Latest Posts from Ethio Fc (@mancity_1999) on Telegram

Ethio Fc Telegram Posts

Ethio Fc
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ


ለማስታወቂያ ስራ

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ

Bini Sports | 2016
3,314 Subscribers
66 Photos
Last Updated 06.03.2025 22:01

Similar Channels

HDK WALLPAPERS
21,602 Subscribers

The latest content shared by Ethio Fc on Telegram

Ethio Fc

28 Jul, 03:26

795

⚽️:ሚኬል አርቴታ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ዋንጫን ለማሸነፍ ምን ታደርጋለህ ተብሎ በጋዜጠኞች ለተጠየቀው ጥያቄ.. የሱ ምላሼ🔤👇👇

🥇+114 ነጥብ እያንዳንዱን ጨዋታ ማሸነፍ አለብን ሲል ተናግሯል❤️‍🔥

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999
Ethio Fc

28 Jul, 03:25

649

ፍሊፕ ዮርግንሶን ወደ ቼልሲ

𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎 !

🥇 𝐅𝐀𝐁𝐑𝐈𝐙𝐈𝐎 𝐑𝐎𝐌𝐀𝐍𝐎

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999
Ethio Fc

28 Jul, 03:24

477

🚨🔴⚪️ Riccardo Calafiori, የህክምና ምርመራ ለማድረግ ወደ ለንደን ጉዞ ጀምሯል 🛫

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999
Ethio Fc

27 Jul, 09:27

378

🎙ፔፕ ጋርዲዮላ🇪🇸:-

Txiki Begiristain ብዙ ጊዜ አይደውልልኝም

ይህ የዝውውር ጊዜ የተረጋጋ ነው።🥶

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999
Ethio Fc

27 Jul, 09:26

305

አሮን አንሴልሚኖ ወደ ቼልሲ!

HERE WE GO!

🎖️𝗙𝗮𝗯𝗿𝗶𝘇𝗶𝗼 𝗥𝗼𝗺𝗮𝗻𝗼

#የተረጋገጠ

- አሮን አንሴልሚኖ እሁድ ከሰአት በኋላ ወደ እንግሊዝ ይበራል ፣ ከዛ የህክምና ምርመራ አድርጎ ከቼልሲ ጋር ኮንትራቱን ይፈራረማል ።

- ሐሙስ ጠዋት ወደ አርጀንቲና ተመልሶ የቦካ ጁኒየር ስልጠናን ይቀላቀላል ።

Via estoesboca_ok

- እንደሚታወቀው ቼልሲ ክለቡ ጋር ሲደራደር የቦካ ጁኒየር አመራሮች ተጫዋቹ እስከ ጥር 2025 ድረስ ለ 6 ወር በክለባቸው እንዲቆይ ፈልገው ስለነበር ነው ።

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999
Ethio Fc

27 Jul, 09:25

272

ቼልሲዎች በዚህ የዝዉዉር መስኮት እነዚህን 12 ተጨዋቾች ለመሸጥ ተዘጋጅተዋል።
​​

ኮነር ጋላገር
ትሪቮህ ቻሎባ
ዶርዴ ፔትሮቪች
ቤን ቺልዌል
ኬፓ አሪዛባላጋ
ሮሜሉ ሉካኩ
ሌስሊ ኡጉቹኩ
አርማንዶ ብሮሀ
ሴዛር ካሴዲ
ዴቪድ ዳትሮ ፎፋና
ሀርቪ ቫሌ
ሊዮ ካስቴላዲኔ

(Source: Sunsport)

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999
Ethio Fc

27 Jul, 09:25

303

🚨ቼልሲዎች የቪላሪያሉን ግብ ጠባቂ ፊሊፕ ጆርጅሰንን ለማስፈረም በጣም ተቃርበዋል። በዚህ ሳምንት ሁሉም ነገር ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።

[Fabrizio Romano]

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999
Ethio Fc

21 Jul, 15:18

326

ፎቶ ግብዦ 🎮📸
Ethio Fc

19 Jul, 03:44

329

OFFICIAL

👉ማንችስተር ዩናይትዶች ሌኒ ዩሮን ማስፈማቸውን ይፋ አድርገዋል።

👉ተጫዋቹ በዩናይትድ ቤት እስከ 2029 የሚያቆየውን ኮንትራት ፈርሟል።

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999
Ethio Fc

19 Jul, 03:43

289

ማንችስተር ዩናይትዶች ማኑኤል ኡጋርቴን ማስፈረም ከፈለጉ የግዴታ አንድ የመሀል ሜዳ ተጫዋች መሸጥ አለባቸው።

[Fabrizio Romano]

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @ManCity_1999