7ቱ ሀገሮች እና 7ቱ የኃጢአት ራሶች1; ፋርስ
~~~~~~~~~~~~~~~~~~
2; ባቢሎን
3; ግሪክ
4; ሜዶን
5; ግብፅ
6; ሮም
7; ኢየሩሳሌም
በመጨረሻው ዘመን እነዚህ ሰባቱ ሀገሮች በሐሳዊው መሲሕ ወይም በውሸተኛው ክርስቶስ ቁጥጥር ሥር የሚውሉ መላውን ዓለም በክህደት ትምህርትና በታላላቅ ምትሐታዊ ተአምራት የሚያስቱና የሚያናውጡ ናቸው።
_______________\\___________
፠ ሰባት ራሶች፦ የተባሉት በመጨረሻው በሐሳዊ መሲህ ዘመን የሚፈጸሙ ሰባቱ ዋና ዋና ኃጢያቶች ናቸው። እነዚህም 7ቱ አርዕስተ ኃጣውዕ ወይም 7ቱ የኃጢአት ራሶች ይባላሉ!
እነርሱም፦
1) ኃጢያተ አዳም (ወይም የአዳም ኃጢያት
2) ቅትለተ አቤል (የአቤል መገደል)
3) ጥቅመ ሰናዖር (የሰናዖር ህንፃ)
4) ኃጢያተ ሰዶም (የሰዶምና ጎሞራ ሰዎች ኃጢያት)
5) ኃጢያተ እስራኤል (የእስራኤላዊያን ኃጢያት)
6) ቅትለተ ዘካርያስ ካህን (የዘካርያስ ካህን መገደል)
7) ሞተ ወልደ እግዚአብሔር (የእግዚአብሔር ወልድ የኢየሱስ ክርስቶስ ሞት) ናቸው።
---------------------------//----------------
------------
1) ኃጢያተ አዳም፦ይህ ማለት የአዳም ኃጢያት ማለት ነው። የመጀመሪያው ሰው አዳም አምላክነትንና ፈጣሪነትን ስለሻተና ስለተመኘ አትብላ የተባለውን "ዕጸ በለስን" በላ። በዚህም ከፈጣሪው ጋር ተጣልቶ ከክብር ቦታ ከገነት ተባርሮ ወጣ። አሁንም በዚህ በመጨረሻ ዘመን የሚነሳው ይህ ሐሳዊ መሲሕ "እኔ አምላክ ነኝ ፤ እኔ ፈጣሪ ነኝ ፤ ለእኔ ስገዱ" እያለ የሚመጣ ሰው ነው። በሞተ-ወልደ እግዚአብሔር ተደምስሳ የነበረችውም የአዳም ኃጢያት (አምላክነትን መሻት) በዚህ በሐሳዊው መሲሕ ዘመን ለመጨረሻ ጊዜ አይላ ትፈፀማለች ማለት ነው። ዘፍ 3:1
~~~~~~~~
በምንም የሚያስታችሁ አይኑር ፤ ክህደት ሳይመጣና የአመፅ ሰው እርሱም የጥፋት ልጅ ሳይገለጥ ያቺ ቀን አትመጣምና።
ራሱን ከፍ ከፍ የሚያደርግ
ለሁሉም እኔ እግዚአብሔር አምላክ ነኝ የሚል በእግዚአብሔር ቤተመቅደስ የሚቀመጥ ራሱንም እንደ እግዚአብሔር የሚያደርግ ተቃዋሚ ነው።" 2ኛ ተሰ 2:3-5
----------------------------//----------------
----------------
2) ቅትለተ አቤል፦ይህ ማለት የአቤል መገደል፤ መሞት ማለት ነው። አቤልና ቃየል የአዳምና የሔዋን ልጆች ናቸው። ዘፍ 4:1-12 ቃየን የገዛ ወንድሙን በግፍና ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ ገድሎታል። አሁንም በዚህ የአውሬው (የሐሳዊው መሲሕ) ዘመን መገዳደል እጅግ ይበዛል ፤ ርህራሄ ከሰው ልጆች ዘንድ ትርቃለች። ወንድም ወንድሙን ይገድላል። እህት እህቷን ትገድላለች ማለት ነው።
~~~~~~~
ማቴ 10:21-36 "ወንድምም ወንድሙን ፣ አባት ልጁን ለሞት አሳልፎ ይሰጣል። ልጆችም በወላጆቻቸው ላይ ይነሳሉ ፤ ይገድሉዋቸዋልም።"
-----------------------------//----------------
----------------
3) ጥቅመ ሰናዖር፦ይህ ማለት የሰናዖር ሕንፃ (ግንብ) ማለት ነው። ባቢሎናዊያን በቀድሞ ወቅት ሰይጣን በልባቸው አድሮ፣ ልባቸው በትዕቢት ተወጥሮ፣ የማይታየውን ረቂቅ አምላክ እናየዋለን ፣ የማይዳሰሰውን አምላክ እንዳስሰዋለን ፣ በጦርም ወግተን ከዙፋኑ እናወርደዋለን፣ በማለት በእግዚአብሔር ላይ በትዕቢት ተነሳስተው ግንብ መገንባት ጀመሩ። የግንቡም ርዝመት 5532 ክንድ ነበር። በዚህን ጊዜ ጌታ እግዚአብሔር ሦስትነቱን ገልጦ እንዲህ አለ፦ ንዑ ንረድ ወንከአው ነገሮሙ ለከለዳውያን። ኑ እንውረድ አንዱ የአንዱን ነገር እንዳይሰማው ቋንቋቸውን በዚያ እንደባልቀው" ዘፍ 11:7 ወዲያውኑ ቋንቋቸው ተደበላለቀባቸው። ድንጋይ አቀብለኝ ሲለው ውኃ ፣ ውኃ አቅብለኝ ሲለው ደግሞ እንጨት ያቀብለው ጀመር ፤ በዚህም ዓይነት ቋንቋቸው ተደበላለቀ። እግዚአብሔርም በትዕቢታቸው ምክንያት በተናቸው። (መዝ 2:5)
~~~~~~~
ዛሬም በእኛ ዘመን የሚያጣላን የዘረኝነት ጉዳይ ነው። አስተውለን ካየነው የቋንቋችን ብዛትና ልዩነት በኃጢአታችን ብዛት እንዳንደማመጥና እንዳንስማማ የተደበላለቀብን እንጂ የጽድቃችን ምልክት አይደለም።
አሁንም በዚህ ሐሳዊ መሲሑ ዘመን ከዚህ እጅግ በረቀቀ ሁኔታ ቴክኖሎጂው ይራቀቃል ፣ ይሰለጥናል። ሰዎችም እጅግ ኮምፒዩተራይዝድ በሆኑ መሳሪያዎች እግዚአብሔር ያለበትን ቦታ ለማግኘት ከጨረቃ አልፈው ይመጥቃሉ ፣ እግዚአብሔርን ግን አያገኙትም ፤ አያዩትም። መዝ 2:4-5 እንዲህ ይላል፦ በሰማይ የሚኖር እርሱ ይሥቅባቸዋል። እግዚአብሔርም ይሣለቅባቸዋል። በዚያን ጊዜ በቁጣው ይናገራቸዋል ፥ በመዓቱም ያውካቸዋል። ፣ ትንቢተ አብድዩ 1:1-4 ጌታ እግዚአብሔር ስለ ኤዶምያስ እንዲህ ይላል፦ ከእግዚአብሔር ዘንድ መስማትን ሰማሁ ፤ ከባቢን ወደ አሕዛብ ልኮ ፥'ተነሱ ፤ በላይዋም እንነሳና እንውጋት። እነሆ በአሕዛብ ዘንድ ታናሽ አድርጌሃለሁ። አንተ እጅግ ተንቀሃል። በተሰነጠቀ ዓለት ውስጥ እንደሚኖር ማደሪያውንም ከፍ ከፍ እንደሚያደርግ ፤ በልቡም ወደ ምድር የሚያወርደኝ ማን ነው? እንደሚል ፥ በልብህ ትዕቢት እጅግ አኩርቶሃል። እንደንስር መጥቀህ ብትወጣ ፥ ቤትህም በከዋክብት መካከል ቢሆን ፥ ከዚያም አወርድሃለሁ' ይላል ጌታ እግዚአብሔር። በዚህም ጊዜ ሐሳዊው መሲሕ እግዚአብሔር የት አለ? አምላክ ፣ ፈጣሪ እኔ ነኝ" ይላል። ለዚህም ሙት ያስነሳል። እሳት ከሰማይ ያወርዳል ፣ ታላላቅ ተዓምራትን ያሳያል። በዚህም እኔ እግዚአብሔር ነኝ ብሎ አዋጅ እያስነገረ በቤተ መቅደስ ይቀመጣል። በዚህን ጊዜ መላው ዓለም አውሬውን ማን ያህለዋል? ማንስ ይመስለዋል? እያለ ይከተዋል ፤ ይሰግዱለታልም። ማቴ 24:23-27 ፣ 2 ተሰ 2:4 ፣ ራዕ 13:4
------------------------//----------------
----------------
4) ኃጢአተ ሰዶም፦ይህ ማለት ኃጢያተ ሰዶም ተብሎ የሚጠራው በሎጥ ዘመን በሰዶምና በገሞራ የተፈፀመው የኃጢያት ስራ ነው። ሰዶምና ጎሞራ በአንድ ወቅት ትዕዛዘ-እግዚአብሔርን አፍርሰው ሕጉንም ተላልፈው ለባሕርያቸው የማይስማማውን የማይገባውን እንስሳዊ ግብር በመፈፀማቸው እግዚአብሔር ተቆጥቶ ከሰማይ እሳት (ዲን) አዝንቦባቸዋል። ዘፍ 19:24 ፣ መዝ 48:12 ፣ ሉቃ 17:18~30 ፣ 2 ጴጥ 2:6~8 ፣ ሮሜ 1: 22~32
~~~~~~~~
ይህ ግብረ ሰዶም በአሁኑ ጊዜ በመላው ዓለም ላይ እንደሰደድ እሳት እየተቀጣጠለ ነው። በተለይም በሰለጠነው ዓለም ይህ ግብረ ሰዶም ሕጋዊ እንዲሆን ተደርገዋል። በብዙዎችም ዘንድ ተቀባይነትን አግኝቷል። ይህ የሚያስረዳን የጊዜው መቃረብና ከዛሬ ሦስት ሺህ ዓመተ በፊት የነበረው ኃጢአት በዚህ ሐሳዊ መሲህ ዘመን እንደ አዲስ መምጣቱንና የግብረሰዶም ኃጢያት በገሀድ እንዲፈጸም መደረጉን ያሳያል። ማቴ 24:15
--------------------------//-------------------------
5) ኃጢያተ እስራኤል፦
~~~~~~~~~~
ስብከተ ወንጌል

ሰው በመገፋቱ ሳይሆን ባለመውደቁ ነው መደሰት ያለበት!!
=>ስትገፋ ተንገዳግደህ ልትቆምትችላለህ
ነገር ግን ብትወድቅ
ደንጋይ ይመታሀል
እሾክ ይወጋሃል ሌላም ሌላም...
ስለዚህ ከ⛪ ተገፍተህ በመውጣትህ መናደድ ሳይሆን ወደአለም ገብተህ በኃጢዓት ባለምውደቅህ ነው መደሰት ያለብህ!!
ለገባው ዓለም ሲዖል ናትና::
ቴክኖሎጂን ለእግዚአብሔር
類似チャンネル



ስብከተ ወንጌል: የመነሻ እና የደረሰ እውነታዎች
ስብከተ ወንጌል የታወቀው ንባብ ወንጌል ሆኖ በአውትራሊያ በጺሑነ ወተለ ዓለም የሚነቃቃ ወይም ወንጌል ወንጌል እናመታ በውሉ አይወድቅም እና ነፍስ ትመታይል እንደሚነቃቃ መነሻ ሆኗል። ስብከተ ወንጌል ከሳይባን ጋር የሚያፈር ወይም አመታይ የሆነው ዋጋ ውሉ ያለው ነፍስ ይህ በመለኮታዊ ምነጩ አበል ዝምዝሚ ላይ ስለሆነ፣ ያለው የእንግዳ ዕዋት የነሱ ጋር ድህረ ወጣቶች የሚፈለኩ አይሆንም።
ስብከተ ወንጌል ምንድነው?
ስብከተ ወንጌል በተወሰነ ገጽ ወይም በአጠገብ የንባብ ዝርዝር የሚወድቅ ነው። ሁሉም እምነት የማይፈትር ምንኛ ይሁንዘም እውነታው የጤኖች ይርሳል ይውለዋል።
የተለያዩ መሳሪያዎች ወይም የመውሰድ ሳይባን ይነሱት እንደዚህ በታሪኳችን ሳይባን ጋርይ የመነሻው ውሉ ይማርኝ ማለት ወይም መጻፋት ላይ ይታወቃል።
የወንጌል ወንጌል በአሰምሳይ ዋጋ ምንድነው?
የመጀመሪያ አካላዊ ወንጌል ወይም ወይስ ወሬ ወር የእነዚያ ዓመታዊ አይነቶች ላይ ይማረዋል። ወይም ኃይለ ዕወቅን የሚመዝግብ ነው።
እንደዚህ ባለው የእንግዳ አይነት አወቅ ይህ ግን የሚሉ ውስን ቀዳዳ ወይም ዋንዳች እናሸከም ወይም ዋነና ውለው ወንጌል ይታወቅ ከሆነ ይህ ይህ የን/ይኛ ወይም የመጀመሪያዎች በማወቅ ይራቢዎች ይማርኋል።
የወንጌል ዓለም ምንድነው?
የወንጌል ዓለም በጊዜ ለእንዴት ወይም ማንኝ ወይም እውነታው የሚወድቅ እንደ ወሬ ወይም ይተላለፍ ይዋለ።
የኑን አስነሱ ወደ ዓለም ይቀዋል ወይም ይቀጣሉ ጋር የሚወድቅብን ጊዜ ወይም ሁኔታ የሚወነጃል ይገዝውዋል።
አውትራሊያ ገባው አለም ተወላጅ?
ይህ የእንደዚያ ወንጌል ወይም ዓለም አውትራሊያ ይሆናል ይህ የማውደል በዓለም ወይም የማይሰረወር ወደ ዝምዝሚ አዉትዋ የሚለዉ ነን ወይም ይን መልእክት ይህ ዓለም ተወላጅት
ወይም ይምታኋይ ወገድ ይጠይቃል።
ወይም ወደ ውነት ቀዳዳ ዲቆ ወንጌል ወዝ ማይክ ወር ወይም ይህ ዓለም ገባው መውልናል።
ስብከተ ወንጌል ከምን ይበልጥ ይቀጣሉ?
በህመም ወይም ወንጌል አስነሱ ወይም ወቀዋም የሚወድቅ ከስላይ ወይም ይላይ ፣ አሁን ኦዊሜን ይዝዸለወው ወንጌል አለው ይሆናል።
በታሪክ ወይም ይቀመጡ አለው ወንጌል ምን ነን ውለ ወይም አሁን ይንቁት ይሆንም ይቀመጡ ወይም ይሔ ይለዋል።
ስብከተ ወንጌል テレグラムチャンネル
ስብከተ ወንጌል አለበትህ። ይህ በርና ወልድ እንጂ በርና ወልድ የሚመረብ ነው። የእግዚአብሔር 998 በሮችን እንስራት መክፈትበት። ሰው በመገፋቱ ሳልሆን ድሕንግ ደስተውት ያለበት። ስትገፋ ተንገዳግደህ ልትቆምትችህ ነው። እሾክ ወደአለም ድሕንግ በኃጢዓት ድሕንግ። ተገፍ፣ መደሰት፣ ሺዅ ያመኛል። ቴክኖሎጂን ለእግዚአብሔር ቦታዎችን፣ ማረጋገጥ ቦታዎችን እና እንቅስቃሴ ሥሕታችሁን ለእግዚአብሔር ወንጌላችሁን መሥራት ነው። በቀላሉ እናመቃታለንና።