=======================
👉በድነል ኢስላም ሴት ልጅ ቤተሰቦቻን ሳታሳውቅ ለትዳር የፈለጋትን ሰው ቤተሰብ ቀርቦ ሳያናግርና ቤተሰብ አውቆት ገምግመውት እሽ እስከልተባለ ድርስ ሴት ልጅ ለማንኛውም ለፈለገችው ሰው ቃል መግባት አትችልም።
👉ይህ ከምዕራብያዊ ከካፊሮች የመጣ ነው ።👉ሸሪአው እሚለው ፦ድኑን አህላቁን አይታችሁ እምትወዱት ሰው ከመጣ ዳሩት ነው።
👉ትዳርን እሚፋጉ ሰዎች ቅድሚያ ውደ ቤተሰብ ነው! መሄድ ያለባቸው ።👉ተሳስቶ ወይም በሆነ ምክንያት ወደ ሴትቷ እንኳን ቢመጣ እንሷ ወደቤተሰብ ነው መምራት ያለባት ።
👉ሂድ ቤተሰቦቸን ነው ጠይቅ ማለት ያለባት ።#ቤተሰብ ቃል ከገባለት በዛ ቃል መሰርት ቤተሰብ ይድርዋል ።#ቃሉ እንድፈርስ በቂ ምክንያት ከተገኘ ቤተሰቡን ቃሉን ሊያፈርስ ይችላል ።
👉እናማ ሴት ልጅ የዛን ሰው ማንነት ፣ገምግማ ጀርባውን፣ አጣርታ፣ ይሆነኛል አይሆነኝም ብላ መወሰን አትችልም 4️⃣4️⃣።
👉ሴት ልጅ ወልይ ያስፋጋታል የተባለውም ለዚህ ነው።
👉ሴትልጅ ወንድ ሲቀርብ ሌላ ፍጡር ሁኖነው እሚቀርበው ።የሌለውን አለኝ ይላል የማይችለውን እችላለሁ ይላል ።ወንዶችን ወንዶች ናቸው እሚያውቁት ሴቶችን ሴቶች ናቸው እሚያውቁት ።
👉በጥቅሉ ቃልን ማፍርስ በተመለከተ ከሴትዋም ይሁን ከሴትዋ ቤተሰቦች ኒካህ እስካልታሰር ድርስ በቂ ምክንያት ካላቸው ቃሉን ማፍርስ ይቻላል ።
ምንጭ ፦የዛዱል መዓድ ፈጥዋ ጥያቄዎች/ ቁጥር/ 12/
የተወሰደ//
#ለሚመለከተው በሙሉ በተለይ ብራችሁን ለምትበሉት እህቶች ልብ ግዙ //እስኪ በሸሪአችን ሂዱ ባታተርፍ አትጎዱም
➧ "ተውሂድ ሺርክን ሲያጠፋ
ኢስቲግፋር ደግሞ ወንጀሎችን ያብሳል።
(فَاعْلَمْ أَنَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا اللَّهُ وَاسْتَغْفِرْ لِذَنْبِكَ)
" እነሆ ከአላህ ሌላ አምላክ አለመኖሩንም ዕወቅ
ስለ ስህተትህም ምህረትን ለምን
ሙሐመድ 19