Nati music @natnaelmusic Channel on Telegram

Nati music

@natnaelmusic


🖌️ Music Lessons
📍 Music History
🎺 Jazz Lesson & Jazz album
🎺 Blue Lesson
🎹 YeMezmur chord........ብቻ የማናየው ነገር የለም 💪

Nati music (English)

Are you passionate about music and eager to learn more about different genres, history, and techniques? Look no further than the 'Nati music' Telegram channel! Led by the talented musician and educator @natnaelmusic, this channel offers a variety of music lessons, music history insights, and exclusive jazz and blues lessons. Whether you're a beginner looking to explore the world of music or an experienced musician seeking to expand your knowledge, 'Nati music' has something for everyone. Join now to immerse yourself in the wonderful world of music and let your passion for music grow stronger with each lesson. Don't miss out on this opportunity to enhance your musical skills and broaden your musical horizons. Let's embark on this musical journey together! 🎶📚🎺🎹💪

Nati music

07 Jan, 04:45


“ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።”
           ት/ኢሳይያስ 7፥14

እንኳን የጌታችን የመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ


♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

Nati music

03 Jan, 19:45


https://youtu.be/7eXzp0H5zuQ?si=2daDPIHGm5IBV9UT

Nati music

03 Jan, 19:44


https://youtu.be/7eXzp0H5zuQ?si=DM1frIGXg7YqcpbO

Nati music

03 Jan, 19:44


እየሱሴ እወድሃለሁ

Nati music

03 Jan, 11:45


https://vm.tiktok.com/ZMkDmqSRR/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite

Nati music

03 Jan, 11:45


https://vm.tiktok.com/ZMkDmqSRR/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite

Nati music

02 Jan, 16:29


እሺ እንግዲ ይሄን ነገር ማወቅ ለብዙ ነገር ይጠቅመናል ያማረ ሙዚቃ ለመጫወት ይረዳናል
እና አንድ መዝሙር የቱ ጋር መግባት እንዳለብን ዘማሪው እየዘመረ ሪትሙን ገልብጦታል አልገለበጠውም የሚለውን ለማወቅ ይረዳናል ለምሳሌ ብዙ አይነት የመዝሙር አገባብ አለ
1ኛ. On beat ላይ የሚገባ
2ኛ.off beat ላይ የሚገባ
3ኛ.ከ beatኡ ቀደም ብሎ የሚገባ
እሺ የመጀመርያው on beat የሚገባ መዝሙር ለምሳሌ የአስቴር አበበ track 3 ይሆንልኛል introው.......1 on beat ላይ ነው መዝሙሩ 4/4 disco ነው 1   2   3    4
                  👆👆👆 👆
መዝሙሩ introው ብቻ (1)👈 one on beat ላይ ነው የሚገባው እኛ ግን 2 on beat ላይ, 3 on beat ላይ, ወይም 4 on beat ላይ ብንጫወተው introውን ተገለበጠ ይባላል ማለት ነው ሌላ ምሳሌ እንመልከት track 6 መንፈስ ቅዱስ የሚለው የ አስቴር.....መዝሙሩን መዘመር ስትጀምር አለ በውስጤ የሚለው *አለ* 👈የሚለውን on beat ላይ ነው የጀመረችው so እኛ one on beat ላይ የጀመረውን መዝሙር 2 on beat 3 on beat አድርገን ብንጀምረው መዝሙሩ ይገለባጣል ወይም ተገለበጠ ይባላል even Roll ሮል ስናደርግ ሮሉ ልክ አይመጣም ሌላኛው ምሳሌ off beat ላይ የሚገባ መዝሙር እዛው የ አስቴር መዝሙር *እስቲ ይንገረኝ*👈 የሚለው መዝሙር የሚገባው 1 off beat ላይ ነው መዝሙሩ የሚገባው check ማድረግ ትችላላቹ ስለዚህ አንድ ዘማሪ መዝሙሩን 1 on beat ላይ ቢገባው 2 on beat ላይ ቢገባ 3 ላይ ቢገባው ልክ አይደለም ማለት ነው መዝሙሩን ይገልብጣዋል
ሌላው ከ beatኡ ቀደም ብሎ የሚገባ መዝሙር አሁንም እዛው አስቴርዬ ላይ😁 *ቀድሞም ክብር* የሚለው መዝሙር የሚጀምረው ወይም አስቱካ የምትገባው 4 off beat ላይ ነው introw እንዳለቀ 4 off beat ላይ ቀድሞም ክብብ
👈 1 on beat ላይ ያርፋል ማለት ነው ስለዚህ መዝሙሩን 4 off beat ላይ ያልገባ ማንኛውም ዘማሪ ወይም ሙዚቀኛ መዝሙሩን ገልብጦታል ማለት ነው መዝሙር ስናጠና ራሱ መዝሙሩ በተሰራበት compose በተደረገበት አዘማመር rhythm የመዝሙር አገባብ መስራት እና ማጥናት አለብን

@natijazz

Nati music

31 Dec, 10:42


የማን intro ይመስላቹሀል🧐

Nati music

31 Dec, 07:46


እስቲ እቺን ነገር አጥኗት ፒያኒስቶች አምልኮ ሰዓት ላይ ፒያኖ ስትጫወቱ ከተለመዱት የፒያኖ አጨዋወቶች ትንሽ ይሄ ያምራል እንደተለመደው ቸርች ውስጥ C ከሆነ C Dm ከሆነ Dm ነው ሚያዘው

ይሄ ግን ይህን ይመስላል በግራ እጃቹ C'ን ብቻ ትይዙ እና በቀኝ እጃቹ ደግሞ Em7 root ማለትም E G B D አንድ ላይ ከቀኝ እጃቹ ጋር መያዝ ማለት ነው
LH..C RH...E G B D
LH..Dm RH...F A C E
LH..Em RH...G B D F
LH..F RH... A C E G
LH..G RH... B D F A
LH..Am RH... C E G B
LH..B RH...D F A C

Nati music

30 Dec, 13:50


ምን ሆኖ ነው 🧐

Nati music

30 Dec, 13:03


https://youtu.be/uHFJ9qhR0VM?si=fVBWGD7gGkx40gPU

Nati music

29 Dec, 12:10


https://youtu.be/U33YkWySr4w?si=Wcoknf1Bs1zfv130

Nati music

29 Dec, 11:56


JPS style new family tetekemut

Nati music

29 Dec, 11:51


Ke Exodus lkolnal tnx you belulgni

@Exod53

Nati music

29 Dec, 09:00


አዜብ ሀይሉ
trans +4 E major 1st

ሙሉ መስዋዕት
1 3 | 4 5 | 1 3 | 5 1 |
1 6 | 4 5 | 1 6 | 4 1 |
1 | 6 | 1 5 | 2 1 |

ለአምላኬ
1 4 | 6 5 | 1 4 | 2 6 |
1 4 | 6 5 | 1 4 | 2 4  | 2 1 |

Nati music

27 Dec, 12:37


ብዙ ሰው የ jps tv style'ኦችን በእግር በፈረስ እየፈለገ ነው እና ሪትሙን ያላቹ ሰዎች ኮመንት ስፍራ ላይ በማስቀመጥ ክርስትያን ሙዚቀኛ መሆናችንን እናሳይ እላለው እያለው የማይሰጥ ሰው ክርስትያን አለመሆኑን ለማሳሰብ እወዳለሁ😌✌️

Nati music

27 Dec, 11:05


https://youtu.be/Gfqvedi6oew?si=eXToMPefA5db5LJP

Nati music

24 Dec, 09:32


ቤተሰብ እንዴት ናቹሁ tiktok ላደሞ መጣውላቹ 🏃🏃

Follow አድርጉኝ አበረታቱኝ ደገፍ አድርጉኝ😁

ከላይ link አለ ገባ ገባ በሉ☝️☝️

Nati music

24 Dec, 09:30


https://vm.tiktok.com/ZMkrpDFfF/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite

Nati music

23 Dec, 12:06


Lesson_10

Transpose and Tempo

Transpose

● መዝሙር በምናዜምበት ጊዜ በሚመቸን/ በትክክለኛው ድምጽ/ ለመዘመር እንዲያመቻችልን የምንጠቀምበት ጠቃሚ የሆነ ክፍል ነው። ይህ ክፍል በ -12 እና +12 መካከል የሚገኙ ናቸው።

       Tempo

● የምት(Rythem) ፍጥነትን የምቆጣጠርበት ሲሆን እንደምንዘምረዉ መዝሙር የ(Rythem) ፍጥነት ለመጨመር ወይም ለመቀነስ የሚያስችል ክፍል ነዉ

Nati music

19 Dec, 06:37


https://youtu.be/W7ajjOISTCg?si=V70uQx5pahZKusjI

Nati music

18 Dec, 11:29


https://youtu.be/U0drxUhvytc?si=YNNF9opnkq4CKKWl

Nati music

18 Dec, 11:18


#Robert_Johnson
Four until Late 1937
#Blues #Delta_Blues
@jazzbluesmusic

Nati music

18 Dec, 11:18


#Luther_Allison
It's Too Late
#Blues #Chicago_Blues
@jazzbluesmusic

Nati music

29 Nov, 10:14


Channel photo updated

Nati music

29 Nov, 10:13


Channel photo removed

Nati music

28 Nov, 12:07


🎧ለመዝሙር ወዳጆች🎧

በየዕለቱ አዳዲስ🎹 መዝሙር ማገኘት ከፈለጋችሁ ተቀላቀሉ 🥁

Nati music

23 Nov, 10:30


ጥያቄ


ኢየሱስ ክርስቶስ በስንት አመቱ ነበር አገልግሎት የጀመረው🎁

Nati music

15 Nov, 21:15


ለወጣቶች የተከፈተ ቻናል

ለወጣቶች በጣም ሚጠቅም ቻናል ነው ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Nati music

10 Nov, 08:50


📺የቲቪ ቻናልሎች በቴሌግራም መጥዋል

🔔ሁሉንም መከታተል ትችላላችሁ🔔

Wave folder:- @yonaaa125
@hiwotenlekrstis

Nati music

07 Nov, 12:17


Manew yemidegmew😍😍😍😍

Nati music

07 Nov, 04:59


@Christian_Album

Nati music

07 Nov, 04:59


@Christian_Album

Nati music

07 Nov, 04:59


@Christian_Album

Nati music

07 Nov, 04:59


@Christian_Album

Nati music

07 Nov, 04:59


@Christian_Album

Nati music

07 Nov, 04:59


@Christian_Album

Nati music

07 Nov, 04:59


@Christian_Album

Nati music

07 Nov, 04:59


@Christian_Album

Nati music

07 Nov, 04:59


@Christian_Album

Nati music

07 Nov, 04:59


@Christian_Album

Nati music

07 Nov, 04:59


@Christian_Album

Nati music

07 Nov, 04:59


@Christian_Album

Nati music

07 Nov, 04:59


@Christian_Album

Nati music

07 Nov, 04:59


@Christian_Album

Nati music

07 Nov, 04:59


@Christian_Album

Nati music

07 Nov, 04:59


@Christian_Album

Nati music

02 Nov, 15:47


ሠላም 👋
ዛሬም የመንፈሳዊ ቻናል ግብዣ እንደቀጠለ ነው::

ተጋበዙልኝ በጌታ ፍቅር

Wave promotion :- @yonaaa125

Nati music

30 Oct, 19:28


ልባም ሴት ምን አይነት ሴት ናት??

🎴ይሄንን ማወቅ ይፈልጋሉ ⁉️

🎴እንዲሁም የጋብቻ ትምህርት ይፈልጋሉ⁉️

🎴እንግዲያውስ ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Wave folder:- @yonaaa125

Nati music

28 Oct, 11:16


🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨
📨የምስራች✉️

📚ለልብ ወለድ ወዳጆች አዲስ ቻናል ተከፈተላችሁ😮

በፈለጋችሁት መልክ ➡️በፅሁፍ
➡️በትረካ
➡️ ተቀላቀሉ

Sponsor :- @Albumsongsbot

Nati music

23 Oct, 09:59


ጥያቄ


ኢየሱስ ክርስቶስ በስንት አመቱ ነበር አገልግሎት የጀመረው🎁

Nati music

20 Oct, 11:38


🚨ሰበር ዜና 🚨

🙂አዲስ ቻናል ተከፈተ ሁላችሁም ልትቀላቀሉት ሚገባ ✔️

Add channel @yonaaa125

Nati music

18 Oct, 07:51


⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
🔄ለመንፈሳዊ ቻናል ባለቤቶች የቀረበ present by jon🔝🔝🔝🔝🔝


✔️በቀን ከ 450 በላይ subscribers ማግኘት ለሚፈልግ Inbox አናግሩኝ :- @yonaaa125


📊3️⃣0️⃣ ቻናሎች ብቻ ቦታ አለ🌐

💯ቻናላቹን በአጭር ጊዜ እናሳድጋለን 👀💯

ከ 20k subscribers በላይ ያላችሁ 🎁VIP FOLDER አለ በዚ አኛግሩ :- @yonaaa125

Nati music

17 Oct, 16:53


የማንን መንፈሳዊ ትምህርት ይፈልጋሉ?

ሚፈልጉትን መርጠው ይቀላቀሉ 👍

Free wave :- @Albumsongsbot

Nati music

15 Oct, 20:33


🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨
📨የምስራች✉️

📚ለልብ ወለድ ወዳጆች አዲስ ቻናል ተከፈተላችሁ😮

በፈለጋችሁት መልክ ➡️በፅሁፍ
➡️በትረካ
➡️ ተቀላቀሉ

Sponsor :- @Albumsongsbot

Nati music

13 Oct, 16:32


ሠላም 👋
ዛሬም የመንፈሳዊ ቻናል ግብዣ እንደቀጠለ ነው::

🎉ተጋበዙልኝ 🥳

Add your channel➡️ @yonaaa125

Nati music

12 Oct, 14:57


📌ምን አይነት መዝሙር ይፈልጋሉ?

👇ሚፈልጉትን ይንኩ እና ይቀላቀሉ👇

Free wave :- @yonaaa125
ወይም :- @Albumsongsbot

Nati music

11 Oct, 16:31


የማንን መንፈሳዊ ትምህርት ይፈልጋሉ?

ሚፈልጉትን መርጠው ይቀላቀሉ 👍

Free wave :- @Albumsongsbot

Nati music

10 Oct, 19:31


🚨ሰበር ዜና 🚨

🙂አዲስ ቻናል ተከፈተ ሁላችሁም ልትቀላቀሉት ሚገባ ✔️

Add channel @yonaaa125

Nati music

07 Oct, 10:21


ጥያቄ


ኢየሱስ ክርስቶስ በስንት አመቱ ነበር አገልግሎት የጀመረው🎁

Nati music

06 Oct, 10:47


🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨
📨የምስራች✉️

📚ለልብ ወለድ ወዳጆች አዲስ ቻናል ተከፈተላችሁ😮

በፈለጋችሁት መልክ ➡️በፅሁፍ
➡️በትረካ
➡️ ተቀላቀሉ

Sponsor :- @Albumsongsbot

Nati music

04 Oct, 10:42


ሠላም 👋
ዛሬም የመንፈሳዊ ቻናል ግብዣ እንደቀጠለ ነው::

🎉ተጋበዙልኝ 🥳

Add your channel➡️ @yonaaa125

Nati music

30 Sep, 09:41


https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=28p1ZfgJEyKVyPESAZ7vdBVFAb3WaD6z2ZpougkTDW5Z9zB
🎉 I've won 0.6 USDT! Click the link to help me earn more! You can also play & win money! 💰
👇 Join now and let's earn more together! 👇

Nati music

29 Sep, 08:27


ጥያቄ


ኢየሱስ ክርስቶስ በስንት አመቱ ነበር አገልግሎት የጀመረው🎁

Nati music

27 Sep, 11:41


🚨ሰበር ዜና 🚨

🙂አዲስ ቻናል ተከፈተ ሁላችሁም ልትቀላቀሉት ሚገባ ✔️

Add channel @yonaaa125

Nati music

22 Sep, 08:06


💎አዲስ ቻናል ላስተዋውቃችሁ💡

ብዙ ትምህርቶችን ታገኛላችሁ👍

Nati music

21 Sep, 16:17


እዚህ ቻናል ገብታቹ ለ መንፈሳዊ ሕይወታቹ ጠቃሚ ነገር ይዛችሁ ትወጣላቹ እመኑኝ ::

በየቀኑ ብዙ ነገሮች የሚለቀቅበት
የመጀመሪያው ቻናል።

አሁኑኑ join በሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Wave promotion :- @yonaaa125

Nati music

19 Sep, 13:44


🔆ለመንፈሳዊ ቻናል ባለቤቶች የቀረበ present by jon🔝🔝🔝🔝🔝


☑️በቀን ከ 200 በላይ subscribers ለሚፈልግ Inbox አናግሩኝ :- @yonaaa125


〽️ለ 40 ቻናሎች ብቻ ቦታ አለ〽️

💯ቻናላቹን በአጭር ጊዜ እናሳድጋለን 📶💯

ከ 20k subscribers በላይ ያላችሁ VIP FOLDER አለ በዚ አኛግሩ :- @yonaaa125

Nati music

19 Sep, 11:07


🚨ሰበር ዜና 🚨

✉️አዲስ ቻናል ተከፈተ ሁላችሁም ልትቀላቀሉት ሚገባ 👍

Nati music

16 Sep, 15:05


መስከረም 5 መካኒሳ ሙሉ ወንጌል(የፊታችን እሁድ)
የመጀመሪያው ሳምንት ፕሮግራም ነው

አጠቃላይ የአራት ሳምንት ፕሮግራም ነው

ማንም እንዳያመልጠው 👇👇