ሰርጋቸው ደማቅ ስለነበር ለምን ይፋታሉ?
(አሌክስ አብርሃም)
እንዴት ናችሁ ጓዶች ….ከሰሞኑ የፍች ወሬ በርከት ብሎ ሰነበተ ፌስቡክ ላይ? … ይች ፌስቡክ መቸም ፍች ስትወድ በስመአብ !! እውነቴንኮ ነው ….እንትናና እንትና ተጋቡ የሚል ፖስት ያውም ሙሽራው ሱፍ ለብሶ ወገቡን ይዞ አንዴ እንደበረኛ ተወርውሮ ተኝቶ …አንዴ ፈረስ ላይ ነብስና ስጋው እየተሟገተ ፊቱ ‹‹አቫተር ›› መስሎ …. የተነሳውን ፎቶ ሁሉ ለጥፎ ሶስት ላይክና አራት ኮሜንት ብቻ ታያላችሁ ….‹‹ ተፋቱ ›› ሲባል ስምንት መቶ ላይክ አራት ሽ ኮሜንት ሶስት ሽ ሸር ! ውይ ፌስቡክ ፍች ስትወድ ይች ሾይጣን ሂሂ!አይዞን የሰው ባህሪ ነው !
የሰርግ ፎቶ ስል ምን ትዝ አለኝ …አንዴ ጓደኛችን አግብቶ ሰርግ ሄድንና የመስክ ፎቶ ተብሎ በቃ አገልግል ነሽ ሞሰብ ነሽ …ፈረስ ነሽ ጦርና ጋሻ …የቀረ ነገር የለም …አድዋ ዘማች መስለን ከአዲስ አበባ ወጣ ወዳለ ሜዳና ወንዝ ወዳለበት ቦታ ጎረፍን ! ፎቶ አንሽው እዛ ሜዳ ላይ ሙሽራውን ፍዳውን አሳየው ….‹‹እ …አሁን አንተ ከላይ እሷ ከታች …አሁን ደግሞ አንች ከላይ ሁነሽ ከንፈሩን በስሱ ትስሚዋለሽ …ሙሽራው ፈገግ አለ
(ምን አስገለፈጠው መቸም ህዝብ ፊት እንትን …አይደረግ ጅል…) እንላለን ፀሃዩ አማሮን …ሙሽራዋ ደግሞ ፍዝዝ ያለች ነገር ከንፈሩን እየተባለች ግንባሩ ላይ ቀይ ሊፒስቲኳን ለደፈችበት …(ወደፊት ሲጋቡ በመጥበሻ ግንባሩን እንደምትፈነክተው አመላካች ነው ሲል ከመካከላችን የነበረ አንድ የስነልቦና ባለሙያ ማብራሪያ ሰጠን…በነገራችን ላይ ይሄ የስነልቦና ባለሙያ በትንሽ ትልቁ ነገር እያለቀሰ እና ራሴን አጠፋለሁ እያለ ስንት ጊዜ መሰላችሁ በምክር ያተረፍነው ‹ተው እንጅ ምንድነው ተምሮ እንዳልተማረ መሆን› ብለን ) እና ‹‹የማታዋጣ ሚስት ግንባር ትስማለች›› የሚለው ተረት ‹‹የማያዋጣ ባል ቅንድብ ይስማል ›› የሚለውን አባባል ተክቶ ስራ ላይ የዋለው የዛን ቀን ነው !!
ከዛ….ሙሽራው እንደዛ ጅስሙ ግሎ በቃ ቶሎ መሽቶ ወደቤት ሂደን …ምናምን እያለ ሲደሳሰት ….የተረገመ ፎቶ አንሽ ምን ቢለው ጥሩ ነው ….አሁን ደግሞ ጫማህን አውልቅና እግርህን ወንዙ ውስጥ ዘፍዝፈው …እሰይ ! እንዲህ ቀዝቀዝ ይበል እንጅ ሃሃሃ ! ባል ከዛ ቀን ጀምሮ ቀዝቀዝ ያለ አባወራ ሆነ በቃ ! በተለይ ያሳዘነኝ …ፎቶ አንሽው ‹‹ አሁን ሙሽሪትን አንሳና ተሸከማት ›› ሲለው ዞር ብሎ እኛን አየን ….(ቅድም እሷ ከላይ አንተ ከታች ሲባል ያላስታወሰንን አሁን ያፈጣል እንዴ) አንዳንዱ ሰው ደስታውን እንደዶሮ አጥንት ብቻውን ቅርጥፍ ያደርግና ሸክሙ ላይ ‹‹ወዳጅ ለመቸ ነው ዘመድ ለክፉ ቀን…እርዱኝ እንጅ በኔ የደረሰው እህህ ምናምን ›› ይላችኋል …እዛው ተሸከም ባክህ ! በዚህ ፀሃይ እንኳን ያንተ ሚስት የያዝናት ሃይላንድ ውሃም ከብዳናለች !
ግን አልጨከንበትም እንደሬሳ እግርና ራሷን ይዘን እንደግሬደር ማፈሻ የተዘረጋ እጁ ላይ አሳቀፍነው (ደግሞ ፀጉሬን እንዳታበላሹ ነግሪያለሁ …ብላ ትቆጣለች እንዴ ኩርንችት ልንላት ነበር ሙሽራ ክቡር ነው ብለን ዝም አልን) በስንት መከራ እየተንገዳገደ አቅፏት ተነሳ …ፊቱ በቃ የኦሎምፒክ ክብደት አንሽ ነበር የሚመስለው! አንዳንድ ሚስቶች ደግሞ ሲታቀፉ ዝልፍልፍ የሚሉት ነገር አለ (አማላይ መኮኑ ነው) …ከምር! ማቀፉ ይቅር ሰው እንዴት መታቀፍ ያቅተዋል ….‹‹በመሃበር ታቀፊ አለ ክበበው) እንዲህ አይነት ፎቶ ስታዩ የሰርግ ፎቶ ሳይሆን ሙሽሪት ራሷን ስታ አፋፍሶ ይዟት ወደሆስፒታል የሚሮጥ ነው የሚመስለው ….
ወደዋናው ጉዳይ እንመለስ ኧረ ….(ምንድነው ስራ የላችሁም እንዴ ዝም ብላችሁ ትሰማላችሁ ….ወቸ ጉድ !)እና መቸስ በፍቅር ክንፍ እንደማለት ሁሉ አይንህን ላፈር መባባልም የነበረ ያለና የሚኖር ነው . . . ከሰሞኑ እህት እፀ ህይዎት ተፋታች መባሉን ተከትሎ ከሰፊው ህዝብ እስከታዋቂ ሰዎቻችን ወሬውን እንደጉድ እያራገቡት ነበር …የገረመኝ ነገር ታዲያ ‹‹እንደዚያ በደመቀ ሰርግ ተጋብተው እንዴት ይፋታሉ›› ብሎ እንደትልቅ ነጥብ ኮስተር ብሎ የሚከራከረው ሰው መብዛት ነው ! ጓዴ የሰርግ ድምቀት በለው … የመልክ ድምቀት በለው ሃብት በለው ….. ዘመድ በለው …. በሁለት ወንድና ሴት መሃል አንዴ አለመፈለግ ከነፈሰ ምንም ምድራዊ ሃይል እንደገና መፈለግን አያመጣውም !! እደግመዋለሁ ካልፈለክ ታንክ ቢደገንብህም አትፈልግም!
እና ሰው ደግሞ ካልፈለገ ሌላ ምንም ምክንያት አያስፈልገውም !በቃ አብሮ መሆን አልፈለገም !! ፍችን አልደግፍም ግን ሰው በቃኝ ብሎ ከሄደ በቃ በቃኝ ነው !! አንዳንዱ በሰው ህይዎት ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት ሁሉ ያምረዋል …የሆነ መፎክር ነገር
‹‹ አልፈልግሽም ማለት ህዝብን መናቅ ነው ››
‹‹ነው! ››
‹‹አገራችን በተያያዘችው የእድገትና ልማት ጎዳና የእገሊት ባሏን መፍታት ልማት ያደናቅፋል›› …
‹‹ያደናቅፋል!››
‹‹ለሰርጋቸው ያወጡት ብር ለመንገድ ስራ ቢውል ጥሩ ነበር ››
‹‹ነበር››
‹‹እሷ ማን ስለሆነች ነው የምትፋታው ››
‹‹ታው›› . . . ሃሃ
ወደዚህኛውም ጉዳይ ስንመጣ ውስጣቸውን እግዜር ይወቅ … ቢያንስ ለልጆቻቸው ሲሉ መታረቅ እና ሰከን ብለው ማሰብ ከቻሉ አሪፍ ! ካልሆነ ግን እሷም ቆንጆ ነች አሪፍ ተዋናይትም ነች…እሱም ፀዳ ያለ ሰው ነው….ሁለቱም ደግሞ ከወጣትነት ብዙም አራቁም ….እንግዲህ ከውጭ ማየት የሚቻለው ይሄን ብቻ ነው …እና …መልካም ህይዎት በየፊናቸው ! እትት ብትት የለም !
Alex Abreham አሌክስ አብረሃም

አሌክስ አብረሃም: የዘፈን ዓለም ተሞላ
አሌክስ አብረሃም የኢትዮጵያ ዝንባሌ ወንበር እና ዘፈን በዓለም እንደነበር ታሪክ ላይ ይወዳድር ህይወት የሚያወጣልህ እንደወቅታዊው ወርሃዊ የተባበሩ። በእንደዚህ አሌክስ የሚቀርባው ደግሞ የዘፈን ዓለም ውስጥ እንደሚያወጣልህ የተወዳደረ በዚህም በፈንታ ሙዚቃ እና ድምፅ ላይ እንዳስተላለፈው ጥናት እንዳለው ይህ የዘፈን ታሪክ በተወዳድረው ጭምር በርካታ አመታት ታዋቂ ይሆንና ይገባል።
አሌክስ አብረሃም ማ quién እንደዚህ የሚለው ዝርዝር ይህ ወንበር የተመለከተው እንደሚለው ላይቀርበዋል?
አሌክስ አብረሃም የኢትዮጵያ ታላቅ የዘፈን ተፅዕኖ የሚኖር እና የታወቀ ወንበር ነው። ይህ ወንበር ከተወዳደረው ድምፅ በረሃብት የተቀነበረ በዚህ ዓይነት በዘፈን በዓለም ውስጥ ከታወቀ ድምፅ እና መጽሀፍ አውቅ ማለት ምስላት ለነበር።
አሌክስ አብረሃም ከሚያወርድ ድምፅ ዋስትና አዳዲስ ምስላት ይወዳድርሉ። አሌክስ አብረሃም የአሚነ ወርሃዊ ድምፅ ተቀባይ ይሆኑ ይህ በመድህኒት እንደሚወጡት ያለ ሀሰት እንዲለው ይወቅሉ።
አሌክስ አብረሃም ድምፅ ምን ይደርሳል?
አሌክስ አብረሃም የታወቀ ድምፅ ይገዛል በመለያየት እንዲሆን ወይም የታወቀ አስፈላጊ ወይም ዋና ነበር። አሌክስ ውስጥ የታወቀ ያንዱ ዳንአድ የመዋቅር ሙዚቃ ውሉ ይዘው ወይም ከጤዛዊ ወቅታዊ እንደግርግ ይሁን።
የታወቀ ድምፅ ወንበር ምስላት እንደሶኖሜር ይቀነበሩ በዚህ ወይም ስምምዀር ይሄን ወይም ማንቃ ይናገሩ በሙዚቃ ለሃነ ወይም ወግብው ሙዚቃ ይሁን።
አሌክስ አብረሃም አንድ የዘፈን ታሪክ ይኖር እና ወይ?
አሌክስ አብረሃም ወዘጋብም የዘፈን ታሪኩ ይህ ስለዚህ ግን ወንበር የተነሱት ይህ ከዝርዝር ይታወቃል ወይም ወቅታዊ ዝርዝሩ ይወስድሉ ወይም ኢትዮጵያ ይወድዳሉ።
የዘፈን ታሪክ አሌክስ አብረሃም ወይም ድምፅ ይህ ወንበር ላይ ውስጥ ከዚህ አንድ ሁኔታ ላይ ይታወቃል የዘፈን ወውስድ ይሆናል ወይም እንደነሽ ይሁን።
አሌክስ አብረሃም አሁን ምን ይዓውሉ?
አሌክስ አብረሃም አሁን በአገር ውስጥ እንደሚኖር ይዛሉ ፍቅርና ወርሃዊ የዘፈን የታወቀ ድምፅ ይህ ወንበር ይገኙ ወይም ይሁን።
አሌክስ አብረሃም አሁን ሙዚቃ እና ዘጠኝት የታወቀ ማውቅል ይብሉ ወይም ኢትዮጵያ ወይም ዘፈን የጤዛኝ ይወቃሉ።
አሌክስ አብረሃም ምን ማለት ነው?
አሌክስ አብረሃም ማለት ይህ የዘፈን ድምፅ ይቀነባለው ወቅታዊ ወይም የታወቀ ወንበር የተወዳደር መጽሀፍ ምስለነበር።
ይህ የዘፈን ድምፅ ወይም የታወቁት ይህ መዋቅር ወይም የዘፈን አሁን አዲሱ የጤዛት ይወቃሉ።
Alex Abreham አሌክስ አብረሃም テレグラムチャンネル
እንኳን ወደ ቴሌግራም አፕ ላይ በደህና መጡ። በዚህ ታሪክ ላይ ያለው የባህል ህክምና እና መረጃ ይህ ነው - Alex Abreham አሌክስ አብረሃም ከሚለው አየር ፕላቶሪያሬት አብረሃም ጋር ሰሄድ። እንዴት እንደምንችል እንችላለን? እርስዎ ማንኛውም ነገር ነህ ማን? ከዚህ እስከ ኢትዮጵያ ብሔራዊ በመጣለው ቆይታ እንዳሉ የባህል ህክምና እና መረጃ የተጠበቁ ሰዎች እና ስለዚህ በሚስጥም ንግግር እንስከፍታለን። Alex Abreham አሌክስ አብረሃም የሚለው ግንብ እውነተኞች ውስጥ ፕላቶሪያሬት እና ትምህርት ስትክስ እና ጠበቆቺዎች አስቀምጠናል። ከዚህ ቻናሌንም በመቀነስ ለማግኘት፣ ለመጽሀፉ እና መተዳደር እንዲሆን አይችልም።