SPORT 360⚽️ @sheger_sport1 Channel on Telegram

SPORT 360⚽️

@sheger_sport1


SPORT 360⚽️ (English)

Are you a sports fanatic looking for the latest news, updates, and insights in the world of sports? Look no further than the SPORT 360⚽️ Telegram channel! With a dedicated team of sports enthusiasts, this channel provides you with a 360-degree view of the sports world, covering everything from football, basketball, tennis, and more.

Who is it? SPORT 360⚽️ is a one-stop destination for sports lovers who want to stay informed and engaged with the latest in the sports industry. From match highlights to player interviews, this channel has it all.

What is it? SPORT 360⚽️ is a Telegram channel that keeps you up-to-date with the latest news, scores, and analysis from the world of sports. Whether you're a die-hard football fan or a tennis aficionado, this channel has something for everyone.

So, if you're ready to take your sports fandom to the next level, join SPORT 360⚽️ today and never miss a beat in the fast-paced world of sports!

SPORT 360⚽️

01 Aug, 16:42


ከዛሬ ጀምሮ ስፖርታዊ መረጃዎችን ማቅረባችንን የምንቀጥል ይሆናል

SPORT 360⚽️

01 Aug, 16:08


Hello Every one

SPORT 360⚽️

06 Jul, 04:36


በፉብሪዚዎ ሮማኒዮ ሊጠናቀቁ ከጫፍ የደረሱ ዝውውሮችን በክለባችሁ የመረጣችሁ ተከታተሉ👇https://t.me/fast_best_sports

SPORT 360⚽️

26 May, 08:14


https://t.me/FreeEearnMoneyPay_Bot?start=r03819929250

SPORT 360⚽️

03 Jan, 12:35


አራቱ የድንግልና አይነቶች በግልጽ ተረዱ ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ https://youtu.be/GHOY3q28bpU https://youtu.be/GHOY3q28bpU https://youtu.be/GHOY3q28bpU

SPORT 360⚽️

10 Dec, 16:51


https://dn-video.xyz/9187687236052753/ sign up to get a 10 US Dollar newcomer bonus! I made more than 200 US Dollars by watching the video here, so you can try it.

SPORT 360⚽️

29 Nov, 11:49


" ዩናይትድን በመቀላቀሌ ደስተኛ ነኝ "

የ ማንችስተር ዩናይትዱ ጀርመናዊው አዲሱ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ራልፍ ራኚክ በይፋ በቀያዮቹ ሰይጣኞቹ ከተሾሙ በኋላ ደስተኛ መሆናቸውን ገልፀዋል።

" ማንችስተር ዩናይትድን በመቀላቀሌ ደስተኛ ነኝ ፤ ትኩረቴን ሙሉ ለሙሉ በውድድር አመቱ ላይ አድርጋለሁ ።

የ ቡድን ስብስቡ በ ባለ ተሰጥኦ ተጫዋቾች እና ወጣት ተጫዋቾች የተሞላ ነው " ሲሉ ራልፍ ራኚክ ገልፀዋል ።


https://t.me/dark2_sport https://t.me/dark2_sport

SPORT 360⚽️

29 Nov, 11:34


#Official

ራልፍ ራግኒክ የማንችስተር ዩናይትድ ጊዜያዊ አሰልጣኝ መሆኑን ክለቡ ይፋ አድርጓል።

SPORT 360⚽️

27 Nov, 06:04


ቅዳሜ ጠዋት የወጡ ስፖርታዊ ዜናዎችን

ማንችስተር ዩናይትዶች ቪኒሲየስ ጁኒየርን ለማዘዋወር እየተዘጋጁ ነው ዩናይትዶች ኮከቡን ይፈልጋሉ ተጨዋቹ በማድሪድ የቀረበለትን አዲስ ኮንትራት እስካሁን ለመፈረም ፍቃደኛ አደለም ቪኒሲየስ በፒኤስጂም ይፈለጋል(ElNacional)
.
ቸልሲዎች የተከላካያቸውን አንድሪያስ ክሪስተንሰንን ውል እንደሚያራዘም ተማምነዋል ቸልሲዎች ተጨዋቹ በአመቱ መጨረሻ እንዳይለቅ የተሻለ ኮንትራት አቅርበው ለማስፈረም ትልቅ ፍላጎት አላቸው(Footballinsider)
.
የአስቶንቪላው አዲሱ አሰልጣኝ ስቴቨን ዤራርድ በጥር ከፍተኛ ገንዘብ በማውጣት ሁለት ትላልቅ ዝውውሮችን ለመፈፀም ተዘጋጅቷል ጄራርድ ስማቸው ይፋ ባይደረግም ተከላካይ እና አማካይ ተጨዋች ለማስፈረም ተዘጋጅቷል(FootballInsider)
.
ጁቬንቱሶች ሜምፊስ ዴፓይን ለማስፈረም እየተመለከቱ ነው ተጨዋቹን ከዚህ በፊትም ለማስፈረም ይፈልጉ ነበር ባርሴሎናዎችም ለተጨዋቹ ሚመጡ ጥያቄዎችን ለመስማት ዝግጁ ናቸው(ElNacional)
.
ሪያል ማድሪዶች ኤርሊንግ ሀላንድ ዶርትመንድን መልቀቅ ካሰበ ሊያስፈርሙት ዝግጁ ናቸው ዶርትመንዶች ከተጨዋቹ ዝውውር እስከ €75m ይፈልጋሉ(GOAL)
.
ቶተንሀሞች የሮማውን ኮከብ ኒኮሎ ዛኒሎን ለማስፈረም ፍላጎት አላቸው ተጨዋቹ ኮንትራቱ በ2024 ይጠናቀቃል ሆኖም እስካሁን ኮንትራት ለማራዘም ፍላጎት የለውም እናም የረጅም ጊዜ ፈላጊዎቹ ቶተንሀሞች ከሮማ ጋር ለመነጋገር ዝግጁ ናቸው(calcioMercato)
.
ላዚዮዎች የቸልሲውን ግብ ጠባቂ ኬፓ አሪዛባላጋን በውሰት ለማዘዋወር ይፈልጋሉ ተጨዋቹ በቸልሲ ተጠባባቂ ግብ መሆንን አይፈልግም ስለሆነም በቸልሲ አብሮት ከሰራው ሳሪ ጋር በላዚዮ ለመገናኘት ይፈልጋል(calcioMercato)
.
ሊቨርፑሎች የዋትፎርዱን የመስመር አጥቂ ኢስማኢል ሳርን ለማስፈረም በድጋሚ ፍላጎት አሳይተዋል የ23 አመቱ ኮከብ ከዚህ በፊትም በሊቨርፑል ተፈልጎ ነበር ሳር በዋትፎርድ ደስተኛ ነኝ ብሎ ነበር ነገር ግን ሊቨርፑሎች በጥር ሊያመጡት ይፈልጋሉ ሳር በዋትፎርድ ሶስት አመት ኮንትራት አለው(calcioMercato)
.
ማንችስተር ሲቲዎች ስተርሊንግ ወደ ብቃቱ እንደሚመለስ ያምናሉ እናም አዲስ ኮንትራት እንዲፈርም ለማሳመን ይጥራሉ ስተርሊንግ በሲቲ 18 ኮንትራት ብቻ ይቀረዋል(theSun)
.
ናፖሊዎች ሁለቱን የሪያል ማድሪድ ተጨዋቾች የሆኑትን ማሪያኖ ዲያዝን እና ሉካ ጆቪችን ለማስፈረም ይፈልጋሉ ተጨዋቾቹ በማድሪድ ቤት አይፈለጉም ይህንንም ተከትሎ ሁሉቱም ተጨዋቾች ወደ ጣሊያን ሊያመሩ ይችላሉ(Fichajes)
.
ባርሴሎናዎች ኤዲሰን ካቫኒን በጥር የማስፈረም ፍላጎት የላቸውም የአጉዌሮን ከኳስ መራቅ ተከትሎ በሱ ምትክ አጥቂ ለማምጣት ሚገደዱት ባርሳዎች ሌላ አጥቂ በጥር ለማምጣት ይፈልጋሉ(elnacional)
.
የ26አመቱ ሚሊንኮቪች ሳቪች ፖል ፖግባን በመተካት ወደ ማንችስተር ሊያመራ ይችላል ማንችስተሮች ተጨዋቹ ላይ ፍላጎት ማሳየት ከጀመሩ አመታት የተቆጠሩ ሲሆን አሁን ላይ ፖግባን ለመተካት ተመራጭ ነው(CalcioMercato)
.
ኒውካስትሎች የማንችስተር ሲቲውን የመስመር ተከላካይ አሌክሳንደር ዚንቼንኮን በውሰት ለማስፈረም ይፈልጋሉ ተጨዋቹ በካንሴሎ ስር መሆኑ ተጨማሪ የመጫወቻ እድል ለማግኘት ቡድኑን በውሰት ሊለቅ ይችላል(DailyMail)(✍️ማራኪ ስፖርት)
ታውቋል ።

https://t.me/dark2_sport https://t.me/dark2_sport

SPORT 360⚽️

26 Nov, 18:07


ፌራን ቶሬስ ማንችስተር ሲቲን ለቆ ባርሴሎናን መቀላቀል እንደሚፈልግ ለፔፕ ጋርድዮላ ገልፆለታል ።

ጋርድዮላ ክለቦቹ በዝውውር ጉዳዮች ከስምምነት ላይ የሚደርሱ ከሆነ ተጫዋቹን ለመልቀቅ ፍቃደኛ መሆኑ ታውቋል ።

https://t.me/dark2_sport https://t.me/dark2_sport

SPORT 360⚽️

26 Nov, 15:47


አዳዲስ ስፖርታዊ ዜናዎች እንዲሁም የሁሉንም የጨዋታ ውጤት እና ጎል በፍጥነት ለማግኘት የኛን ቻናል ይቀላቀሉ..
👇👇👇
https://t.me/dark2_sport https://t.me/dark2_sport

SPORT 360⚽️

26 Nov, 14:24


" ፖቼቲኒሆ ፒኤስጂን አይለቅም "

ማንችስተር ዩናይትድ ጀርመናዊውን አሰልጣኝ ራልፍ ራኚክን በአልጣኝነት ለመቅጠር መቃረቡን ተከትሎ በክረምት ማውሪሲዮ ፖቸቲኒሆ ወደ ኦልድ ትራትፎርድ እንደሚያቀኑ በሰፊው ሲዘገብ ቆይቷል ።

የ ፒኤስጂ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ሊዮናርዶ " ማውሪሲዮ ፖቼቲኒሆ ክለቡን የመልቀቅ ጥያቄ እንዳላቀረበ እና የትኛውም ክለብ አርጀንቲናዊውን አሰልጣኝ ፈልጎ እንዳልመጣ " ገልፀዋል ።

ሊዮናርዶ አያይዘውም ስለ ዚነዲን ዚዳን ሲናገር " በተጫዋችነቱ እና በአሰልጣኝነቱ ላከናወናቸው ነገሮች ክብር አለን ፤ ከ ፈረንሳዊው አሰልጣኝ ጋር ግንኙነት እንደሌለን ላረጋግጥላችሁ እወዳለው " ሲሉ ተደምጠዋል ።

SPORT 360⚽️

26 Nov, 13:23


ክሎፕ ስለ አዲሱ የዩናይትድ አሰልጣኝ ተከታዩን ብሏል።

የርገን ክሎፕ ስለ ራልፍ ራንግኒክ፡

“እንደ አለመታደል ሆኖ ጥሩ አሰልጣኝ ወደ እንግሊዝ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ እየመጣ ነው! እሱ በእውነት ልምድ ያለው ሥራ አስኪያጅ ነው ። "

“ማንቸስተር ዩናይትድ በሜዳ ላይ ይደራጃል። ይህ ለሌሎች ቡድኖች ጥሩ ዜና እንዳልሆነ ግልጽ ነው።

https://t.me/dark2_sport https://t.me/dark2_sport

SPORT 360⚽️

26 Nov, 12:40


ሊዮኔል ሜሲ የባሎን ዲኦር አሸናፊ ሆነ?

አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ ባሳለፍነው የውድድር አመት ከሀገሩ ጋር የኮፖ አሜሪካን ክብር ከተቀደጀ በኋላ ለ ባሎን ዶር አሸናፊነት ቅድሚያ ግምት እየተሰጠው ይገኛል ።

የ ስፔን የመገናኛ ብዙሀን እያወጡት ባለው መረጃ ሊዮኔል ሜሲ የ 2021 የአመቱ ምርጥ ተጫዋች መባሉን ለ ቤተሰቦቹ እና ለቅርብ ጓደኞቹ መረጃውን እንዳጋራ " እየተዘገበ " ይገኛል ።

https://t.me/dark2_sport https://t.me/dark2_sport

SPORT 360⚽️

26 Nov, 12:38


የሎኮሞቲቭ ሞስኮ ቦርድ ራልፍ ራግኒክ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ እንዲይመራ ፍቃዳቸውን ሰጥተዋል ራልፍ ኮንትራቱን በቀጣዩ ሳምንት መጀመርያ ይፈራረማል

ጀርመናዊው ታክቲሽያን በማንችስተር ዩናይትድ ቤት ከአርሰናል ጋር በምናደርገው ጨዋታ ላይ የሚያደርግ ይሆናል ።
https://t.me/dark2_sport https://t.me/dark2_sport

SPORT 360⚽️

17 Nov, 10:44


ሰበር ዜና
ደሴ… ኮምቦልቻ… ኩታበር …ሀይቅ …ወልዲያ
ትኩስ እና አንገብጋቢ መረጃዎችን በፍጥነት ወደናንተ እንዲደርስ ከስር ሚገኘውን ሊንክ ተጭነው አሁኑኑ ይቀላቀሉ
https://t.me/joinchat/SkDjMSUKd-6gSfFv

SPORT 360⚽️

14 Aug, 19:03


ሊዪኔል ሜሲ በ ፒኤስጂ !

አርጀንቲናዊው አዲሱ የ ፒኤስጂ ተጫዋች ሊዮኔል ሜሲ በዛሬው ዕለት በይፋ የ ክለቡ ደጋፊዎቸወ በተገኙበት ትውውቅ አድርጓል ።

ሊዮኔል ሜሲ ለ ደጋፊዎቹ መልዕክቱን ሲያስተላልፍ " በጣም ልዩ ሳምንት ነበር ፣ በ ፓሪስ ለተደረገለኝ አቀባበል ሁሉንም ደጋፊዎች ማመስገን እፈልጋለሁ ።

እዚህ በመገኘቴ በጣም ተደስቻለሁ ፣ ሁላችንም ጥሩ ዓመት በ ማሳለፍ ደስታችንን በጋራ እንደምንጋራ ተስፋ አለኝ " በማለት ለ ደጋፊዎቹ መልዕክቱን አስተላልፏል ።

ከ ሊዮኔል ሜሲ በ ተጨማሪም በ ዝውውር መስኮቱ ክለቡን የተቀላቀሉት አዳዲስ ተጫዋቾች በተመሳሳይ ከ ደጋፊዎች ጋር ትውውቅ አድርገዋል ።

https://t.me/Sheger_Sport1

SPORT 360⚽️

14 Aug, 18:59


ጄሚ ቫርዲ አሁን ላይ ከእነዚህ ታሪካዊ የፕሪምየር ሊግ ተጫዋቾች በላይ ብዙ የፕሪምየር ሊግ ጎሎች አሉት 👇

ክርስትያኖ ሮናልዶ

ዴኒስ ቤርካምፕ

ኤሪክ ካንቶና

ፈርናንዶ ቶሬስ

ሪያን ጊግስ

ዲዲየር ድሮግባ

ኦሌ ጎናር ሶልሻየር

ካርሎስ ቴቬዝ

ኤደን ሃዛርድ

ልዊዝ ስዋሬዝ

https://t.me/Sheger_Sport1

SPORT 360⚽️

14 Aug, 18:55


ፒኤስጂ አዲሱን ፈራሚዮቹን ዛሬ በፓርክ ደ ፍራንስ ስታዲዮም ከደጋፊዎቹ ጋር አስተዋውቆዋል!

👉ዋይናልደም
👉ዶናሩማ
👉ሃኪሚ
👉ራሞስ
👉ሜሲ

https://t.me/Sheger_Sport1

SPORT 360⚽️

14 Aug, 18:52


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿|| ዛሬ የተደረጉ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

ማን ዩናይትድ 5️⃣-1️⃣ ሊድስ

በርንሌይ 1️⃣-2️⃣ ብራይተን

ቼልሲ 3️⃣-0️⃣ ክሪስታል ፓላስ

ኤቨርተን 3️⃣-1️⃣ ሳውዝሃምፕተን

ሌስተር 1️⃣-0️⃣ ዎልቭስ

ዋትፎርድ 3️⃣-2️⃣ አስቶንቪላ

ኖርዊች 0️⃣-3️⃣ ሊቨርፑል https://t.me/Sheger_Sport1