የኮሌጃችን የስራ ባልደረባ የሆኑት ሲር ራሔል ፍቃዱ በሕክምና ሲረዱ ቆይተው የካቲት 21 ቀን 2017 ዓም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል: :
የኮሌጃችን ማሕበረሰብ የተሰማንን ሃዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለስራ ባልደረቦቻቸው መፅናናትን እንመኛለን፡፡
የ ሲስተር ራሔል ፈቃዱ ቀብር ዛሬ ቅዳሜ የካቲት 22ቀን 2017 ዓም ከቀኑ 5 ሰዓት በጴጥሮስ ወ ጳውሎስ ቤተክርስቲያን ይፈጸማል።
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሕክምና ኮሌጅ