Últimas Postagens de ጥልቅ እይታዎች (@princeabdusamed) no Telegram

Postagens do Canal ጥልቅ እይታዎች

ጥልቅ እይታዎች
💜 የማራኪ እና አስደማሚ
ጥበቦች ስብስብ‥⚘
3,666 Inscritos
565 Fotos
31 Vídeos
Última Atualização 10.03.2025 23:06

O conteúdo mais recente compartilhado por ጥልቅ እይታዎች no Telegram

ጥልቅ እይታዎች

29 Oct, 04:26

3,683

💜 ቀብር ውስጥ ብቸኛ ሆኖ
ከመረሳት በላይ የሚያሳዝን
ነገር የለም ።

አላህ ዱዓ የሚያደርጉልንን
ኸይረኞች ያግራልን..
ጥልቅ እይታዎች

09 Jul, 16:34

5,187

💜 ህይወትህን ማንም
መልክ እንዲሰጣት አትጠብቅ
ምናልባት ከጥቁር ቀለም ውጪ
ላይኖራቸው ይችላልና ።

       Te » @PrinceAbdusamed ㋡
ጥልቅ እይታዎች

08 Jul, 16:05

4,755

💜 ምናልባት ነበዩላህ ዩኑስን
የገጠሙት ፅልመቶች ሊሆኑ
ይችላሉና ተስቢህን እናብዛ ።

       Te » @PrinceAbdusamed ㋡
ጥልቅ እይታዎች

01 Jul, 12:14

5,090

💜 ለገዛ (palestine)
ልክ ብቸኛው አስታዋሿ እንደሆንክ
አስበህ ሁሌም ዱዓ አድርግላት
#ያንተ_ጂሃድ_ዱዓ ማድረግህ ነው

       Te » @PrinceAbdusamed ㋡
ጥልቅ እይታዎች

30 Jun, 06:12

4,409

💜 ባለቤቴ ሆይ !
የቁርአን ሂፍዝ እየተያዘልኝ አይደለምና ምን ባደርግ ይሻለኛል? ብዬ እንደማማከር ጠየቅኳት
ምን ብትለኝ ጥሩ " ወላሂ ሙሉ ቁርአንን በቃልህ ከሸመደድከው በሙሉ ፍላጎቴ እንዲሁም ደስተኛ ሆኜ ሁለተኛ ሚስት እድርሃለሁ " አለችኝ 😍
ታድያ ይህን ስሰማ በ3 ወር ውስጥ አጣራሁና ያለምንም እንከን ሙሉ ቁርአንን በቃሌ ሸምድጄ ሳበቃ ለመሀላዋ 3 ቀን ፁማ እርፍ‥

           Te » @PrinceAbdusamed ㋡
ጥልቅ እይታዎች

04 May, 07:10

5,576

💜 3 ያለ ቀጠሮ የሚመጡ እንግዶች
ሪዝቅ ፣ ቀደርና ሞት ናቸው
አላህ ሪዝቃችንን ሐላል ፣
ቀደራችንን ውብ አድርጎ ሞት ሲመጣም
ከኛ ደስ ብሎት የምንሞት ያድርገን ።

       Te » @PrinceAbdusamed ㋡
ጥልቅ እይታዎች

03 May, 03:22

4,397

💚 አላህ ከምን አይነት ሙሲባ
እንደሚጠብቅህ አታውቅምና
የጠዋት ዚክርን ማለት አትዘንጋ ።

ሰባሀል ኸይር

          Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ
ጥልቅ እይታዎች

02 May, 11:54

4,350

💜 ድክም ብሎ ከተበጣጠሰው
ኪስ ጀርባ ጣፋጭ የሆኖ ፍሩቶች
አሉ... ልክ እንደዛው ከፊል ሰዎችም
ካረጁ ልብሶቻቸው ጀርባ ምርጥ ልብ
ያላቸው አሉ ።

       Te » @PrinceAbdusamed ㋡
ጥልቅ እይታዎች

02 May, 07:35

3,523

💜 በአንድ ሰው ጥረት ላይ ብቻ
የተመሰረቱ ግንኙነቶች ሁሉ
ቀጣይነት አይኖራቸውም ።

       Te » @PrinceAbdusamed ㋡
ጥልቅ እይታዎች

30 Apr, 07:38

3,817

💜 ከመወሳቱ በኋላ
ልዩ ፈገግታ የሚያመጣ
ውብ ነገር ሁን ።

       Te » @PrinceAbdusamed ㋡