Messi photos & wallpapers

@messi9442


Messi photos & wallpapers

21 Aug, 18:07


Sorry guys

Messi photos & wallpapers

14 May, 18:52


Barca ማለት Messi ማለት ነዉ::

በ100 ዓመት Barca ከፃፈው ታሪክ ይልቅ Messi በ15 የፃፈው ይበልጣል:: Messi ብቻውን ክለብ ነበር:: ግን ምን ይደረጋል አኝኮ ተፉት:: አስለቅሰው ገፍተው አባረሩት:: የሚገርመው እሱን በነፃ ለቀው እሱን ለመተካት Lewandowsiky, Torres, Rafinha, Aubameyang, Victor Roque, Traore, የመሳሰሉት አጥቂዎች በብዙ ሚሊዮን Pound ተገዝተዋል ግን አንዳቸውም አልጠቀሙም::

በተጨማሪም ብዙ ትላልቅ ስም ያላቸው ተጫዋቾች ተገዝተውም ከacademy promote ተደርገው ቢመጡም ክለቡን አንድ እርምጃ ማራመድ አልቻሉም ::
ያን ሁሉ ክብር ያጎናፀፋቸውን ሜሲ የክብር ሽኝት አላደረጉለት: ወይ Napoli ለMaradona እንዳደረጉለት 10ቁጥር መለያውን እንዳይለበስ በማድረግ ሊያከብሩት ሲገባ ይህቺን ትንሽ ክብር ነፍገውት ለFati ሰጥተው ለ1 ዓመት እንኳን ሳይለብስ በዚያው ጠፋ።

ደስ የሚለው ግን Messi ከዚያ ቤት እንደወጣ እነርሱ እንደጠበቁት ሳይሆን በክብር ላይ ክብር በዋንጫ ላይ ዋንጫ ደራርቦ ከበረ እንጂ ምንም አልጎደለበትም::

Credit :- @Fikredem ✍️

የቪድዮ ቻናላችን 👇
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10

Messi photos & wallpapers

06 May, 13:41


ግራ እግር?

🗣️ ጆን ቴሪ : "ሜሲ"

በእግር ኳስ ታሪክ ምርጥ ተጫዋች(GOAT)?

🗣️ጆን ቴሪ : "ሜሲ"

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

Messi photos & wallpapers

28 Mar, 03:05


Messi photos & wallpapers pinned Deleted message