NGCS PARENTS GRADE 9-12 @ngcsparent Channel on Telegram

NGCS PARENTS GRADE 9-12

@ngcsparent


NGCS PARENTS GRADE 9-12 (English)

Are you a parent of a student in grades 9-12 at NGCS? If so, then the NGCS PARENTS GRADE 9-12 Telegram channel is just for you! This channel, with the username @ngcsparent, is dedicated to providing a platform for parents to connect, share information, and support each other through the journey of having a high school student at NGCS. Whether you have questions about the curriculum, upcoming events, or just want to chat with other parents going through the same experience, this channel is the place to be. NGCS PARENTS GRADE 9-12 is a community where parents can come together to discuss important topics, seek advice, and celebrate the achievements of their children. Join us today and be a part of a supportive network of parents who are all committed to helping their children succeed in high school and beyond.

NGCS PARENTS GRADE 9-12

02 Jan, 12:59


Photo from Nardos

NGCS PARENTS GRADE 9-12

02 Jan, 12:59


Video from Nardos

NGCS PARENTS GRADE 9-12

02 Jan, 12:59


Photo from Nardos

NGCS PARENTS GRADE 9-12

02 Jan, 12:52


continue her higher studies in your esteemed institution.

NGCS PARENTS GRADE 9-12

02 Jan, 12:52


Photo from Nardos

NGCS PARENTS GRADE 9-12

02 Jan, 12:39


24/4/2017

ማስታወቂያ
ለልደታ ማርያም ልጃገረዶች ት/ቤት ወላጆች/አሳዳጊዎች

በትምህርት ቤታችን በነገው እለት አርብ ታህሳስ 25 ቀን 2017 ዓ.ም. የገና በዓል በተመለከተ በልዩ ሁኔታ ስለሚከበር ሁሉም የትምህርት ባለድርሻ/ወላጆችም ጭምር በእለቱ ተገኝታችሁ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን፡፡
ፕሮግራሙ የሚካሄደው ጠዋት ከ3፡00-5፡30 ስለሆነ ተማሪዎቹም የሚቆዩት ለዚሁ ሰዓት ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ልጆቻችሁን እንድትወሰዱ እናሳስባለን፡፡
በትምህርት ቤቱ መደበኛ ትምህርት የሚጀምረው በቀጣይ ሀሙስ ጥር 1 ቀን 2017 መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ት/ቤቱ

NGCS PARENTS GRADE 9-12

02 Jan, 12:39


24/4/2017

ማስታወቂያ
ለልደታ ማርያም ልጃገረዶች ት/ቤት ወላጆች/አሳዳጊዎች

በትምህርት ቤታችን በነገው እለት አርብ ታህሳስ 25 ቀን 2017 ዓ.ም. የገና በዓል በተመለከተ በልዩ ሁኔታ ስለሚከበር ሁሉም የትምህርት ባለድርሻ/ወላጆችም ጭምር በእለቱ ተገኝታችሁ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን፡፡
ፕሮግራሙ የሚካሄደው ጠዋት ከ3፡00-5፡30 ስለሆነ ተማሪዎቹም የሚቆዩት ለዚሁ ሰዓት ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ልጆቻችሁን እንድትወሰዱ እናሳስባለን፡፡ ከአርብ ከሰኣት እስከ ታህሳስ 30 ድረስ ት/ት አይኖርም፡፡
በትምህርት ቤቱ መደበኛ ትምህርት የሚጀምረው በቀጣይ ሀሙስ ጥር 1 ቀን 2017 መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ት/ቤቱ

NGCS PARENTS GRADE 9-12

31 Dec, 12:56


22/4/2017

ለልደታ ማርያም ልጃገረዶች ት/ቤት ወላጆች/አሳዳጊዎች
በልደታ ማርያም ልጃገረዶች ት/ቤት ተማሪ የሆኑና እድሜያቸው ከ 9-14 ዓመት ለሆኑ ተማሪዎች የማህጸን በር ካንሰር በሽታ መከላከያ ክትባት እየተሰጠ የሚገኝ ስለሆነና ክትባት መሰጠቱም የሚቆየሁ እስከ ሀሙስ ታህሳስ 24/2017 ድረስ በመሆኑ ክትባቱን መውሰድዋን የምትደግፉ ከሆኑ ፈቃደኝነታችሁን የሚገልጽ አጭር የቃል መልእክት ፈርመው በተማሪዋ በኩል እንድትልኩልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን፡፡
በተጨማሪም በእድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለመግለጽ እንወዳለን፡፡

ት/ቤቱ

NGCS PARENTS GRADE 9-12

27 Dec, 20:12


ታህሳስ 18/2017 ዓ.ም

ለ 2017 ዓ.ም የ 2ኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና(ማትሪክ) ለምትወስዱ የልደታ ማርያም ልጃገረዶች ትምህርት 12ኛ ክፍል ተማሪዎች እንዲሁም ወላጆች በሙሉ።

እንደሚታወቀው ከባለፈው ማክሰኞ ታህሳስ 8/2017 ዓ.ም ጀምሮ የተፈታኝ ተማሪዎቻችንን በ online ምዝገባ እያካሄድን መሆኑ ይታወቃል። ከዚህ በታች ባስቀመጥነው የኤክሴል ፋይል ተመዝጋቢ ተማሪዎች በሙሉ በምዝገባው ወቅት አይተውት እና ትክክለኛነቱን አረጋግጠው የተሞላ የግል መረጃ ሲሆን ነገር ግን በድጋሚ እንድታዩትና ወደ ሃገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ሳይላክ በፊት ስህተት ካለበት በአስቸኳይ እንድታሳውቁን እያሳሰብን

*የተፈታኝ ተማሪዋ ስም
* የአባቷ ስም እንዲሁም የአያቷ ስም ስፔሊንግ በትክክል መፃፉን አረጋግጡ
* እድሜ፣ፆታ፣ የትምህርት አይነት (Natural ወይም Social) በትክክል መሞላቱን አረጋግጡ

NGCS PARENTS GRADE 9-12

12 Dec, 09:34


ቀን:-ሀሙስ ታህሳስ 3/2017 ዓ.ም

አስቸኳይ ማሳሰቢያ
ለ 2017 ዓ.ም የ 2ኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና (ማትሪክ ) ለምትወስዱ የልደታ ማርያም ልጃገረዶች ት/ቤት 12ኛ ክፍል ተማሪዎች እንዲሁም ወላጆች አና አሳዳጊዎች በሙሉ።
ከላይ እንዳያችሁት ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በተላለፈ መመሪያ መሰረት የሁሉም ተፈታኞች ምዝገባ እንደ ሃገር በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ከ ታህሳስ 07/2017 ዓ.ም እስከ ጥር 06/2017 ዓ.ም ድረስ የሚካሄድ ይሆናል።

የመፈተኛ ክፍያውንም በተመለከተ በምዝገባ ማኑዋሉ በተቀመጠው መሰረት
ለመመዝገቢያ 150.00 ብር( አንድ መቶ ሃምሳ ብር) እና ለፈተና በየትምህርት አይነቱ (ስድስት የትምህርት አይነቶች) 100.00 ብር(አንድ መቶ ብር) በድምሩ 750.00 ብር (ሰባት መቶ ሃምሳ ብር) የሚከፈል መሆኑን እየገለፅን ይህንን የመፈተኛ ብር ከመጪው ሰኞ ታህሳስ 07/2017 ዓ.ም ምዝገባው ከሚጀመርበት ቀን ጀምሮ ስለምንሰበስብ ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። በተጨማሪም ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ለትራንስክሪፕት እና ጂፒኤ ዝግጅት ስራ ላይ የሚውል በቅርብ ጊዜ በትምህርት ቤቱ ዩኒፎርም የተሳችሁት ባለ ቀለም 2 ጉርድ ፎቶግራፍ በጀርባው ላይ በትክክለኛው ስፔሊንግ ስማችሁን በእንግሊዝኛ ፅፋችሁበት ለዋናው ቢሮ ፀሃፊዎች እንድትሰጡ።
እንዲሁም ከ ሌሎች ትምህርት ቤቶች ወደዚህ ትምህርት ቤት የመጣችሁና እስከ አሁን ከመጣችሁበት ትምህርት ቤት ትራንስክሪፕት እንዲሁም የ 8 ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና የውጤት ሰርቲፊኬት ኦሪጅናሉን ያላመጠችሁ ተማሪዎች በአስቸኳይ እንድታመጡ እናሳስባለን ።

ትምህርት ቤቱ

NGCS PARENTS GRADE 9-12

12 Dec, 08:59


I am sharing '08b17ce3-36d4-4860-8411-398f2bd1c5c2' with you

NGCS PARENTS GRADE 9-12

05 Dec, 11:22


27/4/2017



ማስታወቂያ

ለ1-11 ኛ ክፍል የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች
ነገ ህዳር 27 ቀን 2017 ዓ.ም ትምህርት እስከ 4፡30 የሚኖር ሲሆን ሁሉም ተማሪ ት/ቤት መገኘት ይኖርበታል ከ 4፡30 እስከ 8፡00 ሰዓት የብሔር ብሔረሰብ ቀን በት/ቤት ውስጥ ይከበራል፡፡ የብሔር ብሐረሰብ ልብስ ያላቸው ተማሪዎች ልብሱን በመልበስ የበዓሉን በድምቀት ማክበር ይችላሉ ፡፡

ት/ቤቱ

NGCS PARENTS GRADE 9-12

05 Dec, 11:22


27/4/2017


ማስታወቂያ

ለ12ኛ ክፍል የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች
ነገ ህዳር 27 ቀን በ2017 ዓ.ም በት/ ቤታችን የብሔር ብሔረሰብ ቀን ከ 4፡30 እስከ 8፡00 ሰዓት ይከበራል፡፡ ነገር ግን ት/ት ቤቱ በማያውቀው ሁኔታ ተማሪዎቹ በስካይ ላይት ሆቴል ፕሮግራም ቅዳሜ ማታ ማዘጋጀታቸው መረጃ የደረሰን ስለሆነ ሆኖም ግን ከት/ቤቱ ውጪ የሚፈጠር ችግር ትቤቱ ሀላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ት/ቤቱ

NGCS PARENTS GRADE 9-12

22 Nov, 07:49


Dear students ,Don;t forget to go for the international education fair tomorrow Saturday between 10 am to 4 pm at Ghion hotel .Please go with your parents.Thanks .Sr.Asha

NGCS PARENTS GRADE 9-12

21 Nov, 09:18


12/3/2017


ማስታወቂያ
ለተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች
የሁለተኛ ሩብ አመት የት/ቤት ክፍያ ከ ህዳር 16 እስከ ህዳር 30 ቀን 2017 ዓ.ም. መሆኑን እያ ሳወቅን በሰዓቱ እንድትከፍሉ ስንል በትህትና እንጠይቃለን በሰዓቱ የማይከፍል ወላጅ ከተጠቀሰው ቀን ጀምሮ ቅጣት የሚኖር መሆኑን እንገልፃለን ፡፡

ት/ቤቱ

NGCS PARENTS GRADE 9-12

17 Nov, 07:46


Lideta Catholic Cathedral School
Addis Ababa, Ethiopia





Re: International Education Fair Addis Abeba - November 2024

We write to inform you of an International Education Fair where we will have over 30 universities from the UK, Canada, USA, Australia and Europe in attendance.

Uniserv Education in conjunction with Performance Educational Consultant would like to extend a special invitation to your school to bring your senior students/Grade 12) to visit our fair and meet representatives from accredited universities and colleges. This fair will provide students with a great opportunity to seek guidance and understand the vast opportunities that await them as they aim to fulfill their higher education needs now, as well as their career expectations in the future.

The event will be held from 10am to 2pm at School, on Friday, 22nd November 2024 and at Ghion Hotel on Saturday from 10 am to 4 pm,23rd November 2, 2024

It would indeed be a great support to us and the universities if you brought your senior students in a group to visit the fair. In such a case, please let us know in advance of the timing, so that we can look after your students on arrival.

The university delegates will be meeting and counseling students on available options. They will be sharing valuable information on entry requirements and visa processes, etc.
We look forward to hearing from you with your confirmation of attendance, and your preferred time to visit our fair during the morning hours.

Kind regards,

Uniserv Education and Performance Educational Consultant Plc

For any questions Contact @ 0905041111 /0955953532

NGCS PARENTS GRADE 9-12

08 Nov, 12:20


ቀን:- ዓርብ ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም

አስደሳች ዜና....ዓውደ ርዕይ ( exhibition) በነፃ ተጋብዛችኋል
የት ?
መቼ ?
የምን ዓውደ ርዕይ ?

በ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ የሚገኘው የ ህንድ ኤምባሲ ከፊታችን እሁድ ህዳር 1/2017 ዓ.ም እስከ ዓርብ ህዳር 6/2017 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ የ ፖስታ ቴምብሮች ( postal stamps) አውደ ርዕይ (exhibition ) ለህዝብ ዕይታ በነፃ ክፍት አድርጎ ይጠብቃል ።

ይህ ከብዙ ጊዜ አንዴ በአጋጣሚ ብቻ የሚገኝ ዕድል በተለይም ለተማሪዎች ከ 2000 (ሁለት ሺህ ) በላይ የተለያዩ ሃገራት ፖስታ ቴምብሮችን በ አንድ ቦታ ተሰድረው የማየት ዕድሉ ሲገጥማቸው ምን ያህል ዕውቀት እንደሚያገኙበትና እነሱም በትርፍ ጊዜያቸው እንደመዝናኛ ቴምብሮችን የመሰብሰብ ልምድ እንደሚያዳብሩ እርግጠኛ ሆነን መናገር የሚያስችል ነው።

ከ ብዙ በጥቂቱ ለመግለጽ በዚህ አውደ ርዕይ ላይ የሚታዩት ቴምብሮች

-- የ ህንድ መንግስት እ.አ.አ 1854 ዓ.ም ጀምሮ ለ ፖስታ አገልግሎት ሲጠቀምባቸው የ ቆዩ ቴምብሮች

-- የ ኮመንዌልዝ አገራት ቴምብሮች

---የ አፍሪካ ሃገራት የ አገራችን ኢትዮጵያ፣ የሶማሊላንድ ፣ የታንጋኒካ ፣ የ ደቡብ አፍሪካ ፣ የ ጋቦን እንዲሁም የሌሎች ብዙ ሃገራት ቴምብሮች ለዕይታ ይቀርባሉ።

የ ህንድ ኤምባሲ አድራሻ
ከ 4ኪሎ ወደ አቧሬ በሚወስደው መንገድ ላይ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ የ ቀድሞው ቤል ኤር ሆቴል አጠገብ።

ለ በለጠ መረጃ ለማግኘት እና ጥያቄም ካላችሁ የ ኤምባሲው ሰራተኛ የሆኑትን አቶ ጌታነህን በ 0921-144396 ደውላችሁ ማነጋገር ትችላላችሁ።


ልደታ ማርያም ልጃገረዶች ትምህርት ቤት
አዲስ አበባ።

NGCS PARENTS GRADE 9-12

03 Nov, 04:43


24/02/2017 ዓ.ም

በ 2016 ዓ.ም የ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ( ማትሪክ) ለ ወሰዳችሁ የልደታ ማርያም ልጃገረዶች ትምህርት ቤት ተማሪዎች በሙሉ

የ 2016 ዓ.ም 2 ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና (ማትሪክ) ዋናው የውጤት ሰርቲፊኬት ስለመጣ ከነገ ሰኞ ጥቅምት 25/02/2017 ዓ.ም ጀምሮ ትምህርት ቤት እየመጣችሁ እንድትወስዱ እያሳሰብን የስም ስፔሊንግ ስህተት ያለባችሁ ተማሪዎች የአገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በላከው መመሪያ የ 1 ወር ጊዜ ብቻ ስለሰጠ በአስቸኳይ ለትምህርት ቤት ሪፖርት እንድታደርጉ እየገለፅን የተላከልንን መመሪያ እንድታነቡት እዚህ አያይዘነዋል።

NGCS PARENTS GRADE 9-12

31 Oct, 07:34


ውድ ወላጆች አሳዳጊዎች

ከታች አዲስ የተሌለግራም አድራሻ የተምሪዎች የቀየርን ሲሆን ከዚህ በህዋላ አዲሱን አድራሻ እንድትጠቀሙ ስንል በትህትና እንገልፃለን፡፡

Primary
G1
https://t.me/+9yOgyekZy1thYjRk
G2
https://t.me/+goX0Sv7Dh4g4YzFk
G3
https://t.me/+OThEB-kAnHc5Y2E0
G4
https://t.me/+P-JRRZNs-QkwOWI0
G5
https://t.me/+LbPwSS2eaIk4ZTA0
G6
https://t.me/+_1TQgdhqWCViNzQ0
G7
https://t.me/+uIgFuZF8O3ozNWY0
G8
https://t.me/+ZOOTHZO8znRiMWQ0

High school

G 9
https://t.me/+rLf878oHvtNhNDE0
G10
https://t.me/+RTy1LYvD85U4Mjdk
G 11
https://t.me/+ryliI07is25hM2Rk
G 12
https://t.me/+YcbyAoegqXlmNjY8

NGCS PARENTS GRADE 9-12

26 Oct, 08:40


https://youtu.be/h5i_sQz0cY4?si=ILvzA5HufpLsgTbU

NGCS PARENTS GRADE 9-12

26 Oct, 08:37


https://youtu.be/fekTcZYP2lc?si=gG8Pt0hsXpmouwnB

NGCS PARENTS GRADE 9-12

26 Oct, 08:34


https://youtu.be/jckEpF4fGGE?si=NoKLeG7FSAWixqkZ

NGCS PARENTS GRADE 9-12

26 Oct, 08:34


https://youtu.be/rGBpks6nhrk?si=0Aw_pE1Vf2tXsv0L

NGCS PARENTS GRADE 9-12

25 Oct, 13:49


https://youtu.be/TmgUqpiZBn0?si=Z19MvbEh6gwj8vGj

NGCS PARENTS GRADE 9-12

24 Oct, 09:41


GEOGRAPHY TEST 1 GRADE 12A

NGCS PARENTS GRADE 9-12

21 Oct, 08:31


ለ 12 ክፍል ወላጆች /አሳዳጊዎች
ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ 09/02/2017 ዓ.ም የወላጅ ስብሰባ መጥራታችን ይታወቃል፡፡ በዚሁ እለት ጥሪያችንን አክብራችሁ የመጣችሁ ወላጆች እናመሰግናለን ነገር ግን ያልተገኛችሁ ወላጆች በቀን 12/02/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 1፤30 ላይ እንድትገኙ እያሳሰብን በስብሰባው ላይ በማይገኙ ወላጆች ምክንያት በተማሪዎቹ ላይ ለሚፈጠረው ክፍተት ት/ቤቱ ሀላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡

ከሠላምታ ጋር
ት/ት ቤቱ

NGCS PARENTS GRADE 9-12

20 Oct, 17:45


Russian robotics innovations will be shown in Ethiopia

On October 23-25, 2024 in Addis Ababa, Southwest State University, a leading Russian university in the field of scientific and technical research and development, will hold the "Days of Robotics and Innovative Educational Technologies" at the Russian House in Addis Ababa, this event is held under the auspices of Rossotrudnichestvo. Free registration to participate in the event continues at: https://www.swsu-online.ru/roboticsethiopia/en!
Students from schools, colleges and universities, teachers, postgraduates, scientists and job seekers, innovation experts and investors, employees of ministries and departments, and people studying Russian in Ethiopia are invited to participate.
The program of the event includes a large presentationя about the Decade of Science and Technology in Russia, lectures, seminars on robotics and virtual reality, master classes on spacecraft assembly and programming, gaming tournaments, demonstration of samples of educational, industrial, and aerospace robotics, practical classes "Developing a game in virtual reality", as well as a demonstration Russian educational and cultural VR projects.
Experts and teachers of higher education from Southwest State University, Belgorod State National Research University and North Caucasus Medical College will show and tell the youth of Ethiopia how modern robots are created and how this can be learned in Russia.
The organizers of the event are Rossotrudnichestvo and Southwest State University, Kursk, Russia.
Online registration of participants and contact details of the organizers on the official website of the event https://www.swsu-online.ru/roboticsethiopia/en!
Free entrance, lunch and drinks will be offered.

NGCS PARENTS GRADE 9-12

12 Oct, 13:48


ቀን ቅዳሜ ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም

የዩኒቨርስቲ እና የትምህርት ዘርፍ ምርጫ ፎርም በተመለከተ ዛሬ ጠዋት ሞልታችሁ እንድታመጡ የላክነው ፎርም አለ ነገር ግን የ አዲሰ አበባ ዩኒቨርስቲ (AAU ) አዲስአበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ(AASTU) እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ(ASTU) ዩኒቨርሲቲዎች የራሳቸውን ፈተና ፈትነው ተማሪዎችን የተቀበሉ መሆናቸውን ታሳቢ አርጋችሁ ፎርሙን እንድትሞሉ እናሳስባለን ።

NGCS PARENTS GRADE 9-12

12 Oct, 06:55


I am sharing 'ዩኒቨርሲቲ ምርጫ' with you

NGCS PARENTS GRADE 9-12

12 Oct, 06:51


ቀን:- ቅዳሜ ጥቅምት 02/2017 ዓ.ም

አስቸኳይ ማሳሰቢያ በ 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ለወሰዳችሁ ተማሪዎች
የዩኒቨርስቲ ምርጫ እና የትምህርት መስክ ምርጫን በተመለከተ ተጨማሪ ማሳሰቢያ ከትምህርት ቢሮ በሚከተለው መልኩ ፎርሙን አስሞሉ የሚል መልእክት ስላስተላለፉልን ከዚህ በታች ያያዝነውን ፎርም ፕሪንት አድርጋችሁ ሞልታችሁ ሰኞ ጠዋት ትምህርት ቤት መጥታችሁ እንድታስረክቡ እናሳስባለን።

ትምህርት ቤቱ

NGCS PARENTS GRADE 9-12

09 Oct, 09:47


ቀን:- መስከረም 29/2017ዓ.ም

ለልደታ ማርያም ልጃገረዶች ት/ቤት በ 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን 12 ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በ መልሶ ማሻሸያ መርሃግብር(Remedial program) ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች ትላንት ትምህርት ሚኒስቴር በተለያዩ ድረገፆች ላይ ባስተላለፈው ማሳሰቢያ በየትምህርት ቤቶቻችሁ ተገኝታችሁ የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ አስሞልታችሁ እንድትልኩ መግለፁ ይታወቃል ነገር ግን ይህንን ጉዳይ ለማጣራት ወደ ተለያዩ የትምህርት አመራር ተቋማት ደውለን ባገኘነው መረጃ ምርጫችሁን ለማስሞላት እና ለመላክ የሚያስችል እንዲሁም የትኞቹ ዩኒቨርስቲዎች ናቸው ለምርጫ የቀረቡት የሚለውን ግልፅ እና ተጨማሪ መመሪያ ከትምህርት ሚኒስቴር በኩል ይመጣል ተብሎ እየተጠበቀ እንደሆነ ስለተገለፀልን ይህንን ተገንዝባችሁ በትእግስት እንድትጠብቁና መረጃውም እንደደረሰን በአፋጣኝ በዚህ በትምህርት ቤቱ ቴሌግራም ቻነል የምናሳውቃችሁ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።

ትምህርት ቤቱ

NGCS PARENTS GRADE 9-12

07 Oct, 14:37


በ2016 የትምህርት ዘመን በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ 500 እና ከዚያ በላይ የሆነ ውጤት ያስመዘገቡ 484 የከተማችን ተማሪዎችን ሸልመን አበረታተናል።

(መስከረም 27/2017 ዓ.ም) ትምህርት የእድገት ሁሉ መሰረት መሆኑን ተገንዝበን በትምህርት ስርዓታችን ላይ የተፈጠረውን ስብራት ለመጠገን ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ያለው ስራ ፍሬ እያፈራ ከአምናው በ 5% እድገት ያሳየ ውጤት አስመዝግበናል።በዚህም በሀገር አቀፍ እና በከተማ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን፣ ትምህርት ቤቶችን እና አመራሮችን አመስግነን እውቅና ሰጥተናል።

ከ1ኛ እስከ 3ኛ ከፍተኛ ዉጤት ባስመዘገቡ ሴት ተማሪዎች በተለይም በሀገር አቀፍ ደረጃ፤

1ኛ ከፍተኛ ዉጤት - 575 ባስመዘገበችው ተማሪ ሲፈን ተክሉ፣

2ኛ ውጤት - 573 ባስመዘገቡት ተማሪ ማዕዶት እስክንድር እና ተማሪ ሶሊያና ሀብታሙ

3ኛ ውጤት - 570 ባስመዘገበችው ተማሪ ያስሚን ከድር

እጅግ የኮራን ሲሆን ከተበረከተላቸው እውቅና እና ሽልማት በተጨማሪ የውጭ ሀገር የትምህርት እድል(Scholarship) ሽልማት አበርክተንላቸዋል።

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ