آخرین پست‌های Pharma college (@pharmacollegeplc) در تلگرام

پست‌های تلگرام Pharma college

Pharma college
official channel of pharma college
5,898 مشترک
883 عکس
32 ویدیو
آخرین به‌روزرسانی 06.03.2025 09:43

کانال‌های مشابه

Tikvah-University
318,035 مشترک
Pharmacy Rx plus
13,007 مشترک
ባሻ ገበያ
1,249 مشترک

آخرین محتوای به اشتراک گذاشته شده توسط Pharma college در تلگرام

Pharma college

10 Sep, 11:36

6,340

የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ | የፈተና ማብራሪያ
____

ጤና ሚኒስ
ቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ Medicine, Nursing, Public Health, Pharmacy, Anesthesia, Medical Laboratory Science, Midwifery, Dental Medicine, Medical Radiology Technology, Environmental Health, Psychiatric Nursing, Pediatric & Child Health Nursing እና Surgical Nursing ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ ፈተናው ከመስከረም 8 - 10/ 2017 ዓ.ም ድረስ የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን፦

1. የፈተናው መርሃ-ግብር
- 8/1/2017 ዓ.ም…… Medicine, Pharmacy, Anesthesia, Dental Medicine, Environmental Health, Psychiatric Nursing and Surgical Nursing
- 9/1/2017 ዓ.ም………  Medical Laboratory Science, Midwifery, Pediatric and Child Health Nursing, Medical Radiology Technology and Public Health
- 10/1/2017 ዓ.ም…………… Nursing 
እያንዳንዱ ተፈታኝ ከሚፈተንበት ቀን አንድ ቀን ቀደም ብሎ ማለትም መስከረም 7/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ በ 3፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል፤ የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራትና፤ የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርበታል::

2. በፈተናው ዕለት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ (የቀበሌ መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፍቃድ ወይም ሌላ በግልጽ የሚታይ ህጋዊ መታወቂያ) ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡

3. ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣  ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎች እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡

4. በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት በኋላ) አቴንዳንስ ላይ በአግባቡ መፈረማችሁን ማረጋገጥ ይኖርባችኋዋል፣

5. ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን QR code ያለው የፈተና መግቢያ /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

     የመፈተኛ ጣቢያ ኦንላይን በመረጣችሁት መሰረት ስም ዝርዝራችሁን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ /Link/ በመጫን መመልከት ይኖርባችኋል፡፡ (https://drive.google.com/drive/folders/17QzuVtjm4Uh3yQhA-teNFt7PRDqBc0Ft?usp=sharing)
     ተመዛኞች ስማቸው ከተጠቀሰበት ተቋም ውጪ በፍጹም ፈተናውን መውሰድ የማትችሉ መሆኑን እናሳስባለን፡:
Pharma college

10 Sep, 11:35

2,984

Pharma college

03 Sep, 14:52

4,201

Pharma college

31 Aug, 15:52

4,787

Today, we proudly celebrated a remarkable milestone—20 years of excellence at our college!

This celebration is a tribute to every member of our dedicated staff, who have been the backbone of our institution, and to all the students who have walked these halls and made their mark. We extend our heartfelt thanks to each and every one of you.

Because of your commitment and passion, we are here today, commemorating 20 years of success.

Congratulations to the entire Pharma family! Together, we will continue to grow, shaping futures and writing new chapters in our shared history.

Here’s to the next 20 years and beyond!
Pharma college

30 Aug, 16:48

4,162

#MoH

የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ከመስከረም 8-10/2017 ዓ.ም ይሰጣል።

ጤና ሚኒስቴር በተለያዩ የጤና ሙያ መስኮች ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቁ ቴምፓራሪ ዲግሪ ለተሰጣቸውና የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ምዝገባ ላጠናቀቁ የጤና ባለሙያዎች በነሐሴ 2016 ዓ.ም ሊሰጥ የነበረው የብቃት ምዘና ፈተና ከመስከረም 8-10/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ አሳውቋል።

ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲሔድ በምዝገባ ወቅት ሲስተሙ የሚሰጠውን የፈተና መለያ ቁጥር የያዘ ወረቀት (ስሊፕ) ፕሪንት አድርጎ መያዝ ይጠበቅበታል ተብሏል።
Pharma college

21 Aug, 07:30

4,289

The second day of the training workshop on Post-Exam Analysis, hosted by the USAID/HWIP project in collaboration with the Pharma College ICT Directorate, held at Pharma College CPD Hall 1, was both insightful and engaging. Participants actively exchanged ideas, exploring innovative strategies to enhance educational outcomes and improve assessment practices.
Pharma college

20 Aug, 09:08

3,911

Pharma College ICT Directorate recently hosted an engaging training and discussion panel on online and blended digital learning, supported by the USAID/HWIP project. This session highlighted innovative strategies and tools for integrating digital platforms into education, promoting accessibility and interactivity.

Additionally, the presentation assessed the college's progress based on previous training sessions and included discussions on future directions.

The college aims to enhance educational outcomes and empower both educators and students in the evolving landscape of digital learning.

We would like to extend our appreciation to USAID for their invaluable support in this initiative.
Pharma college

16 Aug, 06:58

3,573

📌 Swiss Government Excellence Scholarships 2025-2026 📌

Annually, the Swiss Confederation grants Government Excellence Scholarships to promote international cooperation and exchange through research and arts between Switzerland and over 180 countries.

Benefits of the Swiss Government Excellence Scholarships 2025-2026:
-There is no application processing fee.
-A monthly stipend will be given to master’s, PhD, and Postdoctoral students.
-For more information about financial support, visit the official website.

Apply: https://youthbreaktheboundaries.com/2024/08/13/swiss-government-excellence-scholarships-2025-2026-study-in-switzerland/
Pharma college

14 Aug, 18:34

4,084

#እንድታውቁት

የዝንጀሮ ፈንጣጣ (MPox) የተያዙ ህሙማን የሚያሳዩዋቸው ዋና ዋና ምልክቶች፦

- ትኩሳት፣
- ራስ ምታት፣
- የዕጢ እብጠት፣
- የጡንቻ እና የጀርባ ህመም፣
- ሽፍታ፣
- የቆዳ ቁስለት
- የአቅም ማጣት ናቸዉ።

እነዚህ ምልክቶች መከሰታቸው የተረጋገጠ እና በቅርቡ በሽታው ወደ ተከሰተባቸው ሀገሮች የጉዞ ታሪክ ያለዉ ማንኛውም ሰው በአቅራቢያው ወደሚገኝ የጤና ተቋም በመሄድ አስፈላጊዉን ምርመራና እንክብካቤ ማግኘት አለበት።

በሽታው በቀጥታ ከሰው ወደ ሰው በንክኪ የሚተላለፍ ነው።

ከላይ የተጠቀሱትን ምልክቶች የሚያሳይ ማንኛዉም ሰው በአቅራቢያው ወደሚገኝ የጤና ተቋም ሪፖርት ማድረግ ወይም በ952 እና 8335 ነጻ የስልክ መስመር ጥቆማ እንዲደረግ ጤና ሚኒስቴር ጠይቋል።
Pharma college

12 Aug, 19:23

3,528

ጤና ሚኒስቴር በዚህ ወር ለሚሰጠው የብቃት ምዘና ፈተና ምዝገባ ተጀምሯል!

በተለያዩ የጤና ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ ቴምፓራሪ ዲግሪ የተሰጣችሁና የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ የጤና ባለሙያዎች የምዘና ፈተናውን መውሰድ ትችላላችሁ ተብሏል፡፡

የብቃት ምዘና ፈተናውን የሚወስዱ አመልካቾች ምዝገባ ከነሐሴ 06-15/2016 ዓ.ም እንደሚከናወን ሚኒስቴሩ አሳውቋል፡፡

የመንግሥት እንዲሁም የግል ተቋማት ተመዛኞች http://hple.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ብቻ ምዝገባ እንድታደርጉ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡

ምዝገባ ስታደርጉ ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር የያዘ ስሊፕ print አድርጋችሁ በመያዝ ስትመዘገቡ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በፈተናው ወቅት እንድትገኙ ተብሏል፡፡

በሰኔ 2016 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር በኩል የተሰጠውን የፋርማሲ ሙያ የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፋችሁ ተመዛኞች፣ በጤና ሚኒስቴር በኩል የሚሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና መውሰድ የሚጠበቅባችሁ በመሆኑ ከላይ በተጠቀሰው ዌብሳይት ላይ በመግባት ምዝገባ አድርጉ፡፡

ሰኔ 19/2016 ዓ.ም በተሰጠው የመውጫ ፈተና አልፋችሁ ዲግሪ የያዛችሁ የአንስቴዥያ ተመዛኞች፣ ይህ የምዝገባ ጊዜ እንደተጠናቀቀ የተግባር ምዘና (OSCE) ምዝገባ የሚጀመር በመሆኑ በትዕግስት እንድትጠባበቁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡