«መን ለም የቅረኢል ኢህያእ ፈለይሰ ሚነል አህያእ» የተባለለት ትልቅ ኪታብ ነው
በሀገራችን ከቅርብ ግዜ ወዲህ ተተርጎሞ መጥቷል
ቢቻል የ ኢልም ባለቤቶች ስር ቁጢጥ ብለን ብንቀራው መልካም ነው
የመጨረሻው ይህንን መፅሀፍ የሚያሸልመው ጥያቄ በቁርአን ውስጥ ሙዝ በሌላ ስሙ ምን ተብሎ ተጠቅሷል።
ሱራውስ ምንድነው።
መልካም እድል
أحدث المحتوى الذي تم مشاركته بواسطة መዲነቱል ዑሉም على Telegram