አንድ ሴት የመውለድ እድሜ ክልል (reproductive age) ውስጥ ሆና
• እርግዝና ከሌለ
• ጡት እያጠባች ካልሆነ እንዲሁም
• ሆርሞናል የእርግዝና መከላከያ ሳትጠቀም
ወይም በቅርብ ወራቶች ተጠቅማ ካልነበረና
የወር አበባ ለ ሶስት ተከታታይ ወራቶች ወይም ከዛ በላይ ሳይመጣ ከቀረ
ህክምና ቦታ በመሄድ አስፈላጊውን ምርመራ ማድረግ ይኖርባታል::
ለተጨማሪ ቪዲዪ: የቲክቶክ ቻናሉን ፍሎው ያድርጉ
https://www.tiktok.com/@dremebet?_t=8ns1Cy3Vpzy&_r=1