🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿 (@qallbdoc)の最新投稿

🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿 のテレグラム投稿

🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿
(إِنَّا فَتَحْنَا لَكَ فَتْحًا مُّبِينًا)

ጥቅማችን ጀነት፣ጥቅማችን የአላህ ውዴታ ነው። ያስገኘንም አላህ፤እኛም የርሱ ባሮች💫ሙስሊሞች ነን👈


ዌብሳይት 👉 https://qalebdoctor.com

ለህክምና
👉 @freeeeeeeeeeeere ወይም @UstazulQallb ያናግሩ

💡እያንዳንዱ ቤት እንገባለን ኢንሻአሏህ!

☄️ የውሾች_ጩሀት_የአንበሳውን_ጉዞ_አያስተጓጉልም
40,723 人の購読者
4,510 枚の写真
2,672 本の動画
最終更新日 01.03.2025 10:54

🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿 によってTelegramで共有された最新のコンテンツ


🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧
   
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!

https://t.me/Qallbdoc  https://t.me/dr_of_heart
  #የእለቱ #መልዕክት👇👇👇
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

💭 አጥፊ ንግግር!

ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦

﴿إِنَّ الْعَبْدَ لَيَتَكَلَّمُ بِالْكَلِمَةِ مِنْ سَخَطِ اللَّهِ لَا يُلْقِي لَهَا بَالًا يَهْوِي بِهَا فِي جَهَنَّمَ﴾

“አንድ ባሪያ አሏህን የሚያስቆጣ አንዲት ንግግርን ይናገራል በሷ የሚያመጣበትን መዘዝ ሳያውቅ ከዛ ወደ ጀሀነም ይወረወራል።”

🌴 ቡኻሪ ዘግበውታል: 6478🌴

📌ይጠንቀቁ..ይወቁ..ይንቁ ‼️

በተለያዩ ጥናቶች እንደተረጋገጠው ሷሂሮች ቀድመው ሰው በረመዷን ወደ ኢባዳ እንዳይገባ ፆሙ ተበላሽቶ ተጠናክሮ እንኳ እንዳያሸንፍ ስለሚፈልጉ የወሩን ጥቅምም ስለሚረዱ በረጀብ እና ሻእባን ሲህሮችን ያድሳሉ‼️

🤲የቀልብ ዶክተር ኡስታዞችም ይህን በመረዳት ረመዷንን ጨምሮ አመቱን ሙሉ የሩቅያ ህክምና ያለ እረፍት ያደርጋሉ ! በረመዷን ከስራዎ ከህይወቶ እና ከፆሙ ጋር ለመጠናከር ከወዲሁም ህክምና እንዲጀምሩ ተውበትም አድርገው ወደ አሏህ ብቻ ፊቶን አዙረው ቀጥ እንዲሉ አጥብቀን እንመክራለን🔘


በረመዷን ሩቅያ ትልቅ አጅር አለው‼️
እርሶስ ምን ይጠብቃሉ?
ቁርአን አጅሩ በሀርፎች እጥፍ በሚሆንበት ወቅት ለአንዴና መጨረሻ ግዜ (ጨነቀኝ .ጠበበኝን.) ለማጥፋት ነብስን ለመግራት ወደ አሏህ ቀጥ ለጥ ለማለት! ረመዷን ከመግባቱ አስቀድመው ወደኛ ይምጡ ረመዷንን ሙሉ ወሮን ከኛ ጋር በሩቅያህ ህክምና ይሰንብቱ!
ብልህ ይሁኑ ከሚሰሩት ማእሲያዎች በሙሉ አሁን ይታቀቡ ! ተውባ በረመዷን ብቻ አደለም አሁን ይጀምራል
ብልህ ይሁኑ ለራሶ ለቤተሰቦ ለወዳጆችዎ ማንቂያ ደውል ይሁኑ!


⭐️ወላጆችን ልጆችን የትዳር አጋርን ሰድቆ ወይም መፅውቶ ማሳከም የተወደደም ነው! ይምጡ ቤቶን በሰደቃ በኢባዳ በኢማን ይገንቡ ኢማኖንም ያጠንክሩ⭐️


ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
https://t.me/Qallbdoc


ህክምና ለማግኘት👇
https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇
https://t.me/UstazulQallb

👆

🏴ቪድዮውን ሳያዩ ለህክምና እንዳይመጡ

🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸

💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡

💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇

⭐️ https://t.me/Qallbdoc


ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/UstazulQallb

👆

ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇

📱 https://qalebdoctor.com

የሩቅያ ኡስታዜን ጅኑ ገደላቸው! ሀውለት
ክፍል 14
 ወንድመተ ማታ ላይ ውሃውን ይሰጠኛል እጠጣለሁ እየተናነቀኝ ያስታውከኛል ወላሂ የበላሁት አይጥ ሳይቀር ወጣ ይመስለኛል፡፡ በጣም ይሸታል፡፡
 አባቴ የኔን ህክምና መጀመር ሲሰማ በጣም ተናዶ ወንድሜን አኩርፎታል፡፡ ወንድሜ ግን ምንም ግድ አይሰጠውም፡፡ ከዛንም በቃ ህክምናዬን ተከታተልኩ፡፡
 በሳምንቱ አባቴ ደወለ ና ልጄ ምን ሁናለች አለው፡፡ ወንድሜም ‹‹ እስከዛሬ ታማ ያላየሀው ህልም አሁን እንዴት ታየህ፡፡ አንተም ታከም የቀልብ ዶክሮች ጋር ብሎ ዘጋበት፡፡ 
አባቴ ይቀጠቅጣል ወንድሜ እንዴት እንዲህ እንደወደዳች አላቅም ውስጡ ገብታቹሃል፡፡ እርግጠኛ ነኝ ምንም ሃሳቡን የሚለውጥበት የለም፡፡
 እኔ በሁለተኛው ሳምንት አዝካሬን ልበል አልኩና አሁን እችላለሁ አልኩና አዝካሬን ስቀራ መጥቶ አነቀኝ ወላሂ ትንፋሼ ልትወጣ ደረሰች ጩኬ ወንድሜን ጠራሁት፡፡ መጣና እጄን ያዘኝ፡፡‹‹ ኡስታዝም አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ ይህ ከአላህ ራህመት የተባረረ ጅን በፍፁም አያሸንፍሽም›› ብለውሻል አለኝ፡፡
 ወላሂ ውስጤ ጮሀ እንደ አውሬ አደረገኝ ‹‹ እኔ እነሱን እገድላለሁ ›› አለ፡፡ ወንድሜ ግን ባዘዛቹት መሰረት ፈፅሞ አይኔንም አያየኝም መልስም አይሰጠኝም፡፡
 ቁርአኑን ብቻ ቅሪው ግድ የለሽም አለኝ፡፡ እምቢ አልኩት፡፡ ተነስቶ ወጣ፡፡ ጥዋት ላይ አዝካሩን ውሃ ሰጠኝ፡፡ ጠጣሁ እንደ ትላንቱ አልከበደኝም ጠጣሁት፡፡
 አሁንላችሁ ከዚህ ኋላማ አያሸንፈኝም አልኩና በቀን አዝካሩን ቀራሁት ምንም አልሆንኩም ፡፡ በቀን ብቻ አዝካሩን መቅራት ጀመርኩኝ፡፡ ሶስት ቀን ሰላም ሆንኩ፡፡
 ማታ ላይ ስለው ትንሽ ትንሽ አመመኝ፡፡ በተለይ ወገቤን በጣም ነው ነው የሚያመኝ የነበረው፡፡ አንድ ምሽት ላይ ሀሙስ እለት ነው፡፡ ወንድሜ ወተት ገዝቶልኝ መጣ፡፡
 ወተቱን ሳየው አልወደውም፡፡ ከዛንም አዝካሩን እዚህ ላይ ቅሪና ጠጪ አለኝ፡፡ እኔ በወንድሜ ጥንካሬና በናንተ ታጋሽነት ባይሆን አልኖርም ነበር፡፡ ለዚህም አመሰግናቹሃለሁ፡፡
 ወንድሜ ሰጠኝ ወተት ላይ ድምፄን ከፍ አድርጌ እያለቀስኩ ከልብ በቃኝ ስቃይ እያልኩ አለቀስኩኝ፡፡ ወንድሜም ከኔ ጋር አለቀሰ፡፡
 በጣም ነው ተጎዳሁት እሱም ያቀዋል አላህዬ ስቃዬንም ያቀዋል፡፡ በቃ ይብቃሽ በለኝ አልኩ፡፡ ለቅሷችን ዱአችን ልዩ ነበር፡፡ ይቀጥላል፡፡ 


🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸

💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡

💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇

⭐️ https://t.me/Qallbdoc


ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/UstazulQallb

👆

ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇

📱 https://qalebdoctor.com

ወደ እብደት የሚወስዶት መተት ቢሰራቦት እንዴት ያቃሉ!?

#ቶሎ_እራሶን_ይፈትሹ!

ማሰብያን የሚቆጣጠሩ የሲህር ምልክቶች
‼️

በኡስታዝ ዶክተር አቡ ፈርሃን፡፡
ክፍል 2
አልሃምዱሊላህ እነሆ አሏህም ብሎ እዚህ ደርሰናል፡፡ አላህ ምንግዜም አሸናፊ ነው፡፡ ከአላህም ጋር የተዋደደ የርሱንም ጥበቃ የሚሻ ሰው በሙሉ በርሱ መንገድ ላይ ቀጥ ለጥ እስካለ ድረስ አሸናፊ ነው፡፡ እነሆ እናንተም የሚታይባችሁን ምልክቶች ቁብ በመስጠት እራሳችሁን በቁርአን አሸናፊ አድርጉ፡፡

1🔹.#ቀይ_እንኳ_ቢሆኑ_የፊት መጥቆር፡፡
ፊታቸው እጅግ በጣም ከሰል ይሆናል፡፡ ይህም ለተመልካች የሆነ ችግር መኖሩን ያውቃል ይረዳል፡፡ በዚህም ወቅት እጅግ በጣም ሰው አስተያየት ለቤተሰብ ይበዛል፡፡

2.🔹 #ልክ_ሰው_በአንዳች ነገር ሲስቅ ‹‹በኔ ነው የምትስቁት››
ብሎ ማሰብ፡፡ ሰው ሲያወራ በኔ ላይ ነው ሚመክሩት ብሎ ማሰብ ሰው ሲያዩ እኔን እየተከለታተለኝ ነው ብሎ ማሰብ፡፡ ይህ ለእብደት ሩብ ጉዳይ የቀረው ሁኔታ አስቸኳይ ወደ ሩቅያህ መጠጋት ያለበት ጉዳይ ነው፡፡

3🔹.#ብዙ_ግዜ_ከተቀመጡበት አይነሱም፡፡
ይህ ሚን አጃኢበቲሂ ታካሚ ቤታችሁ ኑሮ ብታዩ በተርግጠኝት ታውቃላችሁ፡፡ ከጸባያቸው መለዋወጥ በተጨማሪ አንድ ቦታ ላይ ተቀምጠው ሶስት ሳምንት ሊሞላቸው ይችላል፡፡ ከዚያ ቦታ ሰው ጎትቶ ካላነሳቸው አይነሱም፡፡ ሰውነታቸው ቆስሎ እስኪተላ ድረስ ከቦታቸው ላይ አይነሱም፡፡

4. 🔹#ዶክተር_ቢመክራቸው_እንኳ የአመጋገብ ስርአታቸው መበላሸት፡፡
ይህም ምግብ እየተመገቡ በፊት የሚወዱት ምግብ ተሰርቶ አንድ ጉርሻ እንኳን አይበሉም፡፡ በተቃራኒው አፈር መብላት ቆሻሸ መብላት ካልሲ የተለበሰ መመገብን ይወዳሉ፡፡ አንዳንዴም መጥፎ ነገርን ተመግበው ልታገኟቸው ይችላሉ፡

5.🔹#ክፉ_በተባለ ደረጃ_የወሲብ_ፍላጎት_መቀነስ እጅግ በጣም መቀነስ፡፡
ይህ በብዙውን ግዜ በሴቶች ላይ ያይላል፡፡ ውስጣቸው ጭራሽ የወሲብ ፍላጎት ይሞታል፡፡ ባል በየግዜው ስሞታ የሞያሰማውም በዚሁ  ላይ ነው፡፡

6.🔹#ተፈጥሮአዊ_ግዴታን እላያቸው ላይ መጠቃቀም መጀመር፡፡
ይህ በመሃል በቀልድ ዝም እየተባለ ይመጣና እዚህ እስቴጅ ላይ ሲደርሱ ደህና ነበረችኮ ወደሚለው ቀልድ ይመጣል፡፡ በፈስ መልክ እላያቸው ላይ ይጸዳዳሉ፡፡ እነርሱ መበላሸታቸውን ቢያዩ እንኳ ከመለቃለቅ ይልቅ  እንዳይነካቸው ያደርጋሉ፡፡ ሰው ወደነርሱ ሲቀርብ ነብር ይሆናሉ፡፡ ይህን የማያደርጉና ዝም የሚሉ ከሆነ ደግሞ የበሽታውን እጅግ ስር መስደድ አመላካች ነው፡፡


#ርእሱን_በተመለከተ_እንዲሁም በጅንም ይሁን በሲህሬ ልክፍት ለደረሰባችሁ በሙሉ፡፡ በቀልብ ዶክተር የቴሌግራም አድራሻ ቻናል ውስጥ በመግባት የኡስታዞችን ወይም የዶክተሮችን አድራሻ በመውሰድና ምልክቶቻችሁን በማስረዳት ህክምናችሁን መከታተል ትችላላችሁ፡፡


🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸

💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡

💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇

⭐️ https://t.me/Qallbdoc


ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/UstazulQallb

👆

ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇

📱 https://qalebdoctor.com

እነሆ አልሃምዱሊላህ አሏህስ ምን ይሳለነዋል🤲
አንድ ሰው ለአንድ ሙእሚን በችግር ሰአት ከደረሰ የሀዘን እንባውን አብሶ አይዞህ አለሁልህ ከአሏህ ጋር ከጎንህ ነኝ ማለትንስ የመሰለ ኢስላማዊ ስብእና ከሰጠው ያ ሰው ኡማውን በሙሉ እንዳስተዛዘነ እንዳባሸረ ነው🤲 እናንተ ሙእሚኖች ሆይ ለ ረመዷን መልካም ስራን እናብስራችሁ ኑ በአሏህ ቃል ታከሙ በሰደቃህ አፊያችሁን አድሱ 🤲 ወደ ጌታዬና ወደ ጌታችሁ ተቃረቡ 🤲 አልሃምዱሊላህ ለዚህ ላበቃን ጌታ🤲 አሏሁ አክበር እርሱስ ሁሌም በልቦቻችን ላይ ቀን ተሌት ነገሰ 🤲 ጌታችን ሆይ ባንተ በተሰጠን ኒእማ ተጠቃሚዎች አድርገን ኡማውንም በሙሉ አሽርልን ሲህርን አይነናስን በየቀኑ አዋርድልን🤲

https://youtu.be/dkjr5aSwCmM


🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸

💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡

💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇

⭐️ https://t.me/Qallbdoc


ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/UstazulQallb

👆

ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇

📱 https://qalebdoctor.com

እናንተ ያመናችሁ ሰዎች ሆይ በእርግጥም የጌታችሁ ቃል ለናንተ አፊያም በቃ። ከርሱ ውጭ እርዳታን የፈለገ ሁሉ ከጌታው ርቋል ወደርሱ የሸሸም ያሸንፋል ወደ ጌታችሁ ሽሹ🤲

🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸

💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡

💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇

⭐️ https://t.me/Qallbdoc


ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/UstazulQallb

👆

ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇

📱 https://qalebdoctor.com

እነሆ ጀግኖቹን ለማጀገን በዘፈን በ ማላያእኒ መጥፎ ግዜ እንዳያሳልፉ በኢባዳ ሲደክሙ እራሶን እንዲገመግሙ ከፍ ብለው አሏህ ጋር እንዲታዩ ኢማኖን በሰሀቦች መንገድ ይፈትሹ ዘንድ ሀያቱ ሰሀባን ይዘንላችሁ ብቅ አልን🤲 ብሎም የታላላቅ ነብያቶችንም ታሪክ አቀረብን! ከቤተሰብ ከልጆች ከወዳጅ ዘመዶ ጋር ተሰባስበው ያድምጡ🤲 ጁምአ ከቀኑ 9 ሰአት ላይ በቀልብ ዶክተር ቻናል! ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኒ ሰብስክራይብ በማድረግ የሚለቀቁ ቪድዮዎች ይድረሶት

https://www.youtube.com/c/የቀልብዶክተር

https://youtu.be/fKMgy8tX61s?si=D8Yb7evZ9tF-Fb2d

🤲🤲🤲🌗

https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹
┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart