منشورات መዲነቱል ዑሉም على Telegram

5,216 مشترك
395 صورة
17 فيديو
آخر تحديث 12.03.2025 02:51
قنوات مشابهة

22,018 مشترك

4,189 مشترك

2,509 مشترك
أحدث المحتوى الذي تم مشاركته بواسطة መዲነቱል ዑሉም على Telegram
اللَّهُمَّ وَصَلِّ عَلىٰ سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ في اللَّيْلِ اِذَا يَغْشىٰ، وَصَلِّ عَلىٰ سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ في النَّهَارِ اِذَا تَجَلّىٰ، وَصَلِّ عَلىٰ سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ في الْاخِرَةِ وَالْاُوْلىٰ، وَصَلِّ عَلىٰ سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ شَابًّا زَكِيًّا، وصَلِّ عَلىٰ سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ كَهْلاً مَّرْضِيًّا، وصَلِّ عَلىٰ سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ مُنْذُ كَانِ في الْمَهْدِ صَبِيًّا، وصَلِّ عَلىٰ سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ حَتّىٰ لاَ يَبْقىٰ مِنَ الصَّلاةِ شَيءٌ، اللَّهُمَّ وَاَعْطِ سَيِّدَنَا مُحَمَّدَاً الْمَقَامَ الْمَحْمُوْدَ الَّذِي وَعَدْتَّهُ الَّذِي اِذَا قَالَ صَدَّقْتَه وَاِذَا سَاَلَ اَعْطَيْتَه، اللَّهُمَّ وَاَعْظِمْ بُرْهَانَه، وَشَرِّفْ بُنْيَانَه، واَبْلِجْ حُجَّتَه، وبَيِّنْ فَضِيْلَتَه، اللَّهُمَّ وتَقَبَّلْ شَفَاعَتَه فِي اُمَّتِه، وَاسْتَعْمِلْنَا بِسُنَّتِه، وَتَوَفَّنَا عَلىٰ مِلَّتِه واحْشُرْنَا فِي زُمْرَتِه وَتَحْتَ لِوَائِه، وَاجَعَلْنَا مِنْ رُفَقَائِه، وَاَوْرِدْنَا حَوْضَه، وَاسْقِنَا بِكَاسِه، وَانْفَعْنَا بِمَحَبَّتِه, اللَّهُمَّ امين
የቁርአንን ወር ከቁርአን ጋር ማሳለፍ ለምትፈልጉ የተዘጋጀ ልዩ የቂርአት እድል ከመድረሳችን።
ከጀማሪዎች ጀምሮ እስከ ሂፍዝ በየደረጃዎት ባለን ውስን ቦታ ይመዝገቡ ይቅሩ።
ለመመዝገብ👉👉👉 @medinetululum
ለበለጠ መረጃ 📲📲📲📲
+251 98 844 1024
+251 91 238 1590
ከጀማሪዎች ጀምሮ እስከ ሂፍዝ በየደረጃዎት ባለን ውስን ቦታ ይመዝገቡ ይቅሩ።
ለመመዝገብ👉👉👉 @medinetululum
ለበለጠ መረጃ 📲📲📲📲
+251 98 844 1024
+251 91 238 1590
ፆመኛ ሲያፈጥር ከሚላቸው ዱአዎች መካከል።
: ذهب الظَّمأ، وابتلَّت العروق، وثبت الأجرُ
إن شاء الله.
ዘሀበ ዘመኡ ወብተለቲል ኡሩቁ ወሰበተል አጅሩ ኢንሻአላህ
*ጥማችን ተቆርጧል፡፡ የደም ሥሮቻችን ረጥበዋል፡፡ የአላህ ፈቃድ ከሆነ ምንዳም ተረጋግጦልናል፡፡ ’🤲🤲*
እንሀፍዛት

ረመዳን ሙባረክ 🌙 🌙 🌙 🌙
ተራዊህ ዛሬ ይጀመራል!!!
በራህመቱ ከዚህ ከተባረከ ወር ደርሰናል። ከኸይራቶቹ ሁሉ እንቋደስ ዘንዳ አሏህ እድሜን ሰጥቶናል።
ሷልሆች እንደፆሙት እና እንዳሳለፉት ምንፆም ምናሳልፍ አሏህ ያርገን።
በድጋሚ ለዚህ ተናፋቂ ወር በሰላም አደረሳችሁ።
የርዝቅ የፈረጃ የፈትህ የሰላም የበረካ ወር አሏህ ያርግልን።

ከረመዳን በፊት የመጨረሻው ጁምአ።
አልሀምዱሊላህ መስኪዶች ሊሞሉ የራቁ እግሮች ሊቀርቡ ነው።
የጎደሉ ልቦች ሊሞሉ ኢማን ሊታደስ አልሀምዱሊላህ ደረሰልን።
ጁሙአ ሙባረክ🌙🌙🌙
አልሀምዱሊላህ መስኪዶች ሊሞሉ የራቁ እግሮች ሊቀርቡ ነው።
የጎደሉ ልቦች ሊሞሉ ኢማን ሊታደስ አልሀምዱሊላህ ደረሰልን።
ጁሙአ ሙባረክ🌙🌙🌙