ዲማስ DIMASE ديماس @officialdemas Telegram 频道

ዲማስ DIMASE ديماس

ዲማስ DIMASE ديماس
ይህ ቻናል በአህለል ሱና ወልጀማዓ የተደረጉ ዳእዋዎችና በዲናዊ አዝናኝ ግጥሞች ፤ሀዲሶች ታሪኮች እናንተን ማዝናናት ነው። በተጨማሪም የተደበቁ የጴንጤዎች ተንኮልና አደጋዎች ወደ ህዝበ ሙስሊሙ ያደርሳል። በህዝበ ሙስሊሙ ላይ የተጋረጠ ወቅታዊ አደጋም ካለ እየመረመረ ያደርሳል። ይህ ሁሉ የሚሆነው በአሏህ ፈቃድ ነው። ይግቡ ይቀመጡ ይዝናኑ ይማሩ የናንተ ሚድያ ነው።
#ይህ #የዲማስ #ቴሌግራም #ነው
6,934 订阅者
1,156 张照片
627 个视频
最后更新于 09.03.2025 04:16

ዲማስ DIMASE: የሚያስደስት አህለል ሱና ቻናል

ዲማስ DIMASE ቻናል አሁን በማህበረ-ሰብ ውስጥ ከፍ ባለ ስም ሆኖ የታወቀ የሚያስደስት ቻናል ነው። ይህ ቻናል በአህለል ሱና ወልጀማዓ የተደረጉ ዳእዋዎችን እና በዲናዊ አዝናኝ ግጥሞች ይሰጣል። አብዛኞቹ ፈቃድ እንዳለው የተቀረጹ የሀዲሶች ታሪኮች ከሰፈሩ ጋር እንደሚኖሩ እና እንደሚኖሩ በየወቅቱ የተለያዩ ጉዳዮች ወደ ህዝበ ሙስሊሙ ይወርዳሉ። ገንዘባቸው እንዳለው የማይመነጭ ወንጌል ነው።

ዲማስ DIMASE ቻናል የምን ያመለክታል?

ዲማስ DIMASE ቻናል ይዤ የአህለል ሱና ወልጀማዓ የተደረጉ ዳእዋዎችን ይመለክታል። እንዲሁም የእንደዚህ ጉዳይ አዝናኝ ግጥሞችን ይፈውሳል።

በተጨማሪም የተደበቁ የጴንጤዎች ተንኮልና ተደጋጋሚ ወጥን ወደ ህዝበ ሙስሊሙ ይወርዳሉ።

ዲማስ DIMASE ቻናል የእውነት መንግስት ይዘው?

ሰላም አድርግ! ዲማስ DIMASE ቻናል በታሪኮች የተወሰነ ውስጥ ይበልጥ ምርምር አመልክቶ መረጃ ይሰጣል።

ይህ የህዝብ አስተያየት እና ትንበያ ውስጥ ወደ ዘወትር ወይም ወደ አዲስ ታሪኮች ተመልክቶ ይገኙ ይሆን።

ዲማስ DIMASE በምን ይተኛለ?

ዲማስ DIMASE ከፈለግበት ይቀመጣል። የአህለል ሱና ወልጀማዓ ነው።

ያነስ እንዳለው ማህበረሰቡ በሦስት ዙሪያው አህለል በሰው ቃል ወንበር ገና ላይ ይቁጠባል።

ዲማስ DIMASE የምን ዕውነት ያመለክታል?

ዲማስ DIMASE የምን ዕውነት በታሪኮች መሠረት ይመለክታል። ይህ ውይይት በአውድ እና ሃይቅ ምንጭ የሚመለክታል።

ታሪኩ ለህዝብ ላይ መረጃ ይሰጣል በዝርዝር መንግስት የነዳይ ሥርዓት ሥርዓት ይኖረዋል።

ዲማስ DIMASE የማይመነጭ ወቅታዊ የአቅም ዕቅፍ እንደምን ይቀመጣል?

ዲማስ DIMASE ወደ ህዝበ ሙስሊሙ የአቅም ዕቅፍ የሚመለክታው የሚያስደስት የአቅም ይወነሳል።

እነዚህ ወቅታዊ ዝና ወይም መረጃ ይቁጠባሉ ይህ እንደምን ተወንገድ ይበዝባል።

ዲማስ DIMASE ديماس Telegram 频道

ዶሮንን እና ምርጥ ቡድን በትክክለኛ ስልክ ላይ ያደርጋል ይህ አፕ ተማሪዎችን ለማስማሚ ላይ እንደኛን ድረገ ሀዲስ አዝናኝ ምልክት ለማግኘት በመታወቅ ተዘጋጅቶ ያልበለዩ የጸንበላሕ ትከላከለ ሀይማኖች እና ሀይማኖች ትዕዛዝ ከመበታታል ካልሆነ ሚድያኖች ላይ በስንት እንቀጥለዋለን? ይህ ቡድን ከዲናዊ አዝናኝ አቀማመጥ በጣም በሊኒ ሰሌድ ለመቆጣጠር ሺን እና ከወጣቶች ግንባታ ፣ ይለከቡ ይህ ቡድን እና ለቡድን መረጃዎች እና መገኛዎች ማስታወስ ለማግኘት በጣም በቁርስ እና ጼንጤላ ስለ DIMASE ديماس ሃላፊነቶች እና የሴቶቹ እና ልጅነቶች የተለያዩ መን ገዶች መሳይ እና ለመስራት ከፈለገላቸው ወደ ሙስሊሚ የገበያ ምክሮች ያስተካክለዋል። የዲማስ የሴቶች እና ህዝብ ድር የጻፈ ወንድ እና ሴት ተንኮሎች የተገኘ ስለሆነ ተጨባን ቢገርም ሴት ተንኮሎች ንብረቱ የምስጋና ነው፤ እና በመጠቀም አመልካቾች ለመጠቀም ትችላለህ ከእነሱ አጭር መልኩን እና ለናንተ ልኬት ደምን ያለው አገልግሎት አለው። በዚህ ቡድን መብራት ለማብረስ የሚሰጥ ፕሮሞሞም እና መገናኛ መረጃዎች ለማብርስ ሆኖ ጽንስን የማቃጠለውን ቱማን ቢቻገር ካልቅነሽ ኔቶች ለመጠቀም በተመለከት ቡድን ላልተሳካ በብደት ከፈለገላቸው በአቅጣጫው እግር የግጥም ውሂቡ ይሆናል።

ዲማስ DIMASE ديماس 最新帖子

Post image

አስቀያሚ(አፀያፊ) ድርጊት⁉️ነጭ ነጯን ከማውራታችን በፊት በየመስጅዱ ያላችሁ ኢማሞች ወላጆች እንዲሁም እህቶች ያሉን በሙሉ፦

ሴቶችና ወንዶች በተራዊህ ስም በምሽት ከቤት ወጥተው መንገድ ላይ ሰው እያያቸው የሚያደርጉት አፀያፊ ድርጊት ለመከላከል ጥረት የማታደርጉ ከሆነ የመስጁዱን ስም እየጠቀስን ያለውን ክፍተት እንዲያስተካክሉ ማድረግ እንችላለን።

በረመዷን የዝሙት በር ከምትከፍቱ ከቻላችሁ ከመህረሞቻቸው ጋር እንዲሄዱ ማድረግ ካልሆነ ግን መፍትሔ የምትሉትን አማራጭ ብትጠቀሙ እላለሁ።

በተለይ በየከተማው ያላችሁ ኢማሞች የመስጅድ ኮሚቴዎች ወላጆች ወንድሞች በዚህ ጉዳይ ላይ እጥፍ ድርብ ሃላፊነት አለባችሁ አለብን።

(አንድ ድርጊቱን አይቻለሁ ያለ ሰው የመስጅዱን ስም ጠቅሶ ተንቢህ ብታደርግልን ብሎኝ ነው።)

(የቻለ ሼር ያድርገው)

https://t.me/OfficialDemas/6777

08 Mar, 05:41
2,192
Post image

አህባሽ በሀበሻ የሚል ቻናል ነው።ገብታችሁ ጎብኙት።📱👇
https://t.me/ahbashbehabesha

08 Mar, 01:40
1,398
Post image

🌹አስተማሪና መሳጭ ታሪክ!
~
በሰዑዲ የሚኖር የመኒ ነው፡፡ በአንድ ወቅት ያጋጠመውን ታሪክ እንዲህ ይተርከዋል፡፡
ከፊሌ የዘካ ገንዘብ ሊያከፋፍል ፈልጎ ከሱ ጋር ወጣሁ፡፡ የድሃ መንደሮች ወዳሉባቸው ጠረፍ አካባቢ ሄድን፡፡ የዘካው ገንዘቦች በፖስታ የታሸጉ ነበሩ፡፡ እያንዳንዱ ፖስታ በውስጡ 5ሺ ሪያል ይዟል፡፡ ከአንዱ መንደር ወጥተን የጂዳ-ጂዛን መስመር ስንይዝ አንድ የ70 አመት አካባቢ ሽማግሌ አገኘን፡፡ ሽማግሌው ብርቱና ጤናማ ነው፡፡ ጎዳናውን ይዞ ይጓዛል፡፡
ወዳጄ፡ “ይሄ ደግሞ በዚህ ሰዓት በዚህ በረሃ ምን ይሰራል?” አለኝ፡፡
ሹፌሩ፡ “ህገ ወጥ የመኒ ነው” አለ፡፡
ካጠገቡ ደርሰን ቆምንና ሰላም አልነው፡፡
* “ከየት ነው ወንድም?”
- “ከየመን”
* “የት ነው የምትሄደው?”
- “የአላህን ቤት ናፍቄያለሁ።”
* “ህጋዊ ነህ?”
- “አይደለሁም”
* “ለምን ህጋዊ አልሆንክም?”
- “ለዋስትና 2ሺ ሪያል ማስያዝ ይጠበቅብኛል፡፡ እኔ ያለኝ 200 ብቻ ነው፡፡ በመቶዋ ተሳፈርኩባት፡፡ የቀረኝ መቶ ብቻ ነው” አለ፡፡
* “እሺ አጎቴ! በጉዞ ላይ ምን ያክል ሆነህ?” አለው ጓደኛየ፡፡
- “ስድስት ቀን!”
* “እየፆምክ አይደለም ኣ?”
- “አይ ፆመኛ ነኝ፡፡”
* “ጥሩ፡፡ አንተ ከ 5 በላይ የፍተሸ ኬላዎችን አልፈሃል፡፡ እንዴት ነበር የምታልፋቸው?”
- “ከሱ በስተቀር እውነተኛ አምላክ በሌለው አላህ እምላለሁ! የማልፈው በነሱው ዘንድ ነው፡፡ ግን አንድም ያናገረኝ የለም!”
* “ለስራ ነው አመጣጥህ?”
- “በጭራሽ ወላሂ! እኔ የአላህን ቤት ናፍቄ ነው የመጣሁት፡፡ ዑምራ ማድረግ ነው የምፈልገው፡፡ ወደ መካ ነው የምጓዘው፡፡”
* “በአስፋልት ላይ ስትጓዝ ተዘዋዋሪ ዘቦች /ፓትሮል/ አልያዙህም?”
- “ከግማሽ ሰዓት በፊት በ 50 ኪ. ሜ. ርቀት ላይ ይዘውኝ ነበር፡፡ እዚህ ከመድረሴ አንድ ኪ. ሜ. ቀደም ብሎ ድረስ እነሱ ናቸው ያመጡኝ፡፡ የት እንደምሄድ ሲጠይቁኝ በአላህ ምየ የአላህን ቤት እንደምፈልግ ስነግራቸው ለቀቁኝ።”
* “ሱብሓነላህ! ጭራሽ እስከዚህ ቦታ በፍጥነት እንዲያደርሱህ አላህ ፓትሮሎችን አመቻቸልህ” አልኩኝ በውስጤ፡፡
- ወዳጄ ሁለት ፖስታዎችን እየሰጠው “እነዚህን ያዝ፡፡ ዘካ ነው” አለው፡፡
* እየተቀበለ “ጀዛኩሙላህ ኸይር” አለ፡፡
በፖስታዎቹ ያለው ገንዘብ መጠኑ ምን ያክል እንደሆነ አያውቅም፡፡
* “የሰዑዲን ብር ታውቃለህ?” አልኩት፡፡
- “አዎ!” አለ፡፡
* “ጥሩ፡፡ ፖስታውን ክፈትና እንዳይጠፋብህ ገንዘቡን በቀበቶህ (በሒዛምህ) ውስጥ ደብቅ” አልኩት፡፡
ሲከፍተው 10 ሺህ ሪያል!!
- “ይህ ሁሉ ለኔ ነው?” አለ፡፡
* “አዎ ላንተ ነው” አልነው፡፡
ከመኪናው ላይ ወደቀ፡፡ ራሱን ሳተ፡፡ ከመኪናው ወርደን በላዩ ላይ ውሃ መርጨት ያዝን፡፡
- “ይህ ሁሉ ገንዘብ ለኔ ነው? ይህ ሁሉ ገንዘብ ለኔ ነው?” እያለ መጮህ ያዘ፡፡ ቁጭ ብሎ ማልቀስ ቀጠለ፡፡
* ባልደረባዬ፡ “ከኛ ጋር ትንሽ ወደ ፊት እንውሰደው” አለ፡፡
ከኛ ጋር መኪና ላይ ወጣ፡፡ ትንሽ ሲረጋጋ ጠየቅኩት፡
* “ምንድን ነው ይህ ሁሉ ለቅሶ?” አልኩት፡፡
- “እኔ የመን ውስጥ ከቤቴ ጎን ቦታ አለችኝ፡፡ ለአላህ ሰጥቻታለሁ፡፡ እኔና ቤተሰቦቼ በሷ ላይ በጭቃና በድንጋይ አድርገን መስጅድ ገንብተንባታል፡፡ ግንባታው ቢጠናቀቅም ምንጣፍና ጥቂት ነገሮች ቀርተውት ነበር፡፡ ለዚህ መስጂድ እንዴት ምንጣፍ እንደማገኝ ተቀምጬ አስብ ነበር” አለ፡፡
ይህን ሲል የእውነት ሁላችንም አለቀስን፡፡ “አሳቡ ኣኺራ የሆነ ሰው ዱንያ እንዳለች ትመጣለታለች” የሚለውና “አሳቡ ኣኺራ የሆነ ሰው አላህ መብቃቃቱን ከልቡ ውስጥ ያደርግለታል፡፡ ነገሩንም ይሰበስብለታል፡፡ ዱንያ በግዷ ወደሱ ትመጣለች፡፡ አሳቡ ዱንያ የሆነ ደግሞ አላህ ድህነቱን በአይኖቹ መሀል ያደርግበታል፡፡ ነገሩንም ይበትንበታል፡፡ ከዱንያም የተወሰነለት ብቻ እንጂ አይመጣለትም” የሚለው የነብዩ ﷺ ንግግር ትዝ አለኝ፡፡
በዚህን ጊዜ ወዳጄን ለሰውየው እንዲጨምረው ጠየቅኩት፡፡ ተጨማሪ 2 እሽግ ፖስታ ሰጠው፡፡ በድምሩ 20 ሺ ሪያል አገኘ ሰውየው፡፡ ሰውየው ከመኪናው ከመውረዱ በፊት እያለቀሰ ያጉተመትምና ዱዓ ያደርግ ነበር፡፡
* “በአላህ ላይ እውነተኛ የሆነውን መመካት ብትመኩ ኖሮ ልክ ወፍን እንደሚረዝቀው ይረዝቃችሁ ነበር፡፡ ተርባ ወጥታ ጠግባ ትመለሳለች” የሚለው የነብዩ ﷺ ሐዲሥ መጣብኝ፡፡
የተተረጎመ
copy


https://t.me/OfficialDemas/6772

05 Mar, 10:28
3,300
Post image

🌹ማር🌹 መድሀኒትነት እንዳለው በቁርአንና በሀዲስ በህክምና ባለ ሙያዎችም የተረጋገጠ እውነታ ነው።

ከባዕድ ነገሮች ቅልቅልነት የጠራ ንፁህ ማር
የተለያዩ የማር አይነቶች ለመድሀኒትነትም ይሁን ለምግብነት ከፈለጉ
በስልክ ቁጥር 0913064448
ወይም 0927919090

አልያም በውስጥ መስመር ብታናግሩን በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርብሎታለን።
👇👇👇
የውስጥ መስመር
👆👆👆

አድራሻ፦ አ.አ አለም ባንክ ከስልጤ ሰፈር አደባባይ ወደ ፉርቃን መስጅድ በሚወስደው መንገድ በግምት መቶ ሜትር ገባ ብሎ በቀኝ በኩል ያገኙታል።

አቡ አብደሏህ መሰማ ጥራት ያለው ማር መሸጫ

05 Mar, 10:24
2,825