Nahom Records Inc @nahomrecords Channel on Telegram

Nahom Records Inc

@nahomrecords

Nahom Records Inc. is the ultimate next generation Ethiopian Music, Video, CD, Producer and the Largest Distributor; a Global Leader in the Ethiopian Film and Music industry.

Nahom Records Inc (English)

Are you a fan of Ethiopian music and videos? Look no further than Nahom Records Inc.! This Telegram channel, also known as @nahomrecords, is the ultimate next-generation Ethiopian Music, Video, CD, Producer, and the Largest Distributor. As a global leader in the Ethiopian film and music industry, Nahom Records Inc. offers a wide range of content for all music enthusiasts. Whether you're looking for the latest hits from Ethiopian artists or classic videos that will transport you to the heart of Ethiopia, Nahom Records Inc. has got you covered. With a diverse selection of music genres and videos, there's something for everyone on this channel. Not only does Nahom Records Inc. provide entertainment, but they also support and promote Ethiopian talent. As a producer and distributor, they play a crucial role in showcasing the rich culture and heritage of Ethiopia to the world. Join @nahomrecords today to stay updated on the latest releases, exclusive content, and behind-the-scenes looks at the Ethiopian music and film industry. Don't miss out on the opportunity to immerse yourself in the vibrant world of Ethiopian entertainment. Subscribe now and be a part of the Nahom Records Inc. community!

Nahom Records Inc

09 Feb, 09:43

ይባርክልን🔥🔥
#ዘንድሮ በተሠኘ የመጀመሪያ አልበሙ አስደናቂ ብቃቱን ያሳየን ድምጻዊ #ፍቃዱ_ትዛዙ በአልበሙ ከተካተቱት ስራዎች አንዱ የሆነውን እና ቀደም ሲል በድምጻዊ ተፈራ ነጋሽ ተቀንቅኖ የነበረውን #ይባርክልን የተሠኘ ሙዚቃ በአዲስ መልክ አሳምሮ ሠርቶታል፡፡

ከሙዚቃው በተጨማሪም ለሃሳቡ ተስማሚ የሆነ አይተው የሚወዱት የሙዚቃ ማጀብያ ቪድዮ የሠራለት ሲሆን ይህን አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ሊንኩን በመጫን ያገኙታል!!
👇👇
https://youtu.be/TcHewSYHU5U?si=EYakp00sIQYXnniX

Nahom Records Inc

07 Feb, 11:25

ከ500,000 በላይ ተመልካች 🔥
#ዘውድ_አለሜ #ቃል #የኔ_ማማር #የኔ_ፀሀይ #ይቅርታ በተሰኙ ነጠላ ዜማዎቹ ተወዳጅነትን ያተረፈው የድምፃዊ #በኩረአማኑኤል_የማነ (beki)  #አይንዬ የተሠኘ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ  በተለቀቀ በጥቂት ሳምንታት ዉስጥ ከ500,000 በላይ ተመልካች ያገኘ ሲሆን
ይህን አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ በ #nahomrecordsinc የዩቲዩብ ቻናል ላይ ያገኙታል!
👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)
https://youtu.be/qTPjRYcMULs?si=-BzuHjRzNuKJXLok

Nahom Records Inc

06 Feb, 06:45

ሠሞኑን ለእይታ ከቀረቡት አዳዲስ የሙዚቃ አልበሞች ዉስጥ...
https://youtu.be/2MpHIv1y7a0?si=a5RzMHJrmM-gf9qI

Nahom Records Inc

05 Feb, 09:07

https://youtu.be/8yRY1GnDv8o?si=MjPx8b4GreqwabYs

Nahom Records Inc

03 Feb, 11:40

ሠሞኑን ለእይታ ከቀረቡት አዳዲስ የሙዚቃ አልበሞች ዉስጥ...
https://youtu.be/2MpHIv1y7a0?si=a5RzMHJrmM-gf9qI

Nahom Records Inc

03 Feb, 10:52

ከ 1,000,000 በላይ እይታ🔥
#ማጋልዋ የተሰኘ ስራዋን በቅርቡ አድርሳን የነበረችዉ የተወዳጅዋ ድምፃዊት
#ሰብለ_ካህሳይ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ #ኣበለኒ በተለቀቀ በጥቂት ሳምንታት ዉስጥ ከ1,000,000 በላይ ተመልካች ማግኘት ችሏል!! ይህን ድንቅ ስራ
ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ 👇👇

https://youtu.be/b4o2g_bHNa0?si=GN60pIlShBGNvy_j

Nahom Records Inc

03 Feb, 09:52

#በቦሌ 🔥🔥
አዲስ ከተለቀቀዉ እና #አልጣሽ ከተሠኘዉ የአህመድ ማንጁስ የሙዚቃ አልበም ዉስጥ ይህን "በቦሌ" የተሠኘ ሙዚቃ እንጋብዝዎት!!
ሊንኩ ተጭነዉ ይመልከቱት 👇👇

https://youtu.be/xSKxcME4pAY?si=tnvvO441Bo0HOk13

Nahom Records Inc

01 Feb, 10:06

ከ 3,000,000 በላይ እይታ 🔥🔥
#ኣማናይ #ንገሩዋ #ዓዲላትኒ #ሃሪረ #ድላየይ #መዓረየ ... በተሰኙ የቀደሙ የትግርኛ ሙዚቃዎቹ የሚታወቀዉ የድምፃዊ #ኣማኑኤል_የማነ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ለእይታ በበቃ በጥቂት ቀናት ዉስጥ ከ3,000,000 በላይ እይታን ማግኘት ችሏል !!
👇👇👇
ይህን አዲስ የትግርኛ ሙዚቃ ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱ
👇👇👇
https://youtu.be/wnK1O310CZI?si=DCtud_7ELwaWALDc

Nahom Records Inc

01 Feb, 09:04

ተለቀቀ 🔥
#አልጣሽ ከተሠኘዉ የድምፃዊ #አህመድ_ማንጁስ አዲስ አልበም ዉስጥ ይህ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ አሁን ተለቀቀ!! ...ተጋበዙልን!!

👇👇
https://youtube.com/watch?v=JOzz_zF7Q68&si=JZ5AYGabg0vjiIxv

Nahom Records Inc

01 Feb, 08:03

ይባርክልን🔥🔥
#ዘንድሮ በተሠኘ የመጀመሪያ አልበሙ አስደናቂ ብቃቱን ያሳየን ድምጻዊ #ፍቃዱ_ትዛዙ በአልበሙ ከተካተቱት ስራዎች አንዱ የሆነውን እና ቀደም ሲል በድምጻዊ ተፈራ ነጋሽ ተቀንቅኖ የነበረውን #ይባርክልን የተሠኘ ሙዚቃ በአዲስ መልክ አሳምሮ ሠርቶታል፡፡

ከሙዚቃው በተጨማሪም ለሃሳቡ ተስማሚ የሆነ አይተው የሚወዱት የሙዚቃ ማጀብያ ቪድዮ የሠራለት ሲሆን ይህን አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ሊንኩን በመጫን ያገኙታል!!
👇👇
https://youtu.be/TcHewSYHU5U?si=EYakp00sIQYXnniX

Nahom Records Inc

31 Jan, 16:05

🎶ተለቀቀ🔥
ከአልጣሽ አልበም ላይ ''ያንቺ አለመጠየቅ'' የተሰኘው አዲስ ሚዩዚክ ቪዲዮ በናሆም ሬከርድስ ተለቋል!!
ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱ

https://youtu.be/JOzz_zF7Q68?si=rBUpe_Ac16g2x_o3

Nahom Records Inc

31 Jan, 12:06

#ያንቺ_አለመጠየቅ 🔥ዛሬ ምሽት

#አልጣሽ #አህመድ_ማንጁስ 🔥

#አልጣሽ ከተሰኘው አዲስ አልበም #ያንቺ_አለመጠየቅ ሙዚቃ ቪዲዮ ዛሬ በ #nahomrecordsinc

ሊንኩን በመጫን ብቻ ሙሉ አልበሙን ያገኙታል

https://youtube.com/playlist?list=PLy65qis52RcCFb6xg2fZJBdvdo7uEOAxX&si=q_FRRENTec6eJx8Z

Nahom Records Inc

30 Jan, 16:49

#ልቤ_ልብ_አቶ 🔥🔥
አዲስ ከተለቀቀዉ እና #አልጣሽ ከተሠኘዉ የአህመድ ማንጁስ የሙዚቃ አልበም ዉስጥ ይህን "ልቤ ልብ አቶ" የተሠኘ ሙዚቃ እንጋብዝዎት!!
ሊንኩ ተጭነዉ ይመልከቱት 👇👇
https://youtu.be/NxNtpbcX9L4?si=zTaJsCPFyVM_HHaN

Nahom Records Inc

30 Jan, 12:47

ከ 250,000 በላይ ተመልካች🔥🔥 
ከጥቂት ቀናት በፊት ለእይታ የበቃዉ የ #ያሬድ_ጥበቡ  አዲስ የሙዚቃ ስራ  #ልይሻ ከ250,000 በላይ ተመልካች አግኝቷል::

ይህን አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ለመመልከት ከታች የተመለከተዉን ሊንክ ይጫኑ!!

👇👇

https://youtu.be/RMwdY-g09Vc?si=Bc5mQdtedreIAAeG

Nahom Records Inc

28 Jan, 07:08

#በስሟ_እየማልኩኝ 🔥🔥
አዲስ ከተለቀቀዉ እና #አልጣሽ ከተሠኘዉ የአህመድ ማንጁስ የሙዚቃ አልበም ዉስጥ ይህን "በስሟ እየማልኩኝ" የተሠኘ ሙዚቃ እንጋብዝዎት!!
ሊንኩ ተጭነዉ ይመልከቱት 👇👇
https://youtu.be/FKa8fUIn9uc?si=lLjVBzVCqIOZTyyw

Nahom Records Inc

26 Jan, 15:53

#ያንቺ_አለመጠየቅ 🔥🔥
አዲስ ከተለቀቀዉ እና #አልጣሽ ከተሠኘዉ የአህመድ ማንጁስ የሙዚቃ አልበም ዉስጥ ይህን "ያንቺ አለመጠየቅ" የተሠኘ ሙዚቃ እንጋብዝዎት!!
ሊንኩ ተጭነዉ ይመልከቱት 👇👇
https://youtu.be/YUuAylZgac0?si=nrf_DrCzSmQoRD0y

Nahom Records Inc

26 Jan, 15:17

#ሠሞኑን 🔥🔥
አዲስ ከተለቀቀዉ እና #አልጣሽ ከተሠኘዉ የአህመድ ማንጁስ የሙዚቃ አልበም ዉስጥ ይህን "ሠሞኑን" የተሠኘ ሙዚቃ እንጋብዝዎት!!
ሊንኩ ተጭነዉ ይመልከቱት 👇👇
https://youtu.be/qAo87pBEm0c?si=-VgUdAzMCjNKsKqp

Nahom Records Inc

26 Jan, 10:45

#አልጣሽ 🔥🔥
አዲስ ከተለቀቀዉ እና #አልጣሽ ከተሠኘዉ የአህመድ ማንጁስ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ዉስጥ ይህን "አልጣሽ" የተሠኘ አዲስ ሙዚቃ እንጋብዝዎት!!
ሊንኩ ተጭነዉ ይመልከቱት 👇👇
https://youtu.be/ewOqnSbzCzI?si=p1ZPWk7Z6JvLIWpR

Nahom Records Inc

26 Jan, 09:49

ከ 2,000,000 በላይ እይታ 🔥🔥
#ኣማናይ #ንገሩዋ #ዓዲላትኒ #ሃሪረ #ድላየይ #መዓረየ ... በተሰኙ የቀደሙ የትግርኛ ሙዚቃዎቹ የሚታወቀዉ የድምፃዊ #ኣማኑኤል_የማነ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ለእይታ በበቃ በጥቂት ቀናት ዉስጥ ከ2,000,000 በላይ እይታን ማግኘት ችሏል !!
👇👇👇
ይህን አዲስ የትግርኛ ሙዚቃ ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱ
👇👇👇

https://youtu.be/wnK1O310CZI?si=tH-sQ0NWux6c-FQf

Nahom Records Inc

26 Jan, 08:26

አሁን ተለቀቀ 🔥🔥
የፋና ላምሮት ምዕራፍ 5 አሸናፊ የሆነዉ ድምፃዊ #አህመድ_ማንጁስ #አልጣሽ የተሰኘ አዲስ የሙዚቃ አልበም አሁን ተለቀቀ!! አንጋፋ ባለሙያዎች የተሳተፉበትን ይህን አዲስ የሙዚቃ አልበም በተወዳጁ #nahomrecordsinc የዩቲዩብ ቻናል ላይ ያገኙታል!!
👇👇
https://www.youtube.com/playlist?list=PLy65qis52RcCFb6xg2fZJBdvdo7uEOAxX

Nahom Records Inc

24 Jan, 15:59

24 Jan, 15:18

አሁን ተለቀቀ 🔥🔥
የፋና ላምሮት ምዕራፍ 5 አሸናፊ የሆነዉ ድምፃዊ #አህመድ_ማንጁስ
#አልጣሽ የተሰኘ አዲስ የሙዚቃ አልበም አሁን ተለቀቀ!! አንጋፋ ባለሙያዎች የተሳተፉበትን ይህን አዲስ የሙዚቃ አልበም በተወዳጁ #nahomrecordsinc የዩቲዩብ ቻናል ላይ ያገኙታል!!
👇👇
https://www.youtube.com/playlist?list=PLy65qis52RcCFb6xg2fZJBdvdo7uEOAxX

Nahom Records Inc

24 Jan, 11:59

ዛሬ ምሽት .... በናሆም ሬከርድስ 🔥🔥
የተወዳጁ ድምፃዊ #አህመድ_ሁሴን (ማንጁስ) አዲስ የሙዚቃ አልበም #አልጣሽ ዛሬ ጥር 16 ምሽት ይለቀቃል!!
በአንጋፋዉ በናሆም ሬከርድስ የዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁን!!

(አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎች ሲወጡ ቅድሚያ እንዲደርስዎት የናሆም ሬከርድስን የዩቱብ ቻናል ሠብስክራይ ያድርጉ !
👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)
ዩቲዩብ 👇 https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም 👉 https://t.me/nahomrecords
ቲክቶክ 👇https://www.tiktok.com/@nahom_record

Nahom Records Inc

20 Jan, 12:32

Channel photo updated

Nahom Records Inc

20 Jan, 12:27

ከ 250,000 በላይ ተመልካች🔥🔥 
ከጥቂት ቀናት በፊት ለእይታ የበቃዉ የ #ያሬድ_ጥበቡ  አዲስ የሙዚቃ ስራ  #ልይሻ ከ250,000 በላይ ተመልካች አግኝቷል::

ይህን አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ለመመልከት ከታች የተመለከተዉን ሊንክ ይጫኑ!!

👇👇

https://youtu.be/RMwdY-g09Vc?si=Bc5mQdtedreIAAeG

Nahom Records Inc

17 Jan, 18:05

ተለቀቀ🔥 ድምፃዊት #ሰብለ_ካህሳይ #ኣበለኒ

#ማጋልዋ የተሰኘ ስራ በቅርቡ አድርሳ ተወዳጅነት ያተረፈችው ድምፃዊት
#ሰብለ_ካህሳይ #ኣበለኒ የተሰኘ ቆንጆ ባህላዊ አዲስ ሙዚቃና ቪዲዮ በተወዳጁ #nahomrecordsinc ተለቋል

ሊንኩን በመጫን ብቻ ይመልከቱ 👇👇

https://youtu.be/b4o2g_bHNa0?si=GN60pIlShBGNvy_j

Nahom Records Inc

17 Jan, 13:00

🔥 ከአንድ ሚሊየን በላይ እይታ 🔥 በስድስት ቀን ብቻ #ንስክላ ድምፃዊ #ኣማኑኤል_የማነ

ተወዳጁ ድምፃዊ በትግረኛ ሙዚቃዎቹ በሁሉም ዘንድ ተደማጭነትና በዩቲዩብ ከፍተኛ ዕይታን ያገኘው #ኣማኑኤል_የማነ በአይነቱ ለየት ያለ ቆንጆ ሙዚቃና ውብ ቪዲዮ በጎበዝ ባለሙያዎች ከፍ ባለ ደረጃ ሰርቶ በ #nahomrecordsinc ተለቋል

ከ #ፊደል_ፕሮዳክሽን

ሊንኩን በመጫን ብቻ ይመልከቱ

https://youtu.be/wnK1O310CZI?si=NMxLmOMAUPWIGTVO

Nahom Records Inc

14 Jan, 16:38

ከ500,000 በላይ ተመልካች 🔥
#ዘውድ_አለሜ #ቃል #የኔ_ማማር #የኔ_ፀሀይ #ይቅርታ በተሰኙ ነጠላ ዜማዎቹ ተወዳጅነትን ያተረፈው የድምፃዊ #በኩረአማኑኤል_የማነ (beki)  #አይንዬ የተሠኘ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ  በተለቀቀ በጥቂት ሳምንታት ዉስጥ ከ500,000 በላይ ተመልካች ያገኘ ሲሆን
ይህን አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ በ #nahomrecordsinc የዩቲዩብ ቻናል ላይ ያገኙታል!
👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)
https://youtu.be/qTPjRYcMULs?si=-BzuHjRzNuKJXLok

Nahom Records Inc

14 Jan, 10:31

አዲስ አልበም.... ሠሞኑን በናሆም ሬከርድስ 🔥🔥
#አህመድ_ሁሴን (ማንጁስ) አዲስ የሙዚቃ አልበም #አልጣሽ በቅርብ ቀን በናሆም ሬከርድስ ይጠብቁን!!

(አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎች ሲወጡ ቅድሚያ እንዲደርስዎት የናሆም ሬከርድስን የዩቱብ ቻናል ሠብስክራይ ያድርጉ !
👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)
ዩቲዩብ 👇 https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም 👉 https://t.me/nahomrecords
ቲክቶክ 👇https://www.tiktok.com/@nahom_record

Nahom Records Inc

12 Jan, 11:27

ከ230,000 በላይ እይታ 🔥🔥
#ኣማናይ #ንገሩዋ #ዓዲላትኒ #ሃሪረ #ድላየይ #መዓረየ ... በተሰኙ የቀደሙ የትግርኛ ሙዚቃዎቹ የሚታወቀዉ የድምፃዊ #ኣማኑኤል_የማነ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ለእይታ በበቃ በአንድ ቀን ዉስጥ ብቻ ከ230 ሺህ በላይ እይታን ማግኘት ችሏል !!
👇👇👇
ይህን አዲስ የትግርኛ ሙዚቃሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱ
👇👇👇
https://youtu.be/wnK1O310CZI?si=aJfzFb1jx89qvXDS

Nahom Records Inc

10 Jan, 15:02

አሁን ተለቀቀ 🔥🔥
#ኣማናይ #ንገሩዋ #ዓዲላትኒ #ሃሪረ #ድላየይ #መዓረየ ... በተሰኙ የቀደሙ የትግረኛ ሙዚቃዎቹ የሚታወቀዉ የድምፃዊ #ኣማኑኤል_የማነ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ አሁን ተለቀቀ!!
👇👇👇
ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱ
👇👇👇
https://youtu.be/wnK1O310CZI?si=Owbv0pUhjpKzs4UG

Nahom Records Inc

10 Jan, 08:03

🔥🔥 አዲስ የሙዚቃ አልበም 🔥🔥
ብዙዎች በተስረቅራቂ ድምፁ ቢያዉቁትም በግጥም እና ዜማ ድርሰት ብቃቱን ያስመሠከረ ፣ በሙዚቃ ቅንብርም በርካታ ስራዎችን ለአድማጭ ጆሮ ያደረሰ ወጣት የሙዚቃ ባለሙያ ነዉ!!
ወጣቱ ድምፃዊ ቶማስ አየለ(ቶ) ለሙዚቃ ያለዉን ፍቅር ከእዉቀት ጋር አዛምዶ ፣ ከበርካታ አመታት ድካምና ጥረት በኋላ ሙሉ አልበሙን ጨርሶ ለአድማጭ ያቀረበ ሲሆን ይህንን አልበም በ #Nahomrecordsinc የዩቲዩብ ቻናል እና ሌሎች መተግበሪያዎች ላይ ያገኙታል!!

ሊንኩን በመጫን ሙሉ አልበሙን ያድምጡ 👇👇

https://www.youtube.com/playlist?list=PLy65qis52RcDPhAhtwj-kE9DIel9AFCS2

Nahom Records Inc

10 Jan, 05:11

ተለቀቀ🔥🔥
#ዘንድሮ በተሠኘ የመጀመሪያ አልበሙ አስደናቂ ብቃቱን ያሳየን ድምጻዊ #ፍቃዱ_ትዛዙ በአልበሙ ከተካተቱት ስራዎች አንዱ የሆነውን እና ቀደም ሲል በድምጻዊ ተፈራ ነጋሽ ተቀንቅኖ የነበረውን #ይባርክልን የተሠኘ ሙዚቃ በአዲስ መልክ አሳምሮ ሠርቶታል፡፡

ከሙዚቃው በተጨማሪም ለሃሳቡ ተስማሚ የሆነ አይተው የሚወዱት የሙዚቃ ማጀብያ ቪድዮ የሠራለት ሲሆን ይህን አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ሊንኩን በመጫን ያገኙታል!!
👇👇

https://youtube.com/watch?v=TcHewSYHU5U&si=QmpbchDzBxk2z8gm

Nahom Records Inc

09 Jan, 16:50

Fikadu Tizazu - Yebarkelene - ፍቃዱ ትዛዙ - ይባርክልን - New Amharic Wedding Son...
https://youtube.com/watch?v=TcHewSYHU5U&si=QmpbchDzBxk2z8gm

Nahom Records Inc

08 Jan, 13:06

🔥🔥 ተለቀቀ 🔥🔥
በቅርቡ በአንጋፋዉ ናሆም ሬከርድስ ፕሮዲዉስ ተደርጎ የድምፃዊ #ተስፋዬ_ጥላሁን ሙሉ አልበም
ሊንኩን ይጫኑና ይመልከቱት
👇👇
https://youtu.be/51ClZCJqcoY?si=QDFeO2ahISLCQmgX

Nahom Records Inc

08 Jan, 11:18

ነገ ምሽት በናሆም ሬከርድስ 🔥🔥
#ዘንድሮ በተሠኘ የመጀመሪያ አልበሙ አስደናቂ ብቃቱን ያሳየን ድምጻዊ #ፍቃዱ_ትዛዙ በአልበሙ ከተካተቱት ስራዎች አንዱ የሆነውን እና ቀደም ሲል በድምጻዊ ተፈራ ነጋሽ ተቀንቅኖ የነበረውን #ይባርክልን የተሠኘ ሙዚቃ በአዲስ መልክ አሳምሮ ሠርቶታል፡፡

ከሙዚቃው በተጨማሪም ለሃሳቡ ተስማሚ የሆነ አይተው የሚወዱት የሙዚቃ ማጀብያ ቪድዮ የሠራለት ሲሆን ይህ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ነገ ምሽት በናሆም ሬከርድስ የዩቲዩብ ቻናል ላይ ይለቀቃል!!
(አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎች ሲወጡ ቅድሚያ እንዲደርስዎት የናሆም ሬከርድስን የዩቱብ ቻናል ሠብስክራይ ያድርጉ !
👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)
ዩቲዩብ 👇 https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም 👉 https://t.me/nahomrecords
ቲክቶክ 👇https://www.tiktok.com/@nahom_record

Nahom Records Inc

06 Jan, 14:59

እንኳን አደረሳችሁ!
🎄🎄🎄
ናሆም ሬከርድስ ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆን ይመኛል!

መልካም በዓል!
🎄🎄🎄
#ናሆም_ሬከርድስ

Nahom Records Inc

06 Jan, 14:50

#ንስክላ  ድምፃዊ  #ኣማኑኤል_የማነ

ተወዳጁ ድምፃዊ #ኣማናይ #ንገሩዋ #ዓዲላትኒ #ሃሪረ #ድላየይ #መዓረየ ... በተሰኙ የትግረኛ ሙዚቃዎቹ በሁሉም ዘንድ ተደማጭነትና በዩቲዩብ ከፍተኛ ዕይታን ያገኘው #ኣማኑኤል_የማነ በአይነቱ ለየት ያለ ቆንጆ ሙዚቃና ውብ ቪዲዮ በጎበዝ ባለሙያዎች ከፍ ባለ ደረጃ   ሰርቶ ለአድናቂዎቹ ሊያደርስ ነው 👇👇👇

በዚህ ሳምንት አርብ በ #nahomrecordsinc ይጠብቁ                                 

ግጥም #ጎይቶኦም_ሃ/ማርያም
ዜማ #ኣማኑኤል_የማነ
ሙዚቃ ቅንብር #ኣሰፋ_ኣበበ

Directed by #Hahu_Beatz

ከ #ፊደል_ፕሮዳክሽን

ቅድሚያ እንዲደርስዎ የሆም ሪከርድስን የዩቲዩብ ቻናል ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://youtube.com/@NahomRecordsIncMusic

Nahom Records Inc

06 Jan, 09:47

መልካም በዓል 🔥🔥
#አውዳመት #ብርቱካን_ዱባለ #ናሆም_ሪከርድስ
https://youtu.be/O8q9OZ6cfBw?si=Kvi287bQYLMX4N5l

Nahom Records Inc

06 Jan, 07:54

Channel photo updated

Nahom Records Inc

06 Jan, 07:43

ከ 600,000 በላይ ተመልካች 🔥🔥
#ኣቀባጥረለይ #መሙነይ #ንጉስ_ኢኻ ... በተሠኙ ተወዳጅ የሙዚቃ ስራዎቿ የምትታወቀዉ የኤርትራዊቷ ድምፃዊት #ኤደን_ከሰተ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ለእይታ በበቃ በአንድ ሳምንት ቀናት ዉስጥ ከ600 ሺህ በላይ ተመልካች ማግኘት ችሏል::
ሊንኩ ተጭነዉ ይመልከቱት 👇👇
https://youtu.be/IdKfn8ASpWE?si=c0mpcVZdAXMOIamP

Nahom Records Inc

03 Jan, 18:02

ነፍስ ይማር  🙏🙏
በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ትልቅ አስተውፅኦ ሲያበረክት የቆየው፣ የበርካታ ግጥምና ዜማዎች ደራሲ እና ፕሮዉዲሰር #ያየህይራድ_አላምረው ( ያዩ )ከዚህ አለም ድካም ማረፉን በመስማታችን ከፍ ያለ ድንጋጤ እና ሃዘን ውስጥ ገብተናል!!
"ቆሜ ልመርቅሽ" ከተሠኘው አንጋፋ የግጥም ስራው በተጨማሪ ለአስቴት አወቀ፣ ኩኩ ሠብስቤ፣ ኤልያስ ተባበል፣ ጸሃዬ ዮሃንስ፣ ጌራወርቅ ነቃጥበብ፣ ጸጋዬ እሽቱ፣ ታደለ ሮባ ....እና ለሌሎች አንጋፋ ድምጻውያን በርካታ ስራዎችን ያበረከተው ያየህይራድ አላምረው ለሃገሩ ከፍተኛ ፍቅር ያለው ፣ለጥበብ ህይወቱን የሠጠ ድንቅ ባለሙያ ነበር፡፡
ናሆም ሬከርድስ በዚህ አንጋፋ እና ስመጥር የጥበብ ሠው ህልፈት የተሠማውን ጥልቅ ሃዘን እየገለጸ ለወዳጅ ዘመዶቹ፣ ለስራ ባልደረቦቹ እና ለአድናቂዎቹ ሁሉ መጽናናትን ይመኛል!!
#ናሆም_ሬከርድስ !!

Nahom Records Inc

03 Jan, 16:40

#ትዕግስቴ 🔥🔥 ተለቀቀ

ወጣቱ ድምፃዊ ቶማስ አየለ(ቶ) ከበርካታ አመታት ድካምና ጥረት በኋላ ሙሉ አልበሙን ጨርሶ በ #Nahomrecordsinc ለአድማጭ አድርሷል

ሊንኩን በመጫን ብቻ ሙሉ አልበሙን ያድምጡ 👇👇

https://www.youtube.com/playlist?list=PLy65qis52RcDPhAhtwj-kE9DIel9AFCS2

Nahom Records Inc

02 Jan, 13:44

ከ 200,000 በላይ ተመልካች🔥🔥
ከዚህ ቀደም #ነይ #አይናለም #አይከረም በተሰኙ ነጠላ ዜማዎቹን የምናዉቀዉ ድምፃዊ #ሳሙኤል_ፍቃዱ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ ለእይታ በበቃ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከ200 ሺህ በላይ ተመልካች ማግኘት ችሏል፡፡ ይህን አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ አላዩት እንደሆን
ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://youtube.com/watch?v=F3uTREpKQ4M&si=wgEOA8iwT-aTDSbN

Nahom Records Inc

02 Jan, 05:05

ዛሬ ምሽት በናሆም ሬከርድስ🔥
#ናፍቆት የተሠኘዉ የ #አያሌዉ_ንጉሴ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ዛሬ ምሽት በ #ናሆም_ሬከርድስ 🔥🔥
(አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎች ሲወጡ ቅድሚያ እንዲደርስዎት የናሆም ሬከርድስን የዩቱብ ቻናል ሠብስክራይ ያድርጉ !
👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)
ዩቲዩብ 👇 https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም 👉 https://t.me/nahomrecords
ቲክቶክ 👇https://www.tiktok.com/@nahom_record

Nahom Records Inc

31 Dec, 12:42

🔥  #ዘንድሮ 🔥
የአንጋፋው ድምፃዊ #ተፈራ_ነጋሽን የሙዚቃ ስራዎች በአዲስ መልክ የተጫወታቸዉ የድምፃዊ  #ፍቃዱ_ትዛዙ ሙሉ አልበም በ #nahomrecordsinc የዩቲዩብ ቻናል ላይ መለቀቁ ይታወሳል!!

ይህን ድንቅ የሙዚቃ አልበም ሙሉዉን ለማድመጥ ሊንኩን ይጫኑ 👇
https://youtu.be/qhDzSOZzYAk?si=1NeNea5JgGvYDTm4

Nahom Records Inc

29 Dec, 17:35

ወጣትና ተስፋ የተጣለበት ድምፃዊ ቶማስ አየለ(ቶ) ከበርካታ አመታት ድካምና ጥረት በኋላ በዓይነቱ ለየት ያለ ለጆሮ የሚጥም ዘመናዊ  ሙሉ አልበሙን ጨርሶ ወደናንተ ለማድረስ ዝግጅቱን ጨርሷል። የፊታችን አርብ ታህሳስ 25 ቀን በ ናሆም ሬከርድስ የዩትዩብ ቻናል ከ ምሽቱ 12:00 ስአት በኋላ ያገኙታል።

Nahom Records Inc

29 Dec, 17:31

ከ170,000 በላይ ተመልካች 🔥🔥
በ24 ሠዓት ዉስጥ
#ኣቀባጥረለይ #መሙነይ #ንጉስ_ኢኻ ... በተሠኙ ተወዳጅ የሙዚቃ ስራዎቿ የምትታወቀዉ የኤርትራዊቷ ድምፃዊት #ኤደን_ከሰተ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ #በራሕ_ወዲ በተለቀቀ በ24 ሠዓት ዉስጥ ከ170 ሺህ በላይ ተመልካች አግኝቷል::

ሊንኩ ተጭነዉ ይመልከቱት 👇👇
https://youtu.be/IdKfn8ASpWE?si=o7BgxRyUv-Jj7lz_

Nahom Records Inc

29 Dec, 11:14

ተለቀቀ🔥🔥
በአንጋፋዉ #ናሆም_ሬከርድስ ፕሮዲዉስ ተደርገዉ ወደእናንተ ከደረሱ አዳዲስ ስራዎች ዉስጥ ይህ #ጋዶ_ኡ የተሠኘዉ የ #ዕፃይ_ሓጎስ አዲስ የሙዚ ቪድዮ ይጠቀሳል!! ቢያዩት ይወዱታል

👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)
https://youtu.be/lUi1Jch0Zvg?si=mPRKpiRhIJkVxKqe

Nahom Records Inc

27 Dec, 15:04

አሁን ተለቀቀ 🔥🔥
#ኣቀባጥረለይ #መሙነይ #ንጉስ_ኢኻ ... በተሠኙ ተወዳጅ የሙዚቃ ስራዎቿ የምትታወቀዉ የኤርትራዊቷ ድምፃዊት #ኤደን_ከሰተ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ #በራሕ_ወዲ አሁን ተለቀቀ ::

ሊንኩ ተጭነዉ ይመልከቱት 👇👇
https://youtu.be/IdKfn8ASpWE?si=o7BgxRyUv-Jj7lz_

Nahom Records Inc

27 Dec, 12:06

ከ 1,000,000 በላይ ተመልካች
#ዘማሌ የተሠኘዉ የ #አዲስ_ሙላት አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ በተለቀቀ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ከ1,000,000 በላይ ተመልካች አግኝቷል::
ይህን አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ ሊንኩን ይጫኑ ይመልከቱት
👇👇
https://youtu.be/0FpCEHh1sdQ?si=VqT9cezr7nTHs-B5

Nahom Records Inc

27 Dec, 10:54

ተለቀቀ 🔥🔥
በዘጠናዎቹ ተወዳጅነትን ካተረፉ ድምፃውያን መካከል #ደግሜ  #ተመከር  በተሰኙ ነጠላ ዜማዎቿ የምትታወቀው ድምፃዊት   #ጥሩእድል_ዘነበ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ተለቀቀ!!

🔥 👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)

https://youtube.com/watch?v=Z0E4JnbdkA4&si=Jahpx0SKQ0vKas9A

Nahom Records Inc

27 Dec, 09:53

አዲስ አልበም 🔥
የ #ቶማስ_አየለ አዲስ የሙዚቃ አልበም #ትዕግስቴ ሠሞኑን በ #ናሆም_ሬከርድስ 🔥🔥
(አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎች ሲወጡ ቅድሚያ እንዲደርስዎት የናሆም ሬከርድስን የዩቱብ ቻናል ሠብስክራይ ያድርጉ !
👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)
ዩቲዩብ 👇 https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም 👉 https://t.me/nahomrecords
ቲክቶክ 👇https://www.tiktok.com/@nahom_record

Nahom Records Inc

27 Dec, 04:58

ዛሬ ምሽት በናሆም ሬከርድስ 🔥🔥
#ኣቀባጥረለይ #መሙነይ #ንጉስ_ኢኻ ... በተሠኙ ተወዳጅ የሙዚቃ ስራዎቿ የምትታወቀዉ የኤርትራዊቷ ድምፃዊት #ኤደን_ከሰተ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ #በራሕ_ወዲ ዛሬ ምሽት በናሆም ሬከርድስ ...
(አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎች ሲወጡ ቅድሚያ እንዲደርስዎት የናሆም ሬከርድስን የዩቱብ ቻናል ሠብስክራይ ያድርጉ !
👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)
https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም 👉 https://t.me/nahomrecords
ቲክቶክ 👉 https://www.tiktok.com/@nahom_record

Nahom Records Inc

26 Dec, 08:21

ተለቀቀ 🔥🔥
በዘጠናዎቹ ተወዳጅነትን ካተረፉ ድምፃውያን መካከል #ደግሜ  #ተመከር  በተሰኙ ነጠላ ዜማዎቿ የምትታወቀው ድምፃዊት   #ጥሩእድል_ዘነበ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ተለቀቀ!!

🔥 👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)

https://youtube.com/watch?v=Z0E4JnbdkA4&si=Jahpx0SKQ0vKas9A

Nahom Records Inc

25 Dec, 05:57

VOTE | በሰላም ዘርፍ እጩ
#tariku_gankisi #dishtagina
Antex Textile PLC በዓይነቱ ልዩ የሆነ የመጀመሪያውን "Best Influence Work prize (BIWs)" በኢኮኖሚ እና በሰላም ዘርፍ የላቀ ተግባር ያከናወኑ አርዓያነት ያላቸውን ግለሰብ ወይም ተቋም ታህሳስ 17 ቀን 2017 ዓ.ም ለመሸለም ዝግጅቱን አጠናቋል።
ተቋሙ ለመጀመሪያ ጊዜ በሁለቱ ዘርፎች ማለትም በኢኮኖሚ እና በሰላም ዘርፍ ለሚመረጡ ሁለት ተፅዕኖ ፈጣሪ አሸናፊዎች ለእያንዳንዳቸው 10 ሚሊዮን ብር ይሸልማል።

ዓላማው በመላው ሃገሪቱ ለሰላም የተጉ፤ ሥራ ፈጥረው ብዙሃንን ያበረቱ ግለሰቦችን ወይም ቡድኖችን መሸለም ሲሆን #ዲሽታጊና በተሰኘ ነጠላ ዜማው ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈው ድምፃዊ #ታሪኩ_ጋንኪሲ ስለሰላምና እርቅ ባበረከተዉ አስተዋፅኦ በሰላም ዘርፍ እጩ ሆኗል::
በመሆኑም ወደ 9355 አጭር የመልዕክት ቁጥር BIW 10 የሚል የተወዳዳሪዉን መለያ ኮድ በመላክና ድምፅ በመስጠት ለድምፃዊዉ ያለንን አድናቆት እንግለፅ!!

(ድምጽ መስጠቱ እስከ ነገ /ሃሙስ ታህሳስ 17 ቀን/ 6፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ይካሄዳል! )
#nahom_records

Nahom Records Inc

23 Dec, 13:03

ከ 200,000 በላይ ተመልካች🔥🔥 
ከጥቂት ቀናት በፊት ለእይታ የበቃዉ የ #ያሬድ_ጥበቡ  አዲስ የሙዚቃ ስራ  #ልይሻ ከ200,000 በላይ ተመልካች አግኝቷል::

ይህን አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ለመመልከት ከታች የተመለከተዉን ሊንክ ይጫኑ!!

👇👇

https://youtu.be/RMwdY-g09Vc?si=Bc5mQdtedreIAAeG

Nahom Records Inc

23 Dec, 10:09

ተለቀቀ🔥 🔥🔥
የአንጋፋው ድምፃዊ የ #ተፈራ_ነጋሽ ን ሙዚቃዎች በአዲስ መልክ የተጫወተዉ የ #ፍቃዱ_ትዛዙ #ዘንድሮ የተሠኘ አዲስ የሙዚቃ አልበም በቅርቡ ለእይታ መቅረቡ ይታወቃል!
ከዚህ አልበም ላይ #ባለዉለታዬ ለተሠኘዉ ሙዚቃ የተዘጋጀዉ የሙዚቃ ቪድዮ ተለቋል!

👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)

https://youtube.com/watch?v=h6O2eu6wWvE&si=AihFPxogVmPNkCrS

Nahom Records Inc

23 Dec, 07:26

ሐሙስ ምሽት 🔥🔥
#Lafee_gootaa  #Bayisa_fayisa
አዲስ የኦሮምኛ ሙዚቃ ...ሐሙስ ምሽት በናሆም ሬከርድስ

  (አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎች ሲወጡ ቅድሚያ እንዲደርስዎት የናሆም ሬከርድስን የዩቱብ ቻናል ሠብስክራይ ያድርጉ !
👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)
https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም 👉  https://t.me/nahomrecords
ቲክቶክ 👉  https://www.tiktok.com/@nahom_record

Nahom Records Inc

03 Dec, 04:51

ሠሞኑን ናሆም ሬከርድስ 🔥🔥
#አንቺን_ይዞ #ኤርሚያስ_ምዕራፈስብሀት
(አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎች ሲወጡ ቅድሚያ እንዲደርስዎት የናሆም ሬከርድስን የዩቱብ ቻናል ሠብስክራይ ያድርጉ !
🔥 👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)
https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም 👉 https://t.me/nahomrecords
ቲክቶክ 👉 https://www.tiktok.com/@nahom_record

Nahom Records Inc

02 Dec, 07:48

በዚህ ሳምንት ናሆም ሬከርድስ 🔥🔥

(አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎች ሲወጡ ቅድሚያ እንዲደርስዎት የናሆም ሬከርድስን የዩቱብ ቻናል ሠብስክራይ ያድርጉ !
🔥 👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)
https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም 👉  https://t.me/nahomrecords
ቲክቶክ 👉  https://www.tiktok.com/@nahom_record https://t.me/nahomrecords
ቲክቶክ 👉  https://www.tiktok.com/@nahom_record

Nahom Records Inc

01 Dec, 15:59

🔥🔥 ከ 300,000 በላይ ተመልካች 🔥 🔥
#ዘውድ_አለሜ #ቃል #የኔ_ማማር #የኔ_ፀሀይ #ይቅርታ በተሰኙ ነጠላ ዜማዎቹ ተወዳጅነትን ያተረፈው የድምፃዊ #በኩረአማኑኤል_የማነ (beki)  #አይንዬ የተሠኘ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ  በተለቀቀ በጥቂት ሳምንታት ዉስጥ ከ300,000 በላይ ተመልካች ያገኘ ሲሆን
ይህን አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ በ #nahomrecordsinc የዩቲዩብ ቻናል ላይ ያገኙታል!
👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)

https://youtu.be/qTPjRYcMULs?si=gB_rQACNWaHKvNJJ

Nahom Records Inc

01 Dec, 12:39

#አንተ_ለኔ 🔥🔥
ሠሞኑን ለእይታ የበቃ የ #ናርዶስ_ተስፋው (ውዴ) አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ነዉ!! አላዩት እንደሆን ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱት 👇👇
https://youtube.com/watch?v=PHey8xEMV3E&si=B9dpBNJ5HsWjdA4Y

Nahom Records Inc

01 Dec, 11:49

በናሆም ሬከርድስ ፕሮዲዉስ የተደረጉና የተመረጡ የሙዚቃ ቪድዮ ስብስቦች 🔥🔥🔥 #nonstop

https://youtu.be/ClKpyngUvRg?si=jikrtBgyaxp082fr

Nahom Records Inc

01 Dec, 10:46

🔥  ከ100,000 በላይ ተመልካች #ዘንድሮ 🔥 #ባለዉለታዬ
የአንጋፋው ድምፃዊ #ተፈራ_ነጋሽን የሙዚቃ ስራዎች በአዲስ መልክ የተጫወታቸዉ የድምፃዊ  #ፍቃዱ_ትዛዙ ሙሉ አልበም
በ #nahomrecordsinc የዩቲዩብ ቻናል ላይ መለቀቁ ይታወሳል!!
ከዚህ አልበም ላይ #ባለዉለታዬ የተሠኘዉ ሙዚቃ ከ100,000 በላይ ተመልካች አግኝቷል::

ሊንኩን በመጫን ይህን አዲስ ስራ ያድምጡ 👇
https://youtu.be/vgnn1OQVr4s?si=fVEI9I1YKmNabT9k

Nahom Records Inc

01 Dec, 09:40

ሠሞኑን ናሆም ሬከርድስ 🔥🔥
#አንቺን ይዞ  
(አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎች ሲወጡ ቅድሚያ እንዲደርስዎት የናሆም ሬከርድስን የዩቱብ ቻናል ሠብስክራይ ያድርጉ !
🔥 👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)
https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም 👉  https://t.me/nahomrecords
ቲክቶክ 👉  https://www.tiktok.com/@nahom_record

Nahom Records Inc

01 Dec, 07:50

ከ 100,000 በላይ ተመልካች🔥🔥 
ከጥቂት ቀናት በፊት ለእይታ የበቃዉ የ #ያሬድ_ጥበቡ  አዲስ የሙዚቃ ስራ  #ልይሻ ከ100,000 በላይ ተመልካች አግኝቷል::

ይህን አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ለመመልከት ከታች የተመለከተዉን ሊንክ ይጫኑ!!

👇👇

https://youtu.be/RMwdY-g09Vc?si=Bc5mQdtedreIAAeG

Nahom Records Inc

01 Dec, 06:40

🔥🔥 ከ10,000,000 በላይ ተመልካች  🔥🔥
#ማለዳ የተሠኘዉ የ #እዮብ_በላይ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ በተለቀቀ በጥቂት ወራት ዉስጥ ከ 10,000,000 በላይ ተመልካች አይቶታል!! ይህን
ግጥም - ብስራት ሱራፌል እና ፍሬዘር አበበ ወርቅ
ዜማ - ብስራት ሱራፌል
ቅንብር - ናኦል ኤቢሳ
የሠሩለትን አዲስ የሙዚቃ ስራ ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ!!

🔥 👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)

https://youtu.be/GYRHdZDUCCA?si=88869_RuTkyRAL6X

Nahom Records Inc

01 Dec, 06:39

🔥  #ዘንድሮ 🔥 ሙሉ አልበም  🔥
የአንጋፋው ድምፃዊ #ተፈራ_ነጋሽን የሙዚቃ ስራዎች በአዲስ መልክ የተጫወታቸዉ የድምፃዊ  #ፍቃዱ_ትዛዙ ሙሉ አልበም
በ #nahomrecordsinc የዩቲዩብ ቻናል ላይ ያገኙታል!!

ሊንኩን በመጫን ሙሉ አልበሙን ያድምጡ 👇

https://youtu.be/qhDzSOZzYAk?si=5-N8fj_mBmBBpR9Y

Nahom Records Inc

29 Nov, 15:03

አሁን ተለቀቀ 🔥🔥
በዘጠናዎቹ ተወዳጅነትን ካተረፉ ድምፃውያን መካከል #ደግሜ #ተመከር በተሰኙ ነጠላ ዜማዎቿ የምትታወቀው ድምፃዊት #ጥሩእድል_ዘነበ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ አሁን ተለቀቀ!!

🔥 👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)

https://youtube.com/watch?v=Z0E4JnbdkA4&si=Jahpx0SKQ0vKas9A

Nahom Records Inc

29 Nov, 08:58

#አንተ_ለኔ 🔥🔥
ሠሞኑን ለእይታ የበቃ የ #ናርዶስ_ተስፋው (ውዴ) አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ነዉ!! አላዩት እንደሆን ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱት 👇👇
https://youtube.com/watch?v=PHey8xEMV3E&si=B9dpBNJ5HsWjdA4Y

Nahom Records Inc

29 Nov, 07:59

🔥 #ዘንድሮ 🎶 ሙሉ አልበም 🔥
የአንጋፋው ድምፃዊ #ተፈራ_ነጋሽ የሙዚቃ ስራዎች በአዲስ መልክ የተጫወታቸዉ የድምፃዊ #ፍቃዱ_ትዛዙ ሙሉ አልበም
በ #nahomrecordsinc የዩቲዩብ ቻናል ላይ ያገኙታል!!

ሊንኩን በመጫን ሙሉ አልበሙን ያድምጡ 👇

https://youtu.be/qhDzSOZzYAk?si=5-N8fj_mBmBBpR9Y

Nahom Records Inc

29 Nov, 06:56

🔥🔥 ከ10,000,000 በላይ ተመልካች 🔥🔥
#ማለዳ የተሠኘዉ የ #እዮብ_በላይ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ በተለቀቀ በጥቂት ወራት ዉስጥ ከ 10,000,000 በላይ ተመልካች አይቶታል!! ይህን
ግጥም - ብስራት ሱራፌል እና ፍሬዘር አበበ ወርቅ
ዜማ - ብስራት ሱራፌል
ቅንብር - ናኦል ኤቢሳ
የሠሩለትን አዲስ የሙዚቃ ስራ ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ!!

🔥 👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)

https://youtu.be/GYRHdZDUCCA?si=88869_RuTkyRAL6X

Nahom Records Inc

29 Nov, 05:35

ከ 100,000 በላይ ተመልካች🔥🔥 
ከጥቂት ቀናት በፊት ለእይታ የበቃዉ የ #ያሬድ_ጥበቡ  አዲስ የሙዚቃ ስራ  #ልይሻ ከ100,000 በላይ ተመልካች አግኝቷል::

ይህን አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ለመመልከት ከታች የተመለከተዉን ሊንክ ይጫኑ!!

👇👇

https://youtu.be/RMwdY-g09Vc?si=Bc5mQdtedreIAAeG

Nahom Records Inc

29 Nov, 04:41

ዛሬ ምሽት በናሆም ሬከርድስ
#ጥሩ_እድል   #ጥሩእድል_ዘነበ
(አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎች ሲወጡ ቅድሚያ እንዲደርስዎት የናሆም ሬከርድስን የዩቱብ ቻናል ሠብስክራይ ያድርጉ !
🔥 👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)
https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም 👉  https://t.me/nahomrecords
ቲክቶክ 👉  https://www.tiktok.com/@nahom_record

Nahom Records Inc

22 Nov, 15:14

Nardos Tesfaw (Wede) - Ante Lene - ናርዶስ ተስፋው (ውዴ) - አንተ ለኔ - New Amharic...
https://youtube.com/watch?v=PHey8xEMV3E&si=B9dpBNJ5HsWjdA4Y

Nahom Records Inc

18 Nov, 12:06

ሐሙስ ምሽት በናሆም ሬከርድስ
#
(አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎች ሲወጡ ቅድሚያ እንዲደርስዎት የናሆም ሬከርድስን የዩቱብ ቻናል ሠብስክራይ ያድርጉ !
🔥 👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)
https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም 👉 https://t.me/nahomrecords
ቲክቶክ 👉 https://www.tiktok.com/@nahom_record

Nahom Records Inc

17 Nov, 11:14

ሠሞኑን በናሆም ሬከርድስ
#ጥሩ_እድል #ጥሩእድል_ዘነበ
(አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎች ሲወጡ ቅድሚያ እንዲደርስዎት የናሆም ሬከርድስን የዩቱብ ቻናል ሠብስክራይ ያድርጉ !
🔥 👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)
https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም 👉 https://t.me/nahomrecords
ቲክቶክ 👉 https://www.tiktok.com/@nahom_record

Nahom Records Inc

17 Nov, 10:15

ከ 1,000,000 በላይ ተመልካች🔥🔥 
ከከጥቂት ቀናት በፊት ለእይታ የበቃዉ የ #ሀና_ግርማ  አዲስ የሙዚቃ ስራ  #ምን_መሰለህ ከ1,000,000 በላይ ተመልካች አግኝቷል::

ይህን አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ለመመልከት ከታች የተመለከተዉን ሊንክ ይጫኑ!!
ግጥምና ዜማ #አቡዲ
ሙዚቃ ቅንብር  #ታምሩ_አማረ

👇👇

https://youtu.be/G6CEOXVRGsg?si=HnRh5A-j7PNI3ExM

Nahom Records Inc

15 Nov, 14:11

አሁን ተለቀቀ 🔥🔥
ከዚህ ቀደም #ነይ #አይናለም #አይከረም በተሰኙ ነጠላ ዜማዎቹን የምናዉቀዉ ድምፃዊ #ሳሙኤል_ፍቃዱ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ ይዞልን መጥቷል::
ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://youtube.com/watch?v=F3uTREpKQ4M&si=wgEOA8iwT-aTDSbN

Nahom Records Inc

15 Nov, 04:14

ዛሬ ምሽት 🔥🔥
ከዚህ ቀደም #ነይ #አይናለም #አይከረም በተሰኙ ነጠላ ዜማዎቹን የምናዉቀዉ ድምፃዊ #ሳሙኤል_ፍቃዱ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ ይዞልን መጥቷል:: #ለዝና የተሠኘዉን ይህን አዲስ ስራ ዛሬ ምሽት በተወዳጁ #Nahomrecordsinc ላይ ያገኙታል::
ቅድሚያ እንዲደርስዎ ትክክለኛውን የናሆም ሪከርድስን የዩቲዩብ ቻናል ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://youtube.com/@NahomRecordsIncMusic

Nahom Records Inc

13 Nov, 05:58

🔥🔥 አሁን ተለቀቀ🔥 🔥
#ዘውድ_አለሜ #ቃል #የኔ_ማማር #የኔ_ፀሀይ #ይቅርታ በተሰኙ ነጠላ ዜማዎቹ ተወዳጅነትን ያተረፈው የድምፃዊ #በኩረአማኑኤል_የማነ (beki)  #አይንዬ የተሠኘ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ  አሁን ተለቀቀ፡፡
ይህን አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ በ #nahomrecordsinc የዩቲዩብ ቻናል ላይ ያገኙታል!
👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)

https://youtu.be/qTPjRYcMULs?si=gB_rQACNWaHKvNJJ

Nahom Records Inc

12 Nov, 17:07

ነፍስ ይማር 🙏🙏
አንጋፋው ሙዚቀኛ መሰለ አስማማው ከዚህ አለም ድካም ማረፉን ሠማን፡፡ በግሩም የክራር ተጫዋችነቱ እና የሙዚቃ አቀናባሪነቱ ተወዳጅ የነበረው፣ በስራዎቹም የሃገሩን ስም በውጭ ሃገር መድረኮች ጭምር ሲያስተዋውቅ የኖረው ሙዚቀኛ መሠለ በማለፉ የተሠማንን ከባድ ሃዘን እየገለጽን ለቤተሠቦቹ፣ ለወዳጅ ጓደኞቹ እና የስራ ባልደረቦቹ ሁሉ ፈጣሪ መጽናናትን ይሠጥል ዘንድ እንመኛለን!!
ናሆም ሬከርድስ!

Nahom Records Inc

09 Nov, 08:50

አሁን ተለቀቀ🔥🔥

የአንጋፋው ድምፃዊ የ #ተፈራ_ነጋሽ ን ሙዚቃዎች በአዲስ መልክ አሳምሮ የተጫወተዉ የ #ፍቃዱ_ትዛዙ #ዘንድሮ የተሠኘ አዲስ አልበም አሁን ተለቀቀ!
ከዚህ አልበም ዉስጥ #ጎኔን_ላሳርፈዉ የተሠኘዉን ይህን ሙዚቃ እንጋብዝዎት

ሊንኩን በመጫን ይመልከቱት👇

https://youtu.be/uM6t7GIQ8So?si=-GDCZYfReCZnDa0U

Nahom Records Inc

09 Nov, 05:05

አሁን ተለቀቀ🔥🔥

የአንጋፋው ድምፃዊ የ #ተፈራ_ነጋሽ ን ሙዚቃዎች በአዲስ መልክ አሳምሮ የተጫወተዉ የ #ፍቃዱ_ትዛዙ #ዘንድሮ የተሠኘ አዲስ አልበም አሁን ተለቀቀ!

ሊንኩን በመጫን ሙሉ አልበሙን ያገኙታል👇

https://www.youtube.com/playlist?list=PLy65qis52RcBueWIq4Kl8lv15I9kWEnY6

Nahom Records Inc

08 Nov, 16:28

ተለቀቀ🔥🔥 #ፍቃዱ_ትዛዙ #ዘንድሮ 🎶 አዲስ አልበም

የአንጋፋው ድምፃዊ #ተፈራ_ነጋሽ ሙሉ አልበም በድምፃዊው እንዲሁም ከግጥምና ዜማ ደራሲዎች ሙሉ ፈቃድ ተሰጥቶት በቆንጆ ሁኔታ በድጋሚ ድምፃዊ #ፍቃዱ_ትዛዙ ተጫውቶታል

#ዘንድሮ አዲስ አልበም በ #nahomrecordsinc የዩቲዩብ ቻናል እንዲሁም በሁሉም ዲጂታል የሙዚቃ መተግበሪያዎች ላይ ያገኙታል

ሊንኩን በመጫን ብቻ ሙሉ አልበሙን ያገኙታል👇

https://youtube.com/@NahomRecordsIncMusic

Nahom Records Inc

05 Nov, 08:49

ከ 600,000 ባላይ ተመልካች
#ዘማሌ #አዲስ_ሙላት
ስለወደዱት እናመሰግናለን ዘማሌ የተሰኘው የድምፃዊ #አዲስ_ሙላትአዲስ ሚውዚክ ቪዲዮ ሊንኩን ይጫኑ ይመልከቱት
https://youtu.be/0FpCEHh1sdQ?si=VqT9cezr7nTHs-B5

Nahom Records Inc

04 Nov, 15:03

🔥🔥 አሁን ተለቀቀ🔥 🔥
#ዘውድ_አለሜ #ቃል #የኔ_ማማር #የኔ_ፀሀይ #ይቅርታ በተሰኙ ነጠላ ዜማዎቹ ተወዳጅነትን ያተረፈው የድምፃዊ #በኩረአማኑኤል_የማነ (beki)  #አይንዬ የተሠኘ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ  አሁን ተለቀቀ፡፡
ይህን አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ በ #nahomrecordsinc የዩቲዩብ ቻናል ላይ ያገኙታል!
👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)

https://youtu.be/qTPjRYcMULs?si=gB_rQACNWaHKvNJJ

Nahom Records Inc

04 Nov, 07:12

https://youtu.be/8yRY1GnDv8o?si=L7Wry7WtPxBmH8NW

Nahom Records Inc

01 Nov, 16:02

🔥🔥 አሁን ተለቀቀ🔥 🔥
#ዘውድ_አለሜ #ቃል #የኔ_ማማር #የኔ_ፀሀይ #ይቅርታ በተሰኙ ነጠላ ዜማዎቹ ተወዳጅነትን ያተረፈው የድምፃዊ #በኩረአማኑኤል_የማነ (beki) #አይንዬ የተሠኘ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ አሁን ተለቀቀ፡፡
ይህን አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ በ #nahomrecordsinc የዩቲዩብ ቻናል ላይ ያገኙታል!
👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)

https://youtu.be/qTPjRYcMULs?si=gB_rQACNWaHKvNJJ

Nahom Records Inc

01 Nov, 15:28

🔥 ዛሬ ምሽት 🔥 🔥
#ዘውድ_አለሜ #ቃል #የኔ_ማማር #የኔ_ፀሀይ #ይቅርታ በተሰኙ ነጠላ ዜማዎቹ ተወዳጅነትን ያተረፈው ድምፃዊ #በኩረአማኑኤል_የማነ (beki) #አይንዬ የተሠኘ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ ይዞልን ለመምጣት ዝግጅቱን ጨርሷል፡፡
ይህን አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ በ #nahomrecordsinc የዩቲዩብ ቻናል ላይ ዛሬ ምሽት ያገኙታል👇
(አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎች ሲወጡ ቅድሚያ እንዲደርስዎት የናሆም ሬከርድስን የዩቱብ ቻናል ሠብስክራይ ያድርጉ !
🔥 👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)
https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም 👉 https://t.me/nahomrecords
ቲክቶክ 👉 https://www.tiktok.com/@nahom_record

Nahom Records Inc

30 Oct, 09:59

🔥 አርብ ምሽት 🔥 🔥
#ዘውድ_አለሜ #ቃል #የኔ_ማማር #የኔ_ፀሀይ #ይቅርታ በተሰኙ ነጠላ ዜማዎቹ ተወዳጅነትን ያተረፈው ድምፃዊ #በኩረአማኑኤል_የማነ (beki) #አይንዬ የተሠኘ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ ይዞልን ለመምጣት ዝግጅቱን ጨርሷል፡፡
ይህን አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ በ #nahomrecordsinc የዩቲዩብ ቻናል ላይ አርብ ምሽት ያገኙታል👇
(አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎች ሲወጡ ቅድሚያ እንዲደርስዎት የናሆም ሬከርድስን የዩቱብ ቻናል ሠብስክራይ ያድርጉ !
🔥 👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)
https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም 👉 https://t.me/nahomrecords
ቲክቶክ 👉 https://www.tiktok.com/@nahom_record

Nahom Records Inc

29 Oct, 11:40

ከ 1,000,000 በላይ ተመልካች🔥🔥 
ከከጥቂት ቀናት በፊት ለእይታ የበቃዉ የ #ሀና_ግርማ  አዲስ የሙዚቃ ስራ  #ምን_መሰለህ ከ1,000,000 በላይ ተመልካች አግኝቷል::

ይህን አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ለመመልከት ከታች የተመለከተዉን ሊንክ ይጫኑ!!
ግጥምና ዜማ #አቡዲ
ሙዚቃ ቅንብር  #ታምሩ_አማረ

👇👇

https://youtu.be/G6CEOXVRGsg?si=HnRh5A-j7PNI3ExM

Nahom Records Inc

28 Oct, 10:24

ከ7,000,000 (ሠባት ሚሊየን) በላይ እይታ 🔥🔥
በሶስት ወራት ብቻ👇🔥
#ዞማዋ  #የብለኒ'ሎ #ሀነን #ሀምበል #ሰናይ  #በል_ጃሎ ..... በተሰኙ ነጠላ ዜማዎቿ  የምትታወቀዉ  #ሰላማዊት_ዩሀንስ  #ሰንቢደ የተሠኘዉ  አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ለእይታ በበቃ በጥቂት ወራት ብቻ ከ7,000,000 በላይ እይታን ማግኘት ቻለ!!

ይህን አዲስ  ሙqዚቃና ቪዲዮ በ #nahomrecords  የዩቲዩብ ቻናል ላይ ያገኙታል 👇👇
https://youtu.be/w3fIR-63HYU?si=ApYSFuTvNbvurBAH

Nahom Records Inc

28 Oct, 09:45

🔥🔥ከ200000 በላይ ተመልካች
#ማለዳ በተሰኘው ነጠላ ዜማው ከፍተኛ ተወዳጅነትና እይታን ያተረፈው #አጀቤ የተሠኘ የድምፃዊ #እዮብ_በላይ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ ከ 200000 በላይ ተመልካች አግኝቷል፡፡
በዚህ አዲስ ስራ ላይ
በግጥምና ዜማ #ምሀረትአብ_ደስታ
በቅንብር #ሚካኤል_ሀይሉ
በማስተሪንግ #ሰለሞን_ሀይለማርያም ተሳትፈዋል::

ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ👇👇

https://youtu.be/ya57q9EJ0Ok?si=emkI3oloIn22aut6

Nahom Records Inc

27 Oct, 14:29

#አይንዬ #በኩረአማኑኤል_የማነ 🔥
በቅርቡ #ይቅርታ የተሰኘ ቆንጆ ሙዚቃውን በ #nahomrecords ያደረሰው ድምፃዊ በአዲስ ስራ👇👇
#ዘውድ_አለሜ #ቃል #የኔ_ማማር #የኔ_ፀሀይ በተሰኙ ነጠላ ዜማዎቹ ተወዳጅነትን ያተረፈው ድምፃዊ #በኩረአማኑኤል_የማነ (beki) አዲስ ሙዚቃና ቪዲዮ በ #nahomrecordsinc ብቻ👇
ቅድሚያ እንዲደርስዎ ትክክለኛውን የናሆም ሪከርድስን የዩቲዩብ ቻናል ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://youtube.com/@NahomRecordsIncMusic

Nahom Records Inc

26 Oct, 14:28

#ዘንድሮ አዲስ አልበም🔥🔥
ከዚህ ቀደም ለህዝብ ባቀረባቸዉ ነጠላ የሙዚቃ ስራዎቹ #ሲያዴ #ተዛዘብን በስፋት የሚታወቀዉ ድምፃዊ ፍቃዱ ትዛዙ የአንጋፋው ድምፃዊ #ተፈራ_ነጋሽ ሙሉ አልበም በድጋሚ ሠርቶ ይዞልን መጥቷል:: #ፍቃዱ_ትዛዙ ከዚህ ቀደም ከአንጋፋው ድምፃዊ #ተፈራ_ነጋሽ የሙዚቃ ስራዎች #ምነው_ቀዘቀዘ ና #አብሮ_አደጌ የተሠኙትን እንዳስደመጠን ይታወሳ::

#ዘንድሮ አዲስ አልበም በቅርብ ቀን በ #nahomrecordsinc

ቅድሚያ እንዲደርስዎ ትክክለኛውን የናሆም ሪከርድስን የዩቲዩብ ቻናል ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://youtube.com/@NahomRecordsIncMusic

Nahom Records Inc

26 Oct, 12:36

ከ 3.5 ሚልየን በላይ ተመልካች 🔥🔥
በቅርቡ ለእይታ የበቃው የ #ሠብለ_ካህሳይ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ #ማጋልዋ በተለቀቀ በጥቂት ጊዜ ውስጥ ከ3,500,000 በላይ ተመልካች አግኝቷል፡፡ ይህን የሙዚቃ ቪድዮ አላዩት ከሆነ ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ!
https://youtu.be/wnjRT-Xxjmg?si=jNOUBq_fCdAflvWz

Nahom Records Inc

26 Oct, 11:42

ከ 500,000 ባላይ ተመልካች
#ዘማሌ #አዲስ_ሙላት
ስለወደዱት እናመሰግናለን ዘማሌ የተሰኘው የድምፃዊ #አዲስ_ሙላትአዲስ ሚውዚክ ቪዲዮ ሊንኩን ይጫኑ ይመልከቱት
https://youtu.be/0FpCEHh1sdQ?si=VqT9cezr7nTHs-B5

Nahom Records Inc

26 Oct, 11:05

ከ7,000,000 (ሠባት ሚሊየን) በላይ እይታ 🔥🔥
በሶስት ወራት ብቻ👇🔥
#ዞማዋ #የብለኒ'ሎ #ሀነን #ሀምበል #ሰናይ #በል_ጃሎ ..... በተሰኙ ነጠላ ዜማዎቿ የምትታወቀዉ #ሰላማዊት_ዩሀንስ #ሰንቢደ የተሠኘዉ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ለእይታ በበቃ በጥቂት ወራት ብቻ ከ7,000,000 በላይ እይታን ማግኘት ቻለ!!

ይህን አዲስ ሙqዚቃና ቪዲዮ በ #nahomrecords የዩቲዩብ ቻናል ላይ ያገኙታል 👇👇
https://youtu.be/w3fIR-63HYU?si=ApYSFuTvNbvurBAH

Nahom Records Inc

26 Oct, 09:50

ከ 750,000 በላይ ተመልካች🔥🔥
ከሠባት ቀናት በፊት ለእይታ የበቃዉ የ #ሀና_ግርማ አዲስ የሙዚቃ ስራ #ምን_መሰለህ ከ750,000 በላይ ተመልካች አግኝቷል::

ይህን አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ለመመልከት ከታች የተመለከተዉን ሊንክ ይጫኑ!!
ግጥምና ዜማ #አቡዲ
ሙዚቃ ቅንብር #ታምሩ_አማረ

👇👇

https://youtu.be/G6CEOXVRGsg?si=HnRh5A-j7PNI3ExM

Nahom Records Inc

25 Oct, 16:22

Teref Kassahun (Kiya) - Lemin Biye - ጠረፍ ካሳሁን - ለምን ብዬ - New Amharic mus...
https://youtube.com/watch?v=i6DfK71nEfA&si=zKZBl1WOUYrQL6kOl

Nahom Records Inc

24 Oct, 16:02

🔥 አሁን ተለቀቀ🔥
#ደስ_አለው_ልቤ #የስለት_ልጅ #ሀበሻ_ነኝ ..በተሰኙ ሙዚቃዎቹ የሚታወቀው #ራስ_ሙሌ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ አሁን ተለቀቀ!

ግጥም #ምዕራፍ_አሰፋ
ዜማ #ራስ_ሙሌ & #ምዕራፍ_አሰፋ

ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱ 👇👇
https://youtu.be/LjRViKwAuK4?si=y3shY9hxSOO7uTtS

Nahom Records Inc

24 Oct, 10:20

ዛሬ ምሽት🔥

#ደስ_አለው_ልቤ #የስለት_ልጅ #ሀበሻ_ነኝ .....

በተሰኙ ሙዚቃዎቹ የሚታወቀው ድምፃዊ #ራስ_ሙሌ አዲስ ቆንጆ ሙዚቃና ቪዲዮ በ #nahomrecordsinc ይለቀቃል

ግጥም #ምዕራፍ_አሰፋ
ዜማ #ራስ_ሙሌ & #ምዕራፍ_አሰፋ

ቅድሚያ እንዲደርስዎ ትክክለኛውን የናሆም ሪከርድስን የዩቲዩብ ቻናል ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://youtube.com/@NahomRecordsIncMusic

Nahom Records Inc

18 Oct, 14:53

100,000 ተመልካች🔥🔥
ከጥቂት ሠዓታት በፊት ለእይታ የበቃዉ የ #ሀና_ግርማ አዲስ የሙዚቃ ስራ #ምን_መሰለህ ከ100,000 በላይ ተመልካች አግኝቷል::

ይህን አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ለመመልከት ከታች የተመለከተዉን ሊንክ ይጫኑ!!
ግጥምና ዜማ #አቡዲ
ሙዚቃ ቅንብር #ታምሩ_አማረ

👇👇

https://youtu.be/G6CEOXVRGsg?si=6_a40nOI5_1Sl2eT

Nahom Records Inc

18 Oct, 10:38

ተለቀቀ🔥🔥 #ሀና_ግርማ #ምን_መሰለህ

#ባንተ_ላይ የተሰኘ ስራዋን ለተመልካች ባደረሰች ጥቂት ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ እይታንና ተወዳጅነትን ያተረፈችው ድምፃዊት #ሀና_ግርማ
አዲስ የሙዚቃና ቪዲዮ በ #nahomrecords ተለቀቀ

ግጥምና ዜማ #አቡዲ
ሙዚቃ ቅንብር #ታምሩ_አማረ

ሊንኩን በመጫን ብቻ ይመልከቱ 👇👇

https://youtu.be/G6CEOXVRGsg?si=6_a40nOI5_1Sl2eT

Nahom Records Inc

16 Oct, 08:26

ዳዊት ጽጌን ጨምሮ የሙያ ባልደረቦቹ በአሜሪካ እውቅና ተሰጣቸው

#Ethiopia | ተወዳጁ ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ የሙዚቃ አቀናባራው አበጋዝ ሺዎታ እና ፕሮሞተር ሰለሞን ገብረማሪያም (ኪንግ ሶሎን )ጨምሮ በሲያትል ከተማ እውቅና ተሰጣቸው ።

ደዊት ፅጌ በ2024 በአሜሪካን ከተሞች ያቀረባቸው የተሳኩ ዝግጅቶች በማስመልከት እና ልዩ ተስጦ ያለው ድምፃዊ በመሆኑ ለሙዚቃው ላበረከተው አስተዋፆ ጭምር እውቅና አግኝቷል።

የሙዚቃ አቅናባሪው አበጋዝ ሺዎታ በኢትዮጵያ የምርጥ ሙዚቃ አቀናባሪ በመሆኑ እና ለኢትዮጵያ ሙዚቃ ላበረከተው ከፍተኛ አስተዋጽዖ እንዲሁ እውቅና በክብር ተሰጥቷቸዋል።

በተያያዘ ዜና - የኪንግ ሶሎ ፕሮሞሽን ባለቤት ፕሮሞተር ሰለሞን ላለፉት 10 ዓመት በሲያትል ውስጥ በርካታ ዝግጅቶችን በማዘጋጀት እውቅና ተሰጥቶታል። ( City of Seattle • Office of the Mayor) የሲያትል ከተማ የከንቲባ ጽ/ቤት ቢሮ እውቅናውን የሰጠ ሲሆን ምክትል ከቲባዋም (Adiam Emery ) በዝግጅቱ ላይ በመገኘት የእውቅና ሰርተፍኬቱን አበርክተው አድናቆታቸውን ለተሸላሚዎቹ ገልጸዋል።

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የሃያላኑዋ አሜሪካ ግዙፍ ኢኮኖሚ ከሚንቅሳቅስባቸው ዋንኛዋ ከተማ የሆነው ሲያትል ዋሽግተን ምክትል ከቲባዋ መሆናቸው ለኢትዮጵያን ትልቅ ኩራት መሆኑ ተግልጿል።

Nahom Records Inc

15 Oct, 14:38

አርብ ምሽት #ሀና_ግርማ #ምን_መሰለህ

#ባንተ_ላይ የተሰኘ ስራዋን ለተመልካች ባደረሰች ጥቂት ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ እይታንና ተወዳጅነትን ያተረፈችው ድምፃዊት #ሀና_ግርማ
አዲስ የሙዚቃና ቪዲዮ በዚህ ሳምንት #nahomrecords ይጠብቁ

ግጥምና ዜማ #አቡዲ
ሙዚቃ ቅንብር #ታምሩ_አማረ

ቅድሚያ እንዲደርስዎ ትክክለኛውን የናሆም ሪከርድስን የዩቲዩብ ቻናል ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://youtube.com/@NahomRecordsIncMusic

Nahom Records Inc

14 Oct, 11:03

🔥🔥 #አጀቤ

#ማለዳ በተሰኘው ነጠላ ዜማው ከፍተኛ ተወዳጅነትና እይታን ያተረፈው ድምፃዊ #እዮብ_በላይ #አጀቤ በተሠኘ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ መጥቷል::
በዚህ አዲስ ስራ ላይ
በግጥምና ዜማ #ምሀረትአብ_ደስታ
በቅንብር #ሚካኤል_ሀይሉ
በማስተሪንግ #ሰለሞን_ሀይለማርያም ተሳትፈዋል::

ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ👇👇

https://youtu.be/ya57q9EJ0Ok?si=emkI3oloIn22aut6

Nahom Records Inc

14 Oct, 07:11

ተለቀቀ
#ሶብር የተሠኘዉ የድምፃዊ 
#ገረመዉ_ጓሉ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ ተለቀቀ!! ሙዚቃዉን ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ!
https://youtu.be/OexMgA0QGfw?si=bCLjKPlixyxbhWZm

Nahom Records Inc

08 Oct, 09:22

🔥300,000 ተመልካች🔥🔥
ከጥቂት ቀናት በፊት የተለቀቀዉ የተወዳጁ ትግረኛ ድምፃዊ #ፍሊሞን_በቀለ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ #ማሾ_ዳና ከ300,000 በላይ ተመልካች አገኘ!!
ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ 👇👇
https://youtu.be/GDZ5ir3q9sg?si=vkxg1q5CoY1qmU7s

Nahom Records Inc

08 Oct, 07:19

ተለቀቀ
#ሶብር የተሠኘዉ የድምፃዊ
#ገረመዉ_ጓሉ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ አሁን ተለቀቀ!! ሙዚቃዉን ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ!
https://youtu.be/OexMgA0QGfw?si=bCLjKPlixyxbhWZm

Nahom Records Inc

06 Oct, 14:56

🔥🔥 ተለቋል 🔥🔥
#ይቅር_ይላል የተሠኘዉ የተወዳጁ ድምፃዊ #ጌዲዮን_ዳንኤል (ጌዲ በተራ) አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ተለቋል !! ይህን አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ በናሆም ሬከርድስ ላይ ያገኙታል!!
ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://youtube.com/watch?v=_rSRZyoG000&si=-AU_Lamj85V7XKLt

Nahom Records Inc

02 Oct, 12:28

ትዝታ 🔥🔥
የለምለም ኃ/ሚካኤል አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ..በናሆም ሬከርድስ 🔥🔥
https://youtu.be/jGmhXHA7nXc?si=IKhnaMTxMreZvzHp

Nahom Records Inc

02 Oct, 08:26

ከ6,000,000 (ስድስት ሚሊየን) በላይ እይታ 🔥🔥
በጥቂት ሳምንት ብቻ👇🔥
#ዞማዋ #የብለኒ'ሎ #ሀነን #ሀምበል #ሰናይ #በል_ጃሎ ..... በተሰኙ ነጠላ ዜማዎቿ የምትታወቀዉ #ሰላማዊት_ዩሀንስ #ሰንቢደ የተሠኘዉ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ለእይታ በበቃ በጥቂት ሳምንት ብቻ ከ6,000,000 በላይ እይታን ማግኘት ቻለ!!

ይህን አዲስ ሙqዚቃና ቪዲዮ በ #nahomrecords የዩቲዩብ ቻናል ላይ ያገኙታል 👇👇
https://youtu.be/w3fIR-63HYU?si=ApYSFuTvNbvurBAH

Nahom Records Inc

25 Sep, 07:56

#ዛማሌ     #አዲስ_ሙላት  ዛሬ ምሽት🔥🔥

መድረክ ላይ በሚጫወታቸው ሙዚቃዎች ከፍተኛ ተወዳጅነት ያተረፈውና ከዚህ ቀደም  ከአብዱኪያር ጋር #የውብዳር   #የናፍቆት_ጨዋታ #ሀገሬን #በአንድቃል     የተሰኙ ስራዎቹን ያደረሰን ድምፃዊ #አዲስ_ሙላት አዲስ የጉራግኛ ሙዚቃ ዛሬ ማታ👇👇

ቅድሚያ እንዲደርስዎና ተወዳጅ ሙዚቃዎች ለማግኘት ትክክለኛውን የናሆም ሪከርድስን የዩቲዩብ ቻናል ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://youtube.com/@NahomRecordsIncMusic

Nahom Records Inc

22 Sep, 14:20

ተለቀቀ
#ሶብር የተሠኘዉ የድምፃዊ
#ገረመዉ_ጓሉ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ አሁን ተለቀቀ!! ሙዚቃዉን ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ!
https://youtu.be/OexMgA0QGfw?si=bCLjKPlixyxbhWZm

Nahom Records Inc

14 Sep, 10:49

🔥#ልጅነት 🔥 🔥
#ማያዬ የተሠኘዉ የ #ለምለም_ኃይለሚካኤል አዲስ የሙዚቃ አልበም በስፋት እየተደመጠ እና እየተወደደ ቀጥሏል:: ከዚሁ አልበም ላይ "ልጅነት" የተሠኘዉን ይህን አዲስ ሙዚቃ እንጋብዝዎት ! ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱት 👇👇
https://youtu.be/-rhy7rwJFc0?si=j886LN6QKBKOcEZf

Nahom Records Inc

13 Sep, 15:07

አሁን ተለቀቀ
#ሶብር የተሠኘዉ የድምፃዊ
#ገረመዉ_ጓሉ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ አሁን ተለቀቀ!! ሙዚቃዉን ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ!
https://youtu.be/OexMgA0QGfw?si=bCLjKPlixyxbhWZm