መዲነቱል ዑሉም (@medinetululoom)の最新投稿

መዲነቱል ዑሉም のテレグラム投稿

መዲነቱል ዑሉም
https://t.me/medinetululoom

[email protected]
5,216 人の購読者
395 枚の写真
17 本の動画
最終更新日 12.03.2025 02:51

類似チャンネル

Saad Al Gamidi
5,268 人の購読者

መዲነቱል ዑሉም によってTelegramで共有された最新のコンテンツ

መዲነቱል ዑሉም

02 Feb, 18:52

980

በሀገራችን በአእምሮ ሳይቀር ይታሀፈዝ ነበር ።
«መን ለም የቅረኢል ኢህያእ ፈለይሰ ሚነል አህያእ» የተባለለት ትልቅ ኪታብ ነው
በሀገራችን ከቅርብ ግዜ ወዲህ ተተርጎሞ መጥቷል
ቢቻል የ ኢልም ባለቤቶች ስር ቁጢጥ ብለን ብንቀራው መልካም ነው

የመጨረሻው ይህንን መፅሀፍ የሚያሸልመው ጥያቄ በቁርአን ውስጥ ሙዝ በሌላ ስሙ ምን ተብሎ ተጠቅሷል።
ሱራውስ ምንድነው።
መልካም እድል
መዲነቱል ዑሉም

02 Feb, 18:40

779

@Jennah8 🎉🎉
መልሳዋለች
የመጨረሻው ጥያቄ አሸላሚው ጥያቄ ነው አድ ካልተደረገ አንለቅም አድ አርጉ።
መዲነቱል ዑሉም

02 Feb, 18:38

789

5ተኛ ጥያቄ በج ሚጀመር ሱራ ጥቀሱ(የሱራ ስም)
መዲነቱል ዑሉም

02 Feb, 18:36

803

ኤዲት የተደረገ መልስ ስለማንቀበል ብዙ ምላሽ ቢኖርም ትክክለኛው

@sumeya677
መልሳዋለች ማሻአሏህ ሴቶች ቦታውን ይዘውታል
መልሱ ሱረቱል አንአም ነው 83-86 ባለው
መዲነቱል ዑሉም

02 Feb, 18:26

824

4ተኛ ጥያቄ
በ3 ተከታታይ አያ 17 ነብያት የተጠቀሱበት ሱራ ምን በመባል ይታወቃል
መዲነቱል ዑሉም

02 Feb, 18:21

857

ቀድሚ N ሚል ፅሁፍ የፃፈ ቢኖርም ኤዲት ማረግ አይቻልም ትክክለኛውን መልስ የመለሰችው

@hindiya6 ናት መብሩክ🎉🎊🎉🎊
አሁንም 10 ሰው አድ አርጉ እና ወደ ቀጣዩ እንሂድ 3 ጥያቄ ይቀረናል ሚያሸልመው 1 ጥያቄ ነው
መልሱ አቡ ሁረይራ ረዲየሏሁ አንሁ ናቸው
መዲነቱል ዑሉም

02 Feb, 18:18

830

3ተኛ ጥያቄ
በዛ ያሉ ሀዲሶችን ያስተላለፉልን ሰሀብይ ማን ይባላሉ?
መዲነቱል ዑሉም

02 Feb, 18:13

816

ሁለተኛው ጥያቄ

@Quretel_ayne መልሳዋለች መብሩክ
መልሱ ሰይዲና ሀምሳ ረዲየሏሁ አንሁ ናቸው
ሶስተኛ ጥያቄ ከመለቀቁ በፊት ግሩፑ ላይ 10 10 ሰው አድ አርጉ እና ይለቀቃል።
ሽልማቱም አልተወሰደም🏆🏆
መዲነቱል ዑሉም

02 Feb, 18:09

818

የመጀመርያው ጥያቄ

@Jennah8 መልሳዋለች መብሩክ🎊🎉🎊🎉
መልሱ እመቤት ኸዲጀቱል ኩብራ ቢንት ኹወይሊድ ናቸው።
ሁለተኛ ጥያቄ
አሰዱሏህ በመባል ሚታወቁት ሰሀብይ ስማቸው ማን ይባላል?
መዲነቱል ዑሉም

02 Feb, 18:04

901

የመጀመርያ ጥያቄ
ከሴቶች መጀመርያ የሰለሙት ማን ይባላሉ።