BEZA SCHOOL @mybezaschool Channel on Telegram

BEZA SCHOOL

@mybezaschool


Beza School
Addis Ababa, Ethiopia
0911633230
For more information contact us
@Bezaschool_bot

BEZA SCHOOL (English)

Welcome to Beza School, your premier educational destination in Addis Ababa, Ethiopia! Our Telegram channel, @mybezaschool, is dedicated to providing you with the latest updates, news, and information about our school. Beza School is a leading institution in the region, offering top-quality education to students of all ages. Whether you're a parent looking for the perfect school for your child or a student seeking a dynamic learning environment, Beza School is the place for you. We strive to create a nurturing and inspiring atmosphere where students can reach their full potential. Our dedicated team of teachers and staff are committed to ensuring every student receives a quality education and the support they need to succeed. For more information about enrollment, programs, events, and more, contact us directly on Telegram @Bezaschool_bot. Join our channel today and embark on a journey of academic excellence with Beza School!

BEZA SCHOOL

28 Dec, 10:06


የተከበራችሁ የቤዛ ትምህርት ቤት ወላጆች እና ተማሪዎች

የ2017 ዓ.ም የሁለተኛ ተርም የመጀመራያ የሙከራ ፈተና ከታህሳስ 23-ታህሳስ 25 ከሙሉ ቀን ትምህርት እና ጥናት ጋር የሚሰጥ ይሆናል።ተማሪዎችም ይህን በመገንዘብ በተገቢው ሁኔታ ከወዲሁ ማጥናት ይኖርባቹሀል።



መልካም የጥናት ጊዜ



ቤዛ ትምህርት ቤት

BEZA SCHOOL

06 Dec, 07:57


ቤዛ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
ለተማሪ ወላጆች በሙሉ
የ2017ዓ.ም የመጀመሪያ ተርም ውጤት እሁድ ህዳር 29/03/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 -6:00 ስለሚሰጥ ት/ቤት ተገኝታችሁ በውጤቱ ዙሪያ ከመ/ራን ጋር እንድትወያዩ እናሳስባለን፡፡

ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች በሙሉ
የ2017ዓ.ም የ1ኛተርም ውጤት ስለሚሰጥ እና በቀጣይ የሚወስዱት የክልል አቀፍ ፈተና ዙሪያ ውይይት ስለምናደርግ እሁድ ህዳር 29/03/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ላይ እንድትገኙልን እናሳስባለን፡፡

ከሰላምታ ጋር
ት/ቤቱ

BEZA SCHOOL

22 Nov, 11:20


የተከበራችሁ ወላጆች እና ተማሪዎች

ተማሪዎች ጥሩ የፈተና ጊዜ እንዳሳለፋችሁ በመተማመን የሁለተኛ ተርም የሙሉ ቀን ትምህርት እና ጥናት ሰኞ ህዳር 16 እንደሚጀምር እያሳሰብን በተጨማሪም የፈተና ውጤትም ሚመለስበት ቀን ይሆናል።


መልካም የእረፍት ጊዜ


ቤዛ ትምህርት ቤት

BEZA SCHOOL

15 Nov, 12:36


ለአቃቂ ቅርንጫፍ ብቻ

የተከበራችሁ ወላጆች እና ተማሪዎች

የ2017 ዓ.ም የአንደኛ ተርም የማጠቃለያ ፈተና ከረቡዕ ህዳር 11- አርብ ህዳር 13 ለግማሽ ቀን ማለትም እስከ 6:30 የሚሰጥ ይሆናል።


የ7ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ግን ማክሰኞ ህዳር 10 (IT,A/Oromo,PVA,CTE) ከሙሉ ቀን ትምህርት እና ጥናት ጋር ፈተና ይኖራቸዋል።

ጥናት የሚያጠኑ ተማሪዎች ረቡዕ እና ሀሙስ ጥናት ስለሚኖር እስከ ከሰአት 7:30 ትምህርት ቤት የሚቆዩ ይሆናል።


ተማሪዎች ተገቢውን ጥናት ከወዲሁ ሳትዘናጉ እንድትጀምሩ እናሳስባለን።



ቤዛ ትምህርት ቤት

BEZA SCHOOL

10 Oct, 16:23


የተከበራችሁ ወላጆች እና ተማሪዎች

የ2017ዓ.ም የጥናት ፕሮግራም ሰኞ ጥቅምት 4 ይጀምራል።

የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ፕሮግራሙን በጥብቅ እንድትከታተሉ እናሳስባለን።

የጥናት ፕሮግራም ከሰኞ -ሀሙስ ሲሆን
የ6 እና 8ኛ ክፍል ግን በተጨሜሪ ቀን
ቅዳሜ የሚሰጥ ይሆናል።

*** የሰርቪስ ተጠቃሚ የሆናችሁ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ለቅዳሜ ጥናት ፕሮግራም ተጨማሪ ክፍያ ይኖረዋል።





ቤዛ ትምህርት ቤት።

BEZA SCHOOL

07 Oct, 17:23


Available student books From grade 1 to 6
*Amharic
*science (አካባቢ ሳይንስ)
*sport
*PVA
*Moral
*A/0romo(Grade 4 ,5 &6 only)
Available student books for grade 7 & 8
*Amharic
*English
* Maths(Grade 8 only)
*General Science
*sport
*Citizenship
* A/Oromo
*IT
*social science

Total Price
Grade 1-600birr
Grade 2-650birr
Grade 3-560birr
Grade 4-860birr
Grade 5-900birr
Grade 6-810birr
Grade 7-1400birr
Grade 8-1400birr


Beza School

BEZA SCHOOL

02 Oct, 16:46


የተከበራችሁ የቤዛ ትምህርት ቤት ቤተሰቦች

በብርሀን ባንክ አማካኝነት የተላለፈው መልዕክት የደብረዘይት ቤዛ ትምህርት ቤት ሰለሆነ በስም ተመሳሳይነት እንጂ የእኛ ትምህርት ቤት አለመሆኑን በመገንዘብ ነገ የሙሉ ቀን መደበኛ ትምህርት ይኖራል።

ቤዛ ትምህርት ቤት

BEZA SCHOOL

16 Sep, 10:41


ቤዛ ትምህርት ቤት
ለማህበር ቤት አርሴማ ፣ገብርኤል እና ቴክኒክ ሰርቪስ ተጠቃሚዎች
የሾፌር ስም:ነብያት
ስልክ ቁጥር: 091 210 4988
       ቤዛ ትምህርት ቤት

BEZA SCHOOL

14 Sep, 11:09


ለአፀደ ህፃናት ተማሪ ወላጆች
ተማሪዎች ይዘው በሚመጡት ቦርሳ እና ምሳ እቃ ላይ ስማቸውን እስከ አያት ፅፋችሁ እንድትለጥፋበት እናሳስባለን።

ቤዛ ት/ቤት

BEZA SCHOOL

14 Sep, 09:51


ለቤዛ ትምህርት ቤት ወላጆች በሙሉ:
የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መደበኛ የሙሉ ቀን ትምህርት ማክሰኞ መስከረም 07/2017 ዓ.ም ይጀምራል::

ማሳሰቢያ
ነባር ና አዲስ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት ሲመጡ የሚከተሉትን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፣
*ተማሪዎች የመታወቂያ ካርድ መያዝ ይኖርባቸዋል።
* ተማሪዎች የትምህርት ቤቱን ሙሉ የደንብ ልብስ በአግባቡ የተሰፋ ለብሰው መገኘት ይኖርባቸዋል።
* ተማሪዎች ጠዋት የመግቢያ ሰዓት እስከ 2:00 ብቻ ስለሆነ በሰዓቱ መድረስ ይጠበቅባቸዋል።

    መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልን!!!
       ቤዛ ትምህርት ቤት

BEZA SCHOOL

13 Jul, 17:30


የተከበራችሁ ወላጆች እና ተማሪዎች

እንደሚታወቀው ከሀምሌ 01/2016 ዓ.ም ምዝገባ መጀመራችን ይታወሳል።በዚህም መሰረት በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ ለመግለፅ እንወዳለን።

ከ 5-8ተኛ ክፍል የክረምት ትምህርት የሚጀምረው ሰኞ ሀምሌ 08/2016 ዓ.ም መሆኑን በመገንዘብ ይህም ለግማሽ ቀን የሚሰጥ ይሆናል።


ከሰላምታ ጋር
ት/ቤቱ

BEZA SCHOOL

17 Jun, 06:03


ለውድ ወላጆች
የሁለተኛው መንፈቅ አመት ሊጠናቀቅ የቀሩት ጥቂት ቀናት ናቸው።የማጠቃለያ ፈተናም የሚሰጠው ከሰኔ 12-14 ለግማሽ ቀን ይሆናል።የተከበራችሁ ወላጆች ልጆቻችሁ ለፈተናው ጥሩ ዝግጅት እንዲያደርጉ እገዛ አድርጉላቸው።ወላጆች ልጆቻችሁ ለማጠናቀቂያው ፈተና ከመቀመጣቸው በፊት ማንኛውንም አይነት የትምህርት ቤት ክፍያ ማጠናቀቃችሁን እርግጠኛ እንድትሆኑ አጥብቀን ልናሳስባችሁ እንወዳለን።

ከሰላምታ ጋር
ት/ቤቱ

BEZA SCHOOL

31 May, 16:39


የተከበራችሁ የቤዛ ትምህርት ቤት ወላጆች እና ተማሪዎች

የ2016 ዓ.ም የአራተኛ ተርም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል የማጠቃለያ ፈተና ከ ሰኞ ግንቦት 26-ረቡዕ ግንቦት28 ከሙሉ ቀን ትምህርት እና ጥናት ጋር የሚሰጥ ሲሆን ተማሪዎችም ይህን በመገንዘብ በተገቢው ሁኔታ ማጥናት ይኖርባቹሀል።


መልካም የጥናት ጊዜ



ቤዛ ትምህርት ቤት

BEZA SCHOOL

20 May, 15:52


የተከበራችሁ የቤዛ ትምህርት ቤት ወላጆች እና ተማሪዎች

የ2016 ዓ.ም የአራተኛ ተርም የመጀመራያ የሙከራ ፈተና ከግንቦት 14-ግንቦት16ከሙሉ ቀን ትምህርት እና ጥናት ጋር የሚሰጥ ሲሆን ተማሪዎችም ይህን በመገንዘብ በተገቢው ሁኔታ ማጥናት ይኖርባቹሀል።


መልካም የጥናት ጊዜ



ቤዛ ትምህርት ቤት

BEZA SCHOOL

30 Apr, 17:11


የተከበራችሁ ወላጆች

የላብ አደሮች ቀን ረቡዕ እለት የሚውል በመሆኑ ትምህርት ዝግ መሆኑን እየገለፅን ግን ሀሙስ ሚያዝያ 24 ,2016 ዓ.ም መደበኛ ትምህርት እንደሚኖር እና አርብ በስቅለት በአል ምክንያት ትምህርት ዝግ እንደሚሆን ልናሳውቃችሁ እንወዳለን።


ከሰላምታ ጋር
የትምህርት ቤቱ አስተዳደር

BEZA SCHOOL

09 Apr, 16:20


የተከበራችሁ ወላጆች እና ተማሪዎች ከፊታችን ባለው የኢድ አል ፈጥር በአል ምክንያት የ3ተኛው ሩብ አመት ማጠቃለያ ፈተና አርብ፣ሰኞ እና ማክሰኞ መሆኑን በመገንዘብ ተገቢውን ጥናት እንድታደርጉ እናሳስባለን።







ት/ቤቱ

BEZA SCHOOL

09 Apr, 05:15


የ2016 ዓ.ም የ6ኛና የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ

👆👆👆የ2016 ዓ.ም የ6ኛና የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ ከላይ በተገለጸው መሰረት የሚፈጸም በመሆኑ ተፈታኝ ተማሪዎች አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅች ማድረግ ይጠበቅባቹሀል!!

👉የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 4-5/10/2016 ዓ.ም ሲሰጥ

👉የ6ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 12-14/10/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል!!