Alex Abreham አሌክስ አብረሃም @officialalexabreham Канал в Telegram

Alex Abreham አሌክስ አብረሃም

Alex Abreham አሌክስ አብረሃም
2,460 подписчиков
82 фото
2 видео
Последнее обновление 01.03.2025 09:05

Похожие каналы

48 Laws of Power
4,430 подписчиков

አሌክስ አብረሃም: የዘፈን ዓለም ተሞላ

አሌክስ አብረሃም የኢትዮጵያ ዝንባሌ ወንበር እና ዘፈን በዓለም እንደነበር ታሪክ ላይ ይወዳድር ህይወት የሚያወጣልህ እንደወቅታዊው ወርሃዊ የተባበሩ። በእንደዚህ አሌክስ የሚቀርባው ደግሞ የዘፈን ዓለም ውስጥ እንደሚያወጣልህ የተወዳደረ በዚህም በፈንታ ሙዚቃ እና ድምፅ ላይ እንዳስተላለፈው ጥናት እንዳለው ይህ የዘፈን ታሪክ በተወዳድረው ጭምር በርካታ አመታት ታዋቂ ይሆንና ይገባል።

አሌክስ አብረሃም ማ quién እንደዚህ የሚለው ዝርዝር ይህ ወንበር የተመለከተው እንደሚለው ላይቀርበዋል?

አሌክስ አብረሃም የኢትዮጵያ ታላቅ የዘፈን ተፅዕኖ የሚኖር እና የታወቀ ወንበር ነው። ይህ ወንበር ከተወዳደረው ድምፅ በረሃብት የተቀነበረ በዚህ ዓይነት በዘፈን በዓለም ውስጥ ከታወቀ ድምፅ እና መጽሀፍ አውቅ ማለት ምስላት ለነበር።

አሌክስ አብረሃም ከሚያወርድ ድምፅ ዋስትና አዳዲስ ምስላት ይወዳድርሉ። አሌክስ አብረሃም የአሚነ ወርሃዊ ድምፅ ተቀባይ ይሆኑ ይህ በመድህኒት እንደሚወጡት ያለ ሀሰት እንዲለው ይወቅሉ።

አሌክስ አብረሃም ድምፅ ምን ይደርሳል?

አሌክስ አብረሃም የታወቀ ድምፅ ይገዛል በመለያየት እንዲሆን ወይም የታወቀ አስፈላጊ ወይም ዋና ነበር። አሌክስ ውስጥ የታወቀ ያንዱ ዳንአድ የመዋቅር ሙዚቃ ውሉ ይዘው ወይም ከጤዛዊ ወቅታዊ እንደግርግ ይሁን።

የታወቀ ድምፅ ወንበር ምስላት እንደሶኖሜር ይቀነበሩ በዚህ ወይም ስምምዀር ይሄን ወይም ማንቃ ይናገሩ በሙዚቃ ለሃነ ወይም ወግብው ሙዚቃ ይሁን።

አሌክስ አብረሃም አንድ የዘፈን ታሪክ ይኖር እና ወይ?

አሌክስ አብረሃም ወዘጋብም የዘፈን ታሪኩ ይህ ስለዚህ ግን ወንበር የተነሱት ይህ ከዝርዝር ይታወቃል ወይም ወቅታዊ ዝርዝሩ ይወስድሉ ወይም ኢትዮጵያ ይወድዳሉ።

የዘፈን ታሪክ አሌክስ አብረሃም ወይም ድምፅ ይህ ወንበር ላይ ውስጥ ከዚህ አንድ ሁኔታ ላይ ይታወቃል የዘፈን ወውስድ ይሆናል ወይም እንደነሽ ይሁን።

አሌክስ አብረሃም አሁን ምን ይዓውሉ?

አሌክስ አብረሃም አሁን በአገር ውስጥ እንደሚኖር ይዛሉ ፍቅርና ወርሃዊ የዘፈን የታወቀ ድምፅ ይህ ወንበር ይገኙ ወይም ይሁን።

አሌክስ አብረሃም አሁን ሙዚቃ እና ዘጠኝት የታወቀ ማውቅል ይብሉ ወይም ኢትዮጵያ ወይም ዘፈን የጤዛኝ ይወቃሉ።

አሌክስ አብረሃም ምን ማለት ነው?

አሌክስ አብረሃም ማለት ይህ የዘፈን ድምፅ ይቀነባለው ወቅታዊ ወይም የታወቀ ወንበር የተወዳደር መጽሀፍ ምስለነበር።

ይህ የዘፈን ድምፅ ወይም የታወቁት ይህ መዋቅር ወይም የዘፈን አሁን አዲሱ የጤዛት ይወቃሉ።

Телеграм-канал Alex Abreham አሌክስ አብረሃም

እንኳን ወደ ቴሌግራም አፕ ላይ በደህና መጡ። በዚህ ታሪክ ላይ ያለው የባህል ህክምና እና መረጃ ይህ ነው - Alex Abreham አሌክስ አብረሃም ከሚለው አየር ፕላቶሪያሬት አብረሃም ጋር ሰሄድ። እንዴት እንደምንችል እንችላለን? እርስዎ ማንኛውም ነገር ነህ ማን? ከዚህ እስከ ኢትዮጵያ ብሔራዊ በመጣለው ቆይታ እንዳሉ የባህል ህክምና እና መረጃ የተጠበቁ ሰዎች እና ስለዚህ በሚስጥም ንግግር እንስከፍታለን። Alex Abreham አሌክስ አብረሃም የሚለው ግንብ እውነተኞች ውስጥ ፕላቶሪያሬት እና ትምህርት ስትክስ እና ጠበቆቺዎች አስቀምጠናል። ከዚህ ቻናሌንም በመቀነስ ለማግኘት፣ ለመጽሀፉ እና መተዳደር እንዲሆን አይችልም።

Alex Abreham አሌክስ አብረሃም Последние сообщения

Post image

ሰርጋቸው ደማቅ ስለነበር ለምን ይፋታሉ?
(አሌክስ አብርሃም)

እንዴት ናችሁ ጓዶች ….ከሰሞኑ የፍች ወሬ በርከት ብሎ ሰነበተ ፌስቡክ ላይ? … ይች ፌስቡክ መቸም ፍች ስትወድ በስመአብ !! እውነቴንኮ ነው ….እንትናና እንትና ተጋቡ የሚል ፖስት ያውም ሙሽራው ሱፍ ለብሶ ወገቡን ይዞ አንዴ እንደበረኛ ተወርውሮ ተኝቶ …አንዴ ፈረስ ላይ ነብስና ስጋው እየተሟገተ ፊቱ ‹‹አቫተር ›› መስሎ …. የተነሳውን ፎቶ ሁሉ ለጥፎ ሶስት ላይክና አራት ኮሜንት ብቻ ታያላችሁ ….‹‹ ተፋቱ ›› ሲባል ስምንት መቶ ላይክ አራት ሽ ኮሜንት ሶስት ሽ ሸር ! ውይ ፌስቡክ ፍች ስትወድ ይች ሾይጣን ሂሂ!አይዞን የሰው ባህሪ ነው !


የሰርግ ፎቶ ስል ምን ትዝ አለኝ …አንዴ ጓደኛችን አግብቶ ሰርግ ሄድንና የመስክ ፎቶ ተብሎ በቃ አገልግል ነሽ ሞሰብ ነሽ …ፈረስ ነሽ ጦርና ጋሻ …የቀረ ነገር የለም …አድዋ ዘማች መስለን ከአዲስ አበባ ወጣ ወዳለ ሜዳና ወንዝ ወዳለበት ቦታ ጎረፍን ! ፎቶ አንሽው እዛ ሜዳ ላይ ሙሽራውን ፍዳውን አሳየው ….‹‹እ …አሁን አንተ ከላይ እሷ ከታች …አሁን ደግሞ አንች ከላይ ሁነሽ ከንፈሩን በስሱ ትስሚዋለሽ …ሙሽራው ፈገግ አለ

(ምን አስገለፈጠው መቸም ህዝብ ፊት እንትን …አይደረግ ጅል…) እንላለን ፀሃዩ አማሮን …ሙሽራዋ ደግሞ ፍዝዝ ያለች ነገር ከንፈሩን እየተባለች ግንባሩ ላይ ቀይ ሊፒስቲኳን ለደፈችበት …(ወደፊት ሲጋቡ በመጥበሻ ግንባሩን እንደምትፈነክተው አመላካች ነው ሲል ከመካከላችን የነበረ አንድ የስነልቦና ባለሙያ ማብራሪያ ሰጠን…በነገራችን ላይ ይሄ የስነልቦና ባለሙያ በትንሽ ትልቁ ነገር እያለቀሰ እና ራሴን አጠፋለሁ እያለ ስንት ጊዜ መሰላችሁ በምክር ያተረፍነው ‹ተው እንጅ ምንድነው ተምሮ እንዳልተማረ መሆን› ብለን ) እና ‹‹የማታዋጣ ሚስት ግንባር ትስማለች›› የሚለው ተረት ‹‹የማያዋጣ ባል ቅንድብ ይስማል ›› የሚለውን አባባል ተክቶ ስራ ላይ የዋለው የዛን ቀን ነው !!

ከዛ….ሙሽራው እንደዛ ጅስሙ ግሎ በቃ ቶሎ መሽቶ ወደቤት ሂደን …ምናምን እያለ ሲደሳሰት ….የተረገመ ፎቶ አንሽ ምን ቢለው ጥሩ ነው ….አሁን ደግሞ ጫማህን አውልቅና እግርህን ወንዙ ውስጥ ዘፍዝፈው …እሰይ ! እንዲህ ቀዝቀዝ ይበል እንጅ ሃሃሃ ! ባል ከዛ ቀን ጀምሮ ቀዝቀዝ ያለ አባወራ ሆነ በቃ ! በተለይ ያሳዘነኝ …ፎቶ አንሽው ‹‹ አሁን ሙሽሪትን አንሳና ተሸከማት ›› ሲለው ዞር ብሎ እኛን አየን ….(ቅድም እሷ ከላይ አንተ ከታች ሲባል ያላስታወሰንን አሁን ያፈጣል እንዴ) አንዳንዱ ሰው ደስታውን እንደዶሮ አጥንት ብቻውን ቅርጥፍ ያደርግና ሸክሙ ላይ ‹‹ወዳጅ ለመቸ ነው ዘመድ ለክፉ ቀን…እርዱኝ እንጅ በኔ የደረሰው እህህ ምናምን ›› ይላችኋል …እዛው ተሸከም ባክህ ! በዚህ ፀሃይ እንኳን ያንተ ሚስት የያዝናት ሃይላንድ ውሃም ከብዳናለች !

ግን አልጨከንበትም እንደሬሳ እግርና ራሷን ይዘን እንደግሬደር ማፈሻ የተዘረጋ እጁ ላይ አሳቀፍነው (ደግሞ ፀጉሬን እንዳታበላሹ ነግሪያለሁ …ብላ ትቆጣለች እንዴ ኩርንችት ልንላት ነበር ሙሽራ ክቡር ነው ብለን ዝም አልን) በስንት መከራ እየተንገዳገደ አቅፏት ተነሳ …ፊቱ በቃ የኦሎምፒክ ክብደት አንሽ ነበር የሚመስለው! አንዳንድ ሚስቶች ደግሞ ሲታቀፉ ዝልፍልፍ የሚሉት ነገር አለ (አማላይ መኮኑ ነው) …ከምር! ማቀፉ ይቅር ሰው እንዴት መታቀፍ ያቅተዋል ….‹‹በመሃበር ታቀፊ አለ ክበበው) እንዲህ አይነት ፎቶ ስታዩ የሰርግ ፎቶ ሳይሆን ሙሽሪት ራሷን ስታ አፋፍሶ ይዟት ወደሆስፒታል የሚሮጥ ነው የሚመስለው ….

ወደዋናው ጉዳይ እንመለስ ኧረ ….(ምንድነው ስራ የላችሁም እንዴ ዝም ብላችሁ ትሰማላችሁ ….ወቸ ጉድ !)እና መቸስ በፍቅር ክንፍ እንደማለት ሁሉ አይንህን ላፈር መባባልም የነበረ ያለና የሚኖር ነው . . . ከሰሞኑ እህት እፀ ህይዎት ተፋታች መባሉን ተከትሎ ከሰፊው ህዝብ እስከታዋቂ ሰዎቻችን ወሬውን እንደጉድ እያራገቡት ነበር …የገረመኝ ነገር ታዲያ ‹‹እንደዚያ በደመቀ ሰርግ ተጋብተው እንዴት ይፋታሉ›› ብሎ እንደትልቅ ነጥብ ኮስተር ብሎ የሚከራከረው ሰው መብዛት ነው ! ጓዴ የሰርግ ድምቀት በለው … የመልክ ድምቀት በለው ሃብት በለው ….. ዘመድ በለው …. በሁለት ወንድና ሴት መሃል አንዴ አለመፈለግ ከነፈሰ ምንም ምድራዊ ሃይል እንደገና መፈለግን አያመጣውም !! እደግመዋለሁ ካልፈለክ ታንክ ቢደገንብህም አትፈልግም!

እና ሰው ደግሞ ካልፈለገ ሌላ ምንም ምክንያት አያስፈልገውም !በቃ አብሮ መሆን አልፈለገም !! ፍችን አልደግፍም ግን ሰው በቃኝ ብሎ ከሄደ በቃ በቃኝ ነው !! አንዳንዱ በሰው ህይዎት ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት ሁሉ ያምረዋል …የሆነ መፎክር ነገር

‹‹ አልፈልግሽም ማለት ህዝብን መናቅ ነው ››
‹‹ነው! ››
‹‹አገራችን በተያያዘችው የእድገትና ልማት ጎዳና የእገሊት ባሏን መፍታት ልማት ያደናቅፋል›› …
‹‹ያደናቅፋል!››
‹‹ለሰርጋቸው ያወጡት ብር ለመንገድ ስራ ቢውል ጥሩ ነበር ››
‹‹ነበር››
‹‹እሷ ማን ስለሆነች ነው የምትፋታው ››
‹‹ታው›› . . . ሃሃ

ወደዚህኛውም ጉዳይ ስንመጣ ውስጣቸውን እግዜር ይወቅ … ቢያንስ ለልጆቻቸው ሲሉ መታረቅ እና ሰከን ብለው ማሰብ ከቻሉ አሪፍ ! ካልሆነ ግን እሷም ቆንጆ ነች አሪፍ ተዋናይትም ነች…እሱም ፀዳ ያለ ሰው ነው….ሁለቱም ደግሞ ከወጣትነት ብዙም አራቁም ….እንግዲህ ከውጭ ማየት የሚቻለው ይሄን ብቻ ነው …እና …መልካም ህይዎት በየፊናቸው ! እትት ብትት የለም !

28 Feb, 09:56
367
Post image

ለኢንተርኔት የምታወጡትን ብር አጠራቅማችሁ ትልልልልልልልልልልልልልቅ ዳቦ ወይም ከቻለ ጥብስ ብትበሉበት ምን ይቀርባችኋል? ዓለም እንዴት ዋለች አደረች ምን ትጨምርላችኋለች? እሽ ብሩስ ይውጣ ይተካል! ለምንድነው እንቅልፍ የምታጡት? ቢያንስ ለጤናችሁም ለመልካችሁም ለአእምሯችሁም እንቅልፉ አይሻልም? በእውነት ነገ ጧት የሚወራው ባለፈው ወር ጧት ከተወራው ብዙም አይለይም። ቢያንስ ተኙ! ኢንተርኔት ስራችሁ ጋር ካልተያያዘ በስተቀር የመጨረሻ ነገራችሁ ይሁን። እንደሰው በቁማችሁ አትፈራርሱ።ብዙወቻችሁ ከአቅማችሁ በላይ ለምንም እየተሰቃያችሁ ነው።

19 Feb, 15:48
1,269
Post image

እኛ እናፈጥባቸዋለን እነሱ ያዮናል!
(አሌክስ አብርሃም)

አንዳንዱ ጓደኛ የሚጥልባችሁ ሀላፊነት ወላጅ እናቱ ሁሉ አትወጣውም። "እናንተማ ወንድም አማማቾች ናችሁ" ነበር የሚለን ያየን ሁሉ፤ የዛሬን አያድርገውና። የምንሰራው አንድ ሰፊ ቢሮ ውስጥ አራት ሆነን ነው። ስራውንም ጠቁሞኝ የተቀጠርኩት በእርሱ ሪኮመንዴሽን ነበር። ከአራታችን አንዷ ፀደይ ቆንጆ ልጅ ስትሆን ይሄ ጓደኛየ ክፉኛ አፍቅሯት ነገ ዛሬ ልንገራት እያለ በጭንቀት ላይ ነው። (የስራ ቦታ ፍቅር ሲቀፍ) ሁላችንም ስለምናውቅ ተሻሚ አልነበረበትም። እርሷ ደግሞ ከስራዋ ቀና የማትል ልጅ። ግነት አትበሉኝና ከደስክ ቶፑ ሞኒተር ይልቅ ታይፕ የሚያደርገውን እሷ ደረት ላይ የሚያነብ እስኪመስለኝ አይኑ ከእርሷ አይነቀልም። እርሷ ደግሞ ሞኒተሩንም ማየቷን እንጃ!

እና አንድ ቀን እዚህ የማይነገር ነገር ታመመ። መፀዳጃ ቤት ሲመላለስ ዋለ። ከረቫቱን እያስተካከለ ስለሚወጣ ማንም ሽንት ቤት እየተመላለሰ መሆኑን ያወቀ ያለ አልመሠለኝም። ፀዳ ብሎ እየተንጎማለለ ነበር የሚወጣው። እና ከስራ ልንወጣ ስንል መጣና ነፋስ በማይሰማው ሽኩሽኩታ "ስማ ሆስፒታል ቀጠሮ አለኝ፣ አሁን ልሄድ ነው ...ዶክተሩ ስንት ጊዜ ሽንት ቤት እንደሄድክ ትነግረኛለህ ብሎኝ ነበር ትላንት፣ ስንት ጊዜ ነው የሄድኩት ረሳሁት? ብሎኝ እርፍ!
"እንዴ እኔ ምን አውቃለሁ? ስራየን ልስራ ወይንስ አንተ ስንት ጊዜ እንደሸናህ ልመዝግብ?"
"ለስሙ ጓደኛ ነህ" አለና በብስጭት ወደበሩ መንገድ ሲጀምር... ቆንጆዋ ባልደረባችን ፀደይ ድንገት "ኢዮ! ዘጠኝ ጊዜ ነው የሄድከው" አለች እየተስለመለመች👀
ደንግጦ እንደጨው አምድ ቆመና ፊቱን እንኳን ሳያዞር " እ?" ቢላት
"ከጧት አራት ጊዜ፣ ከሰዓት አምስት ....ደግሞ የሱሪህን ዚፕ ዝጋ!" ብላ በሚያምር ፈገግታ ተሽኮረመመች። ከአራት ዓመት በኋላ መጋባታቸውን ሰማሁ። ሰርግ እንኳን አልጠሩኝም። (እጀ አመድ አፋሽ ነው) ¡ እኔ ግን ብልህ ነኝና(እንደምታውቁት) ሁለት ነገር ተማርኩ ...

1. ሰው እናትና አባቱን 'ጓደኛውንም' ራሱንም ይተዋል ወደሚስቱም ይጣበቃል ማለት ያኔ ገባኝ። እርሱ ግን ደበርኩት፣ ዘጋኝ ዘጋኝ!
2. ሴቶች በፀጉርና ልብስ እየሸፈኑት እንጅ መሀል አናታቸው ላይና ከኋላ እኛ የምናየው ነገር ላይ የሚያየን አይን አላቸው...ጆሮም😀 ☝️☝️ አአ እንዳትነዛነዙኝ አላችሁ👁

19 Feb, 06:29
3,142
Post image

አፍህን ዝጋ ከማለት...
(አሌክስ አብርሃም)

አዞ ምድራችን ላይ ካሉ እንስሳት ሁሉ እጅግ ሀይለኛ የመንከስ አቅም ያለው ፍጥረት ነው። ለምሳሌ የሰው ልጅ በመጨረሻ አቅሙ ቢናከስ 162 PSI ( pounds per square inch) የመንከስ ሀይል አለው። አንበሳ ፣ ጅብ ወዘተ 1000 pSI! ይታያችሁ... በዚህ ንክሻ ነው አጥንት የሚሰባብሩት፣ እንስሳትን የሚገነጣጥሉት! አጅሬው አዞ በአንዴ የሚያሳርፍባችሁ ሀይል 5000 Psi ይደርሳል። የአንበሳን 5 እጥፍ ማለት ነው!

የሚገርመው ታዲያ አዞ ንክሻው እንዲህ ሀይለኛ ቢሆንም የመንጋጋ ጡንቻው ደካማ ስለሆነ አፉን እንዳይከፍት ሰው በእጁ አፍኖ ሊይዘው ወይም በተልካሻ ክር ሊያስረው ይችላል። አንዴ አፉን እንደምንም ከከፈተ ግን የተጠጋውን ሰው ይሁን እንስሳ እንጨት ይሁን ድንጋይ ብትንትኑን ነው የሚያወጣው። በሌላ አባባል አዞ አፉን እንዳይከፍት ማድረግ በጣም ቀላልና ትንሽ አቅም የሚጠይቅ ሲሆን፣ ከከፈተ በኋላ ማዘጋት ግን ህይወትን ጭምር ሊያስከፍል ይችላል።

ምን ለማለት ነው? ለራሳችንም ቢሆን አንዴ የከፈትነውን አፍ ለመዝጋት ከመታገል ይልቅ መጀመሪያውኑ አለመክፈት ቀላሉ መንገድ ነው። አፍ ካለነገሩ ከተከፈተ የሌሎችንም የራሳችንንም አጥንትና ሕይወት ካልሰባበረ በቀላሉ አይዘጋም። እንግዲህ ታዘቡ... በየሶሻል ሚዲያው በየመድረኩ ጨዋ የሚባሉ፣ የፖለቲካ ፣ የእምነት ወዘተ ሰወች አንዴ አፋቸውን መተሳሳተ መንገድ ከከፈቱ ስንቱን የሞራል አጥንት እንደሚሰባብሩት። ከከፈቱት በሰላም አይዘጋም። ራሳቸውንም ሌላውንም በልቶና አባልቶ፣ ደቀው እና አድቅቀው ወይ እንደከፈቱት ያልፋሉ አልያም ክፍታፍነትን መሳሪያቸው፣ ማስፈራሪያና መኖሪያቸው አድርገውት ይቀጥላሉ።

18 Feb, 21:33
1,169