➡️ጠዋት የመጀመሪያው መልዕክት
በቢሾፕ ደስታ
👉ርዕስ: የሚነቀል ይነቀላል የሚፈርስ በእግዚአብሔር ቃል ይፈርሳል
ማቴዎስ 21:12 ኢየሱስም ወደ መቅደስ ገባና በመቅደስ የሚሸጡትንና የሚገዙትን ሁሉ አወጣ፥ የገንዘብ ለዋጮችንም ገበታዎች የርግብ ሻጮችንም ወንበሮች ገለበጠና።
13 ቤቴ የጸሎት ቤት ትባላለች ተብሎ ተጽፎአል፥ እናንተ ግን የወንበዶች ዋሻ አደረጋችኋት፡ አላቸው።
➡️ጠዋት ሁለተኛው መልዕክት
በወንጌላዊ ሰለሞን
10 ለሁላችን አንድ አባት ያለን አይደለምን? አንድ አምላክስ የፈጠረን አይደለምን?......
➡️የከሰዓት መልዕክት
በወንጌላዊ ደረጀ
👉ርዕስ: በእሳት ይውረድ
ዘፀአት 19:16 እንዲህም ሆነ፤ በሦስተኛው ቀን በማለዳ ጊዜ ነጐድጓድና መብረቅ ከባድም ደመና እጅግም የበረታ የቀንደ መለከት ድምጽ በተራራው ላይ ሆነ፤ በሰፈሩም የነበሩት ሕዝብ ሁሉ ተንቀጠቀጡ።
ስትከታተሉን ስለነበር ከልብ እናመሰግናለን ኢየሱስ ከማያልቀው በረከቱ ይባርካቹ
@MARANATHAWOCH
@MARANATHAWOCH