Latest Posts from Mejnun leyla (@mejnunleylaa) on Telegram

Mejnun leyla Telegram Posts

Mejnun leyla
Mejnunnnnnnnnnnnnnnnn
5,685 Subscribers
258 Photos
204 Videos
Last Updated 10.03.2025 04:17

Similar Channels

Halal Fkr
18,096 Subscribers
Anu |Tips
6,772 Subscribers

The latest content shared by Mejnun leyla on Telegram

Mejnun leyla

09 Mar, 15:59

405

አፍጥር core😁
Mejnun leyla

09 Mar, 10:19

479

አንድ ተራ ሰው በክፉ አነሳቸው😞
ተራ ሰው
Mejnun leyla

09 Mar, 09:27

491

Muhammad (ﷺ) Muhammad (ﷺ) Muhammad (ﷺ) Muhammad (ﷺ)
Muhammad (ﷺ) Muhammad (ﷺ) Muhammad (ﷺ) Muhammad (ﷺ)
Muhammad (ﷺ) Muhammad (ﷺ) Muhammad (ﷺ) Muhammad (ﷺ)
Muhammad (ﷺ) Muhammad
Mejnun leyla

09 Mar, 02:02

582

ያላገባ ሰው ገና
ህይወትን አልጀመረም

ሸይክ አልባኒ (ራ.ዐ)
Mejnun leyla

08 Mar, 16:28

703

መግሪብ ሁለተኛ ጀማ ላይ ደርሰህ ጀማው ሲወጣ

my mind፦ 🩴🥹
Mejnun leyla

07 Mar, 05:16

855

Allah'm amin🥰
Mejnun leyla

05 Mar, 22:31

1,027

በጣም መንገብገብ፣ በጣም ክፍት መሆን፣ በጣም ራስን መስጠት ብዙ ጊዜ በጣም ያዋርዳል። ሁለተኛ ሰው ወይም አማራጭ የሚታይበት ሰው ያስደርጋል። ሁሉንም ነገር ሰጥቶ አንድ ነገር እንዲሰጡት የሚለምን አይነት ሰው ያስደርጋል። ሰዎች ያልተዘጋጁበትና ያላሰቡት ዓይነት ቦታ ስትመጣላቸው ይኮራሉ። በእጅ ያለወርቅ እንደመዳብ የሚሉትን ዓይነት እንዲሆኑ እናደርጋቸዋለን… በራሳችን እጅ። አንዳንዴ "አይመቸኝም" ያስፈልጋል። አንዳንዴ "ፈልገው ይደውሉ" ብሎ መተውም ያስፈልጋል። … ሲመስለኝ።

@WAVER_ISLAMIC
@WAVER_ISLAMIC
Mejnun leyla

05 Mar, 15:35

1,128

ሁሉንም ሰው ለማስደሰት እየሞከርክ ጊዜህን አታባክን
         አንተ የመግሪብ አዛን አይደለህም 😀
Mejnun leyla

05 Mar, 02:02

1,257

Be remedan chat tewu🤨
Mejnun leyla

04 Mar, 16:01

1,160

አፍጥሩ ተሰግዷል😁