Últimas Postagens de 🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿 (@qallbdoc) no Telegram

Postagens do Canal 🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿

🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿
(إِنَّا فَتَحْنَا لَكَ فَتْحًا مُّبِينًا)

ጥቅማችን ጀነት፣ጥቅማችን የአላህ ውዴታ ነው። ያስገኘንም አላህ፤እኛም የርሱ ባሮች💫ሙስሊሞች ነን👈


ዌብሳይት 👉 https://qalebdoctor.com

ለህክምና
👉 @freeeeeeeeeeeere ወይም @UstazulQallb ያናግሩ

💡እያንዳንዱ ቤት እንገባለን ኢንሻአሏህ!

☄️ የውሾች_ጩሀት_የአንበሳውን_ጉዞ_አያስተጓጉልም
40,723 Inscritos
4,510 Fotos
2,672 Vídeos
Última Atualização 01.03.2025 10:54

Canais Semelhantes

TIKVAH-ETHIOPIA
1,531,820 Inscritos
ABX
10,878 Inscritos

O conteúdo mais recente compartilhado por 🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿 no Telegram


ከእናንተ አንዱ ሲጾም ከክፉ ሥራና ከማያስፈልግ ንግግር  ይራቅ፤ አንድ ሰውም ጸያፍ ንግግር ቢጀምር ወይም  ወደ ጠብ ቢመራው  ዝም ብሎ ‘እኔ ጾመኛ ነኝ’ ይበለው።
ረሱልﷺ

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

✔️ማሳሰብያ


💡 ( ረመዷን ላይ መድሀኒታችንን እንዴት እናድርግ!? ጥዋት የተሰጠንን የታዘዘልንን መድሀኒት እንዴት እንወስዳለን ወይስ ከስሁር ፊት ወይም ከስሁር ጋር እንውሰድ ወይ?)

#ብላችሁ ለጠየቃችሁን ታካሚዎቻችን በሙሉ ።
አሏህ በሰላም እንኳን ረመዷን አደረሳችሁ እያልን ከአዝካሮቻችሁ ጋር መድሀኒቶቻችሁን የምትወስዱ ታካሚዎቻችን ይህን አድርጉ,። ይህንም እንድታደርጉ የአዝካር መመርያዎቻችሁ ላይ አስቀምጠናል።

እሱም👇

1. 💡 ከ አፍርጥ ሰአት ኋላ 2 ሰአት ቆይታችሁ ከተራዊህ ሰላት ኋላ መድሀኒት መውሰድ ትችላላችሁ!

2. ማታ ለአዝካራችቱ ቁጭ ብላችሁ አዝካር ቀርታችሁ እንደጨረሳችሁም መድሀኒቱ ላይ ተግብሩ የተባላችሁትን ካደረጋችሁ ኋላ እዛው ወድያው ከአዝካር ኋላ መድሀኒቱን መውሰድ ትችላላችሁ።

አሏህም ፆማችንን ይቀበለን አሚን🤲

👉ከወዲሁም 👇

በረመዷን ላይ ህክምና የጀመራችሁ እንዲሁም ህክምና የምትከታተሉ ምርጥ ሙእሚን እህት ወንድሞቻችን በሙሉ አደራችሁን አደራችሁን በዱአእ እንዳትረሱን። አዝካራችሁን ስትጨርሱ ። በሰላት ላይ ሱጁድ ላይ , ቂያመ ለይል ሰላታችሁ ላይ እንዲሁም የአፍጥር ሰአታችሁ ላይ አደራ በመልካም ዱአችሁ አትርሱን ። ጀዛኩሙሏህ🤲

👉የቀልብ ዶክተር💡

🤲 እንኳን ወደ አፊያው መንደር በሰላም መጡ 🤲

ውድ የቴሌግራም ቻናል ቤተሰቦቻችን በሲህር ጂን እና አይነናስ ጥቃት የደረሰባችሁ ታካሚዎቻችን ህክምና ለማግኘት ዶክተርን ወይም ኡስታዝን ስታናግሩ ነዚህን ቅድመ ሁኔታዎችን ያሟሉ🤲

👍 እድሜዎ ከ 18 አመት በላይ መሆን ይኖርበታል🕯

1⃣  ሊያናግሩን ሲመጡ በመጀመርያ ኢስላማዊ ሰላምታዎትን ያቅርቡ። 

(ያለዚያ መልስ አያገኙም)

2⃣ ቀጥሎ ችግር አለብኝ ወይም (ይታይብኛል) የሚሉትን ምልክቶች በሙሉ በዝርዝር ያቅርቡ።

👉ችግሮን ወይም ምልክቶን ከመናገሮ በፊት እራሶን ያስተዋውቁን ስለራሶ ሲናገሩ

⭐️ ስም አይናገሩ, የአባት,የእናት ስምን አይንገሩን, አይጠየቁም።  ከተጠየቁም የቀልብ ዶክተር ስላልሆነ ከዛ
በፍጥነት ለቀው ይውጡ።

⭐️ፎቶ አይጠየቁም, የሚጠይቆም ካለ ከተጠየቁም ያ ቦታ የቀልብ ዶክተር ስላልሆነ
ከዛ ቦታ ይውጡ።

እኛ ዘንድ የሚጠየቁት

      🕯ፆታዎትን? ወንድ ወይም ሴት መሆኖን!


     🕯እድሜዎት ከ18 አመት በላይ ወይም በታች መሆኖን ያሳውቁ።

⭐️ከ18 አመት በታች ከሆኑ ያለ ወላጅ እርዳታ እኛን እንዳያናግሩን። እናት ወይም አባት ወይም ታላቅ በእድሜ ከፍ ያለ ተወካይ ከቤተሰቦ አዘጋጅተው ይፃፉልን!


     🕯 በህመም ላይ ምን ያህል ግዜ እንደሆኖት?   ይንገሩን።

⭐️ምን ምን መድሀኒት እንደሚወስዱ!
በዶክተር የሚታዘዝሎት ወይም የታዘዘሎት ካለ ይንገሩን!

⭐️እኛ ጋር ከመምጣቶ በፊት ሩቅያ ሂደው ከሆነ ያሳውቁን! (የሄዱበት ሩቅያ ቦታ ፆታዊ ጥቃት ከደረሰቦትም ያሳውቁን)

⭐️የባህል ህክምና ሄደው ከሆነ! ይንገሩን

⭐️ጠንቋይ ውቃቤ ቤትም ሂደው ከነበረም ያሳውቁን! (ከህክምና ተውበት ይቀድማልና አይስጉ)


       🕯የት እንደሚኖሩ? በሀገር ደረጃ ብቻ!

ሀገር ውስጥ ከሆኑ ወይ ከሀገር ውጭ ከሆኑ ይግለፁ።


3⃣ ችግሮ (ምልክቶ) በፅሁፍ ብዙ ከሆነ በድምፅ መላክን አይርሱ ። እጅግ በጣም ብዙ ሰዎችን ስለምናናግር ወድያው መልስ ላያገኙ ይችላሉና በድምፅ አሳጥረው ይናገሩ።

4⃣ በማንኛውም ሰአት ኡስታዞቻችንን ማግኘት ማማከር  ትችላላችሁ ። በተቻሎት መጠን አሳጥረው ጉዳዮን ይንገሩ።

⭐️ ይሁንና የኡስታዞች መልስ ሊቆይ ይችላል ። (የኡስታዞች ምላሽ ከቆየባችሁ በትእግስት ይጠብቁ ከርሶ በፊት ህክምና ላይ ያሉ ይኖራሉና)

5⃣ ሊያውቁ የሚገባው ህክምናችን ባሉበት ቦታ ሆነው  በአዝካር (ቁርአንና ዱአእ ዚክሮች ) ይታከማሉ።

⭐️ ሲታከሙ ማስረጃ ወይም ሰሂህ ሀዲስ ያልተጠቀሰበት መረጃ የሌለውን ህክምና ከተሰጦት ከኛ ከቀልብ ዶክተር አይደለምና ይጠንቀቁ። ከኛ አንዲትም ዚክር እና ዱአእ ሲሰጦ ሰነድ ከሰሂህ ሀዲስ ማስረጃ አለው። ህክምናችን ሰሂህ ሀዲሶችን ብቻ የየያዙ ነብያዊ ሱናን በተከተሉ መድሀኒቶች የሚካሄድ ነው።  ይህ ህክምና ሸሪአዊ ብቻ ነው!

👉ተውበት ለማድረግ የምትመጡ ከዚህ በፊት ሲህር ስታደርጉ የነበራችሁ ግለሰቦች አብሽሩ አትስጉ አሏህ መሀሪ ነው! እንዲሁም ወደ እስልምና ለመቀላቀል ምትመጡም ኑ አናግሩን! ትምህርቶችን በማንኛውም ሰአት 24 ሰአት ውስጥ እኛን ማግኘት ትችላላችሁ👈

6⃣ የህክምናችን አላማ የቲምን መርዳት፣ የአሏህን ተአምር ማንገስ፣ ሰውን ከአዛ ውስጥ ማውጣት፣ኢስላማዊ አዳብን ፣ የታማሚውን ኢማን ማጠናከርና እምነቱን ማፋፋት ነው።

‼️ኡስታዞች ዘንድ የድምፅ ወይም የፅሁፍ መልእክትን ማስቀመጥ ይችላሉ።

ሩቅያህ በስልክ አይቀራም!📵

⚠️ህክምናችን አለም አቀፍ ነው!🌐

⭐️ በዚህ ስራ ላይ ስንሆን ክርስትያን ስለሆኑ ወይም የሌላ እምነት ተከታይ ስለሆኑ ህክምና አያገኙም ማለት አደለም። አፊያ ከአሏህ ነው በኢስላማዊ ህክምና አፊያዎን ይመልሱ አሏህም ውዱን አፊያ ሂዳያውን ይሰጦታል🤲

⭐️ህክምና ሊያገኙ የሚችሉት ከታች ባሉት ሁለት አካውንቶች ብቻ ነው👇

  @freeeeeeeeeeeere  👈 ዶ/ር
     
   ወይም

@UstazulQallb   👈 ኡስታዝ ያገኛሉ



🤲የስራው ሀላፊነት የኡስታዞች ብቻ አደለም ይህ የኡማው በተለይ አፊያ ያለው ሰው ብሎም በህክምናው የዳነ ሰው ስራ ሀላፊነት ነውና ይህን ከጫፍ እስከጫፍ አፍያ ላጣው ሰው ያድርሱ🤲

https://t.me/Qallbdoc

🏴ቪድዮውን ሳያዩ ለህክምና እንዳይመጡ

🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸

💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡

💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇

⭐️ https://t.me/Qallbdoc


ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/UstazulQallb

👆

ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇

📱 https://qalebdoctor.com

የሩቅያ ኡስታዜን ጅኑ ገደላቸው! ሀውለት
ክፍል 15
 ያን ቀን ጣራው ይንጓጓል ድንጋይ ይወረወራል ጣራችን ላይ ድመቶች ይጮሃሉ፡፡ ወላሂ ሰውነቴ ቀለለኝ፡፡
 ወላሂ ለቀቀኝ አልኩት ወንድሜን እንዲ በቀላል ለአመታት ሲያሰቃየኝ የኖረ ህመም እንዲህ በቀላል ለቀቀኝ፡፡ ጮህኩ በደስታ፡፡
 ‹‹ እንዴት አወቅሽ ›› አለ ወንድሜ፡፡ እም ታወቀኝ የለም ስሜቴ ፍርሃት ይሰማኛል፡፡ አላህን ቀብርን ጀሃነምም እፈራለሁ አልኩ፡፡ ወንድሜ በጥርጣሬ አይኑ ያየኛል፡፡ እኔ በደስታ እቀባጥራለሁ፡፡
 የለቀቀኝን የማውቀው እኔ ነኝ፡፡ ወላሂ ያን ቀን ምንም አይነት መናም አላየሁም፡፡ ሱብሂ አዛን ሊል ሲል ነቅቼ የማላቀዋ ሴት ነቃሁ፡፡ ውዱእ አደረግኩ ሰደግኩ ምንም አልያዘኝም አትስገጂም አላለኝም፡፡ ይሀው አፊያዬን ማጣጣም ጀመርኩ፡፡
 ከወራት ኋላ ኒካህ አሰርኩኝ፡፡ አሁን ልወልድ ነው፡፡ ኡስታዜ አሁን በውልጃ ሰበብ እኳ ወደ አኺራ ብሄድ የናንተን ሃቅ ይዤ መሄድ አልፈልግም፡፡ ትልቅ የአላህ አቢዶች ናችሁ፡፡ የህዝብ ጥቅም ናችሁ፡፡
 የኡማው አባቶች ናችሁ፡፡ አመሰግናለሄ አነሰብኝ፡፡ ዱአእ አድርጉልኝ አላህ ጥሩ ሳሊህ ልጅ እንዲሰጠኝ፡፡ አባቴ ዘንድ ምን ተፈጠረ መሰላችሁ፡፡
 ተሰባስበው እየተጨዋወቱ እያለ እንደለመደባቸው የቀልብ ዶክተር ብለው መጥፎ ሲያወሩት ከረጅም አመት ጓደኛው ጋር ቦክስ ገጥመው ተለያዩ፡፡
 እሱ እናንተ ዘንድ መታከም ጀምሯል፡፡ ለናንተ ያለው ክብር ቃላት አይገልጸውም፡፡ በሀቅ አሸናፋቹን፡፡ ይሀው አመቴ አፊያዬን ሳጣጥም፡፡
 ምእተ አመታትን ይስጣቹ አፊያቹን የምታጣጥሙበት ፡፡ ሃውለት ነኝ ከደሴ፡፡ ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ፡፡  እኛም ለናንተ የምስራች መልእክት አለን፡፡
 እህታችን ሃውለት ይህን መልእክት ካስተላለፈች ከሁለት ሳምንት ኋላ ወንድ ልጅ ከነ ቃጭሉ ተገላግላለች ፡፡
 አልሃምዱሊላህ ይሀው ልጅም አድጎ ወገባችንን የሚጠግንልን ከኛ ጋር አይዟቹ ብሎ ኡማውን በሙሉ ወደ አፊያ የሚጣራ ብርቱ ባለ እውቀት ባለ ማእረግ ያድርግልን፡፡
 ኡማውን ከችግር የሚታደግ ያድርግልሽ ያረግ፡፡ 


🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸

💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡

💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇

⭐️ https://t.me/Qallbdoc


ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/UstazulQallb

👆

ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇

📱 https://qalebdoctor.com

ፈሪ እየሆኑ ተቸግረዋል?

ፈሪ የሚያረጉ ጅኖች
እንዳሉ ያቃሉ?

#ቶሎ_እራሶን_ይፈትሹ!


በፍርሃት አሳሪ ጅኖች ጥቃት!🔍


ከዶክተር ኢብን ሙነወር (ረሂመሁሏህ)

ክፍል 1
ምልክቶች

1. ⚡️#ቀፋፊ_ብቸኝነት፡-
ብቸኝነት ስንል ሰው እንዴት ከሰው ጋር ተቀምጦ ብቸኛ ይሆናል፡፡ የሚያስብል አይነት ብቸኝነት ነው፡፡ ሰዎች መሃል ተቀምጠው ብቸኛ ናቸው፡፡ ውስጣቸው ጭንቀት አለ የሚረዳቸው የለም፡፡ 

2. 🛍#ልክ_ሰው_የማይፈልጋቸው ይመስላቸዋል፡፡
ሰው እወዳችኋለሁ ብሎ ቢምል ብገዘት ተፈላጊ የሆኑ አይመስላቸውም፡፡ ሰው ሁሉ የሚጠራቸው ነው የሚመስላቸው፡፡ ሰው ዘንድ ሚፈለጉ አይመስላቸውም፡፡

3.⛔️#ብዙግዜ_በህይወታቸው_ለሚወስኑት ማንኛውም ውሳኔ እርግጠኞች አደሉም፡፡ 
በራስ መተማመን እጅግ አስፈላጊ ሁኖ ሳለ ጅኑ በነርሱ ላይ ሰሰፍሮ ጥርጣሬ ውስዋስን ይጨምርባቸዋል፡፡ በዚህም ምክንያት እርግጠኛ መሆን በራስ መተማመን አይችሉም፡፡ ምንም ውሳኔ እነርሱ አይወስኑም ሰው እንዲወስንላቸው ፈላጊዎች ናቸው፡፡ የሚወስኑትንም ውሳኔ አያምኑም ተጠራጣሪዎች ናቸው፡፡

4🚫.#ዶዘር_የማያነሳቸው_ይሆናሉ ወዳቂነታቸው ያይላል፡- 
እንዲህ አይነት ሰው ገጥሟችሁ ያቃል፡፡ ምንም ስራው ወይም የነካው ነገር በሙሉ በረካ የለውም፡፡ የሚያተርፍ ድርጅት ውስጥ ገብቶ እንኳ ድርጅቱን ያከስራል፡፡ አሏህም ይጠብቀን፡፡ ይህን እርሱ ይገነዘበዋል፡፡ ያን ግን ማስተካከል አይችልም፡፡ ይህ ሰው በጅን ተጠቅቶ ጅኖ ተጫውተውበት ሁሌም ቢሆን የሚነካው ነገር እድገት እንዳያገኝ አድርገው የነርሱ እስረኛ ሁኖ ይቆያል፡፡ በምንም ነገር ላይ እንደሌላው ቶሎ መገላገል ፈተና እንኳ ማለፍን አይችልም፡፡ 
 
5❗️. #ክፉ_ነገር_ማሰብ ። አንዳች መጥፎ ነገር ይፈጠራል ብለው ከመሬት ተነስተው ይሰጋሉ!!
ሰላም የሆነችን ቀን ማሳለፍ አይችልም፡፡ የሰላም አየር መተንፈስ አይችልም፡፡ በቃ ሁሌም ጭንቀት ነው፡፡ ስልክ ሲጠራ ፍርሃት፡፡ ሰው ሲያወራው ፍርሃት ፡፡ ሰው ሲያይ ፍራሀት፡፡ ሰላም ሁኖ ሁኖ ከመሬት ተነስቶ ስለ ንብረቱ ስለ ሚስቱ ልጆቹ እናት አባቱ ስለሚያቃቸው ሰዎች መስጋት፡፡ ሰላም ቢሆኑ ሁሉም ነገር ጦርነት ሳይኖር እንኳ ስለ ጦርነት ይሰጋሉ፡፡ 

6. ‼️#ተራ_በሆነው_ባልሆነው ይጎዳሉ፡-
ምንም ነገር እነርሱን አይጠቅምም፡፡ ጓደኛ ይጎዳቸዋል፡፡ ሚስት ትከዳቸዋለች፡፡ ልጆቻቸው  ያምጹባቸዋል፡፡ ሰውነታቸው ይከዳቸዋል፡፡ ህመም ቁርጥማት በየቀኑ ያስተኛቸዋል፡፡ 

7.⁉️ #ርካሽነት_ይሰማቸዋል_ሰው ይፈርድባቸዋል ይገመግማቸዋል፡-
አንተ አንድን ትንሽ ስራ ሰርተህ ምስጉን ስትሆን እነርሱ መርከብ ገንብተው ይወቀሳሉ ድርጅት ገንብተው ሰው እንከናቸውን ያያል፡፡ ትልቅ ስራ ሰርተው ሰው ይገመግማቸዋል፡፡ ሃታ ኩራት ሳይኖርባቸው አይናፋር ብቻ ስለሆኑ ሰው በኩራት ያይባቸዋል፡፡ ቀልድ ጫወታቸውን ሰው ንቀት ነው ብሎ ይገመግማቸዋል፡፡ ይቀጥላል፡፡
ከዚህ አይነት ሲህሮች በአሏህ ሃይል እንጠበቃለን፡፡ ከሸይጧን ጭፍሮችም ሸር እንዲሁ! በርሶ ላይ ማንኛውም አይነት ህመሞች ሲኖሩ በሲህርና በአለማዊ በሽታዎች ሲጠቁ አሏህም ካለ በኢስላማዊ እውቀት ብቁ የሆኑ የሩቅያህ ዶክተሮችን አለማዊ የሜዲካል ዶክተሮችን የሳይካትሪስት ዶክተሮችን ብሎም የሃዲስ ምሩቆችን እና የሸሪአ ምሩቅ ምሁሮችን ወደሚያገኙበት ወደ ቀልብ ዶክተር ቻናል በማምራት ዶክተር ወይም ኡስታዝ ብለው በማናገር ህክምናዎን በረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መንገድ ብቻ ያግኙ፡፡ ለሁላችሁም ከልብ አፊያን ተመኘሁ ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ!!

🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸

💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡

💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇

⭐️ https://t.me/Qallbdoc


ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/UstazulQallb

👆

ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇

📱 https://qalebdoctor.com

☄️ረመዷየለውጥ ወር የስኬት ወር እነሆ ተጀመረ በስኬት እስኪጠናቀቅ እናንተ የአሏህ ጁንዶች ሆይ በኢማን ፍልምያ ላይ አታፈግፍጉ! ☄️

ረመዷን ሙባረክ🤲
1446 ዓሂ
አዋጅ አዋጅ አዋጅ!
መዳኛችሁ አሏህ ነው ወደጌታዬና ወደ ጌታችሁ ሽሹ💡💡
አዋጅ ! አዋጅ ! አዋጅ!
እነሆ ሸይጧናት ታሰሩ ወደ ሀያታችሁ እንዳይመለሱ በሩቅያህ ተጠናከሩ💡💡
አዋጅ ! አዋጅ ! አዋጅ!
የቲሞችን አትርሱ አረጋውያንን አትርሱ በልታችሁ ስታድሩ ፆሙን ውሎ ሚያድር አለና💡💡
🤲ለተከበረው የረመዷን ወር እንኳን አደረሳችሁ🤲
ረመዷን ሙባረክ 🤲
🤲ተቀበለሏህ ሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አዕማል

🤲
አሏሁመ ኢነከ አፉውን ቱሂቡል አፍወ ፋእፉ አና ያ ከሪም🤲

እነኚህም ጅኖች ፈሪዎች ናቸው የውሀ አስገባሪ የ ሀይቅ ነገስታት እያሉ እራሳቸውን ከሚጠሩት ጅኖች መካከል ከሆነው ጂን መሪድ ውስጥ የተጠቃ ወንድማችን ሲሆን ልዩነት በሩቅያህ ወቅት በስቃይ የሚለቁ ታሪካቸውን መናገር የሚወዱ ሲሆኑ በ ቁርአን አዝካር ህክምና ወቅት ግን ልክ ቃጫ ከቅቤ እንደሚመዘዘው ያለምንም ድምፅ ማሰማት የሚወጡ ናቸው። እነሆ በዚህች በጁምአ ቀን አንዲት ለረጅም ግዜ በዚህ ጅን የተሰቃየች እህታችን በዛሬው ቀኔ የዛሬ ወር ያለችንን ልናስታውስ ወደድን "(አሏህም በርሱ ላይ ፅናት እንዲኖረኝ አደረገልኝ እናንተንም መተዋወቄ ለዚህ ቀን አበቃኝ አሁን ፊት የምጠላትን ልጄን በውዴታ መንፈስ ነው የማያት ይህም አልሃምዱሊላህ ከባሌም ጋር ታርቀናል)" የተቀረው እኛን ለማመስገን የፃፈችው ሲሆን እኛው ጋ ይቅር።
👉አደራ ሰበብ አድራሾች ሁነን አሏህ ፈውሱን እንዲሰጥ ዱአእ የምናደርግ ሀቁን መንገድ የምናመላክት እንጂ ያለ አሏህ እርዳታ የምናድን አይደለንም። ውስጦ ቤቶ ያለውን የችጋር ሰቀቀን የ ጨለማ ግሳንግስ የ ጅን እና ሲህር ጥቃት በአሏህ ቃል አሸንፈን እናስወጣ። የጌታችሁንም ቃል ሀያል መሆኑን እንመስክር አሏህም የታላቆች ታላቅ ነው። አሏሁ አክበር

🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸

💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡

💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇

⭐️ https://t.me/Qallbdoc


ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/UstazulQallb

👆

ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇

📱 https://qalebdoctor.com

https://youtu.be/bVG2DdZK7ng?si=QL6Tr_GhNGyhbBJO