዘጋጀ ልዩ ሙሀደራ

☀️እሁድ ጥር 25፣2017

☀️ጠዋት ከ3:30-6:30

ከጦርሃይሎች ከፍ ብሎ 18 አካባቢ በሚገኘው

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

⚠️ መልእክቱን በማስተላለፍ የዳእዋ ሃላፊነታችንን እንወጣ!

https://t.me/darulhadis18

📢ልዩ  ስንቅ ለታዳጊዎች የመጪው ጊዜ የኢስላም ተረካቢዎች!

⭐️ውድ ለሆኑት ትውልዶች! ለታዳጊ ተማሪዎች የተዘጋጀ  ለ 4 ቀናት የሚቆይ ድንቅ ኮርስ!

💎ኮርሱ በሶስት ደረጃዎች በእድሜ ተከፈሎ የሚሰጣቸው ሲሆን

⚡️ከቁርአን፣ ከአቂዳ እና ከተርቢያ የሚመጥናቸውን ወሳኝና ወቅታዊ ትምህርቶች
የሚያገኙበት ይሆናል።
 
▫️እድሜ ለሴቶች ከ10- 18
ለወንዶች ከ12 -18

🗓 ከጥር 26- 29፣2017

🕘ጠዋት ከ3:00-6:30

የምዝገባ ጊዜ
ከጥር 19_ 22 በአካል መጥተው አሊያም በመደወል መመዝገብ ይችላሉ ።

ለበለጠ መረጃ
1⃣ 18 ማዞሪያ የሚገኘው መርከዝ ኢብኑ መስዑድ

ለሴቶች-  0904 36 66 66
ለወንዶች- 0912 02 31 90

2⃣ ቤተል (የሴቶች ብቻ)
40 ሜትር ላይ በሚገኘው አልአፊያ ት/ቤት

+251911375952
+251911062499

⚠️ወላጆች ልጆችዎን ወደዚህ ድንቅ ዝግጅት በመላክ የህይወት ስንቅን ያውርሱ።

✔️መልዕክቱን ሼር በማድረግ የምንዳ ተካፋይ እንሁን!

https://t.me/darulhadis18

📣 ለሴቶች

የጀነት ቁልፍ - ልዩ ሙሃደራ

ነገ እሁድ ጠዋት 3:30 መርከዝ ኢብኑ መስዑድ (18)
@tenbihat

 📣የማይቀርበት ልዩ ፕሮግራም ለሴቶች

"فَاعْلَمْ أَنَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا اللَّهُ وَاسْتَغْفِرْ لِذَنبِكَ وَلِلْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ .. " محمد ١٥

" እነሆ ከአላህ ሌላ አምላክ አለመኖሩንም ዕወቅ፡፡ ስለ ስህተትህም ለምእመናንም ምሕረትን ለምን…" ሙሀመድ 15

ከሞት በኋላ ህይዎት እንዳለ የሚያምን ሰው ሁሉ ምኞት ጀነት መግባት ነው አይደል?

🔑ወደዚህ ውድ ወደሆነው  ዘላለማዊ ሀገር ለመግባት ቁልፉን ማግኘት ግድ በመሆኑ
የዚህ እሁድ ዉሎ በአላህ ፈቃድ ስለቁልፉ መማማር ይሆናል።

▫️በተጨማሪም በእለቱ ሌሎች አስተማሪ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ።


➤እሁድ ታህሳስ 27፣2017

➤ከጠዋቱ 3:30-:6:00

➤18 በሚገኘው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

⚠️የፕሮግራሙ ታዳሚ በመሆን፣ እህቶችንም በመጋበዝ የእውቀትና የምንዳ ተካፋይ ይሁኑ!

https://t.me/darulhadis18

ለፍየሏ ካዘንክ አሏህ ያዝንልሃል !!

إني أحب شيخنا محبة ** تقربا إلى الذي لا ند له
https://youtu.be/eTkxtKySpf0?si=EbonGLdGPXiITXZz

#እሑድ 08፡00 የጋራአሻራ

@nesihatv

🔖 ሒጃብን ከመልበስ ምን ከለከለሽ ?

ዛሬ አብዛኛው ሙስሊም እህቶቻችን በሒጃብ ጉዳይ ፍጹም መዘናጋታቸው ጎልቶ ይታያል ለዚህም በተደጋጋሚ እንደምክንያት የሚያቀርቧቸው 10 ነጥቦችን ሸሪዓው የሚሰጣቸውን ምላሾችን በማስመልከት የቀረበ ትምህርት።

🎙 በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ

Share link
https://t.me/nesihastudio/2251


የነሲሓ ኢስላማዊ ስቱዲዮ ሙሐደራዎችና ቂርዓቶች የሚቀርቡበት ቻናል
👇🏼👇🏼👇🏼
https://t.me/nesihastudio

👆👆👆
🔖 ሒጃብን ከመልበስ ምን ከለከለሽ ?

ዛሬ አብዛኛው ሙስሊም እህቶቻችን በሒጃብ ጉዳይ ፍጹም መዘናጋታቸው ጎልቶ ይታያል ለዚህም በተደጋጋሚ እንደምክንያት የሚያቀርቧቸው 10 ነጥቦችን ሸሪዓው የሚሰጣቸውን ምላሾችን በማስመልከት የቀረበ ትምህርት።

🎙 በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ

Share link
https://t.me/nesihastudio/2251

የነሲሓ ኢስላማዊ ስቱዲዮ ሙሐደራዎችና ቂርዓቶች የሚቀርቡበት ቻናል
👇🏼👇🏼👇🏼
https://t.me/nesihastudio