أحدث المنشورات من መዲነቱል ዑሉም (@medinetululoom) على Telegram

منشورات መዲነቱል ዑሉም على Telegram

መዲነቱል ዑሉም
https://t.me/medinetululoom

[email protected]
5,216 مشترك
395 صورة
17 فيديو
آخر تحديث 12.03.2025 02:51

أحدث المحتوى الذي تم مشاركته بواسطة መዲነቱል ዑሉም على Telegram

መዲነቱል ዑሉም

27 Feb, 10:44

2,119

የቁርአንን ወር ከቁርአን ጋር ማሳለፍ ለምትፈልጉ የተዘጋጀ ልዩ የቂርአት እድል ከመድረሳችን።

ከጀማሪዎች ጀምሮ እስከ ሂፍዝ በየደረጃዎት ባለን ውስን ቦታ ይመዝገቡ ይቅሩ።

ለመመዝገብ👉👉👉 @medinetululum
ለበለጠ መረጃ 📲📲📲📲
+251 98 844 1024

+251 91 238 1590
መዲነቱል ዑሉም

25 Feb, 19:39


Live stream finished (59 minutes)
መዲነቱል ዑሉም

25 Feb, 18:47

2,901

ተጀምሯል
መዲነቱል ዑሉም

25 Feb, 18:41

2,993

ሊጀመር ነዉ ገባ ገባ እንበል
መዲነቱል ዑሉም

25 Feb, 18:40


Live stream started
መዲነቱል ዑሉም

25 Feb, 18:26

2,737

After 20 min
መዲነቱል ዑሉም

04 Feb, 06:58

475

የሰው ብቻ ሳይሆን የራሳችን የሰውነታችን ሀቅ አለብን።
ሀቁን ያልተወጣንለት አካል ነገ ምንም ሳያስቀር መመስከሩ አይቀሬ ነው።

الْيَوْمَ نَخْتِمُ عَلَى أَفْوَاهِهِمْ وَتُكَلِّمُنَا أَيْدِيهِمْ وَتَشْهَدُ أَرْجُلُهُم بِمَا كَانُوا يَكْسِبُونَ (٦٥) [ሱረቱ ያሲን: 65]

* ዛሬ በአፎቻቸው ላይ እናትምና እጆቻቸው ያነጋግሩናል፡፡ እግሮቻቸውም ይሠሩት በነበሩት ሁሉ ይመሰክራሉ፡፡


حَتَّى إِذَا مَا جَاءُوهَا شَهِدَ عَلَيْهِمْ سَمْعُهُمْ وَأَبْصَارُهُمْ وَجُلُودُهُم بِمَا كَانُوا يَعْمَلُونَ (٢٠) [ሱረቱ ፉሲለት: 20]

* በመጧትም ጊዜ ጆሮዎቻቸው፣ ዓይኖቻቸውና ቆዳዎቻቸውም ይሠሩት በነበሩት ነገር በእነርሱ ላይ ይመሰክሩባቸዋል፡፡

يَوْمَ تَشْهَدُ عَلَيْهِمْ أَلْسِنَتُهُمْ وَأَيْدِيهِمْ وَأَرْجُلُهُم بِمَا كَانُوا يَعْمَلُونَ (٢٤) [ሱረቱ አልን ኑር: 24]

* በእነሱ ላይ ምላሶቻቸው፣ እጆቻቸውና እግሮቻቸውም ይሠሩት በነበሩት ነገር በሚመሰክሩባቸው ቀን (ከባድ ቅጣት አላቸው)፡፡

ጀሰዳቸው ለኸይር ከተግራሩላቸው ሰዎች አሏህ ያርገን።
صباح الخير 🌞
መዲነቱል ዑሉም

03 Feb, 18:00

802

ረመዳን ካለፈ ስንት የቁርአን ገፆችን ገለጥን?
ስንት ለይሎችን ጌታዬ ብለን ተጣራን?
ሻዕባን ረጀብ ላይ የዘራነውን ውሀ ምናጠጣበት ወቅት ነው።
ከረመዳን ቀጥሎ በበዛት ፆመውታል የተባለውም ይህ ወር ነው።

اللهمَّ بارك لنا فِي شعبان
وبلغنا رمَضان
መልካም አዳር
መዲነቱል ዑሉም

03 Feb, 16:16

429

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ቁርአንን መቅራት ለምትፈልጉ ሁሉ!!

መድረሳችን መዲነቱል ዑሉም ልምድ ባላቸው ኡስታዞቻችን ባሉበት ሆነው በሚመቾት ግዜ እና ሰአት

👉ከቃኢዳ ጀምሮ
👉በተጅዊድ ለማኽተም
👉እንዲሁም ታላቁን ቁርአንን ለመሀፈዝ
እንደየደረጃዎት እንዲቀሩ እድሉን አመቻችቷል።

ባሉን ክፍት ቦታዎች ፈጥነው ይመዝገቡ።

ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ


@medinetululum

+251 98 844 1024

+251 91 238 1590
መዲነቱል ዑሉም

02 Feb, 19:00

1,004

ለተሳተፋችሁ በሙሉ እጅግ እናመሰግናለን
የመጨረሻውን አሸላሚ ጥያቄ ጨምሮ 3 ጥያቄዎችን በመመለስ አሸናፊ የሆነችው @Jennah8 ናት
በቀጣይም እንዲቀጥል ምትፈልጉ ከሆነ ፍላጎታችሁን እንወቅ
አድ በማረግ ለተሳተፋችሁ አብራችሁን ለቆያችሁ ሁሉ አሏህ ኢልምን እንዲጨምርላችሁ ዱአችን ነው።
ሻእባንን እንጠቀምበት በፆም በሰለዋት እንበርታ ዛሬ ነገ እያልን ቀዷ ከማውጣት የተዘናጋን ካለን እናውጣ።
መልካም አዳር
@Jennah8
ሽልማትሸን @medinetululum ጋር መቀበል ትችያለሽ