أحدث المنشورات من School of Aygoda(High School) (@schoolofaygoda01) على Telegram

منشورات School of Aygoda(High School) على Telegram

School of Aygoda(High School)
The official channel for all Highschool students #0916925592(Saris) #0916139929(Bulbula) #SchoolofAygoda
3,783 مشترك
2,813 صورة
104 فيديو
آخر تحديث 09.03.2025 05:16

أحدث المحتوى الذي تم مشاركته بواسطة School of Aygoda(High School) على Telegram

School of Aygoda(High School)

05 Jan, 14:17

3,566

ማስታወቂያ!

1 :- የ 1 2ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ ጥር 6 /2017 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። ስለሆነም ምዝገባ ያላጠናቀቃችሁ ከቀነ ገደቡ አስቀድማችሁ እንዲታጠናቅቁ እናሳስባለን።


2:- የ2017 የትምህርት ዘመን ፈተናዎች ይዘት የሀገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ፈተና በአጠቃላይ ሁኔታ ከ 9 - 12ኛ ክፍሎች የሚሸፍን ይሆናል።


3:- እያንዳንዱ ተማሪ በተማረበት የክፍል ደረጀ የተማረውን የተማሪ መጽሐፍን መሠረት አድርጐ ሊዘጋጅ ይገባል። ፈተናዎቹ ተማሪዎቹ የተማሩትን መሠረት አድርገው የሚዘጋጁ ይሆናል።


የፈተና ስርቆትንና ኩረጃን በጋራ እንከላከል ።


የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
School of Aygoda(High School)

03 Jan, 19:16

2,434

ለሁሉም የሳሪስ ቅርንጫፍ የ12 ክፍል የተፈጥሮ ሳንስ ተማሪዎች ነገ ስትመጡ የፊዚክስ የሰሞኑን ሞዴል ፈተና ይዛችሁ እንድትመጡ በጥብቅ እናሳስባለን።
School of Aygoda(High School)

27 Dec, 10:06

4,101

የ2017 ዓ.ም የ1ኛ መንፈቅ ዓመት ሞዴል ፈተና መረጃ 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች

12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና በተመለከተ

👉በ2017 ዓ.ም ለፈተና የሚሰጡ የትምህርት አይነቶችን  በሁለቱም ዘርፎች ስድስት፡ ስድስት የትምህርት አይነቶች ናቸው::   እነሱም :-

ሀ/የተፈጥሮ ሣይንስ
✍️እንግሊዝኛ
✍️ሒሳብ
✍️ባዮሎጅ
✍️ፊዚክስ
✍️ኬሚስትሪ
✍️ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ቴሰት

ለ/የማህበራዊ ሣይንስ
✍️እንግሊዝኛ
✍️ሒሳብ
✍️ታሪክ
✍️ኢኮኖሚክስ
✍️ጅኦግራፊ
✍️ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ቴሰት


የ1ኛ መንፈቅ ዓመት ሞዴል የፈተና ዝግጅትም:-

1.  12ኛ ክፍል first semester ብቻ
2. ከ9ኛ ክፋል በአሮጌው ስርአተ ትምህርት  ያጠቃልላል::
3. ከ11ኛ ክፋል first semester ብቻ  ::
4. 10ኛ ክፋልን አያካትትም

👉በመሆኑም የፈተና ወቅት እየተቃረበ በመሆኑ ተማሪዎች በዚህ መረጃ መሰረት በአግባቡ ማጥናት ይጠበቅባቸዋል::
👉ሁሉም ሞዴል ፈተናዎች  ከጥር 7--9  ይሰጣሉ ።
በዚህ መረጃ መሠረት ሁሉም  የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
School of Aygoda(High School)

22 Dec, 12:55

4,828

የስኩል ኦፍ አይጎዳ ሳሪስ ቅርንጫፍ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ጥሩ ውጤት ያስመዘገቡ የደረጃ ተማሪዎች፣ንጉስ👑፣ንግስት 👸 እና ሞዴል ተማሪዎች ተሸልመዋል። ለሁለተኛው ሩብ ዓመት የሞራል ስንቅ እንዲሆናቸው በማሰብ ሽልማት እና የምስክር ወረቀት ተሰጧቸዋል።

#schoolofaygoda
#allbranches
#Top3students
School of Aygoda(High School)

17 Dec, 16:29

4,587

Second Quarter First Test Schedule For Grade 9-11 Only
School of Aygoda(High School)

17 Dec, 16:28

4,563

Model Exam Schedule For Grade 12 Only
School of Aygoda(High School)

12 Dec, 15:51

6,028

Final Question and answer contest among grade 12 students .
School of aygoda saris campus
School of Aygoda(High School)

08 Dec, 07:27

4,194

ለሁሉም የስኩል ኦፍ አይጎዳ ወላጆች እና ተማሪዎች በሙሉ

ዛሬ ማለትም እሁድ ህዳር 29/2017 ዓ.ም የአንደኛ ሩብ ዓመት የውጤት ማሳወቂያ ካርድ የተሠጠ ሲሆን ነገ ማለትም ሰኞ ህዳር 30/2017 ዓ.ም መደበኛ ትምህርት የሚኖር መሆኑን እናሳውቃለን።
        
ማሳሰቢያ:- ትምህርት ሙሉቀን እስከ 9:30 ድረስ የሚኖር ይሆናል።
                                    ት/ቤቱ
School of Aygoda(High School)

07 Dec, 15:18

3,836

የ 2017 ዓ.ም የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በትምህርት ቤታችን በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል።
School of Aygoda(High School)

12 Nov, 15:52

3,349

የወሩ ምርጥ ተማሪዎች ሽልማት ሳሪስ ቅርንጫፍ