Grade 11&12 books and teacher guides

@makid00


https://www.youtube.com/channel/UCxVUzQ3Fq3_xbiaqH1HW3sg?sub_confirmation=1

Grade 11&12 books and teacher guides

11 Sep, 13:26


#AddisAbabaUniversity

በአንጋፋዉ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች!

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት በቀን በመደበኛ መርሃ ግብር በመንግስት ስኮላርሽፕ እና በግል ከፍለዉ ለሚማሩ እንዲሁም በማታ በተከታታይ መርሃ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡

በዚህም መሠረት በዩኒቨርሲቲዉ ድረ ገጾች (https://aau.edu.et ወይም https://portal.aau.edu.et) ላይ የተመለከቱትን ዝርዝር የማመልከቻ መስፈርቶች በማሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡

• የመመዝገቢያ ቀናት ከማክሰኞ ጳጉሜ 05/ 2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 08/ 2017 ዓ.ም ድረስ

• የዩኒቨርሲቲዉ የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀናት ወደፊት በዩኒቨርሲቲዉ ማህበራዊ ሚዲያ እና ድረ ገጾች ላይ ይገለጻል ።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ

 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @makid00  ♨️
♨️ ♦️ @makid00  ♨️
♨️ ♦️ @makid00♨️
╚═══════════╝

Grade 11&12 books and teacher guides

09 Sep, 21:20


መሥራት ጀምሯል መልካም እድል

Grade 11&12 books and teacher guides

09 Sep, 21:18


Released

Grade 11&12 books and teacher guides

09 Sep, 21:03


ሰዓት ተከብሮ አያውቅም 😔

Grade 11&12 books and teacher guides

09 Sep, 18:36


የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን ከዛሬ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ለሊት 6:00 ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ መገለፁ ይታወቃል።

በሚከተሉት አማራጮች ውጤታችሁን ተመልከቱ፦

✔️በፖርታል
https://result.eaes.et

✔️በአጭር የፅሑፍ መልዕክት 6284

✔️በቴሌግራም ቦት
https://t.me/EAESbot

ከውጤት መግለጫ ፖርታል እና ቴሌግራም ቦት ላይ ጊዜያዊ ሰርቲፊኬት ማውረድና ማተም እንደምትችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

ተፈታኞች በውጤት እና ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ቅሬታ ካላቸው ወደ አገልግሎቱ ቢሮ በአካል መሔድ ሳያስፈልጋችሁ ከSMS በስተቀር በውጤት መግለጫ አማራጮቹ ላይ Compliant የሚለውን በመጫን የቅሬታቸውን ዓይነት በተዘጋጀ የቅሬታ ፎርም ላይ በትክክል በመሙላት ማቅረብ ትችላላችሁ።

አገልግሎቱ በቅሬታችሁ ላይ ምላሽ ቅሬታቸውን ባቀረቡበት ተመሳሳይ አድራሻ የሚያሳውቅ መሆኑን ገልጿል።

Grade 11&12 books and teacher guides

09 Sep, 12:14


በ2016 ዓ.ም በፀጥታ ችግር ምክንያት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መውሰድ ላልቻሉ ተማሪዎች በተለይ (በአማራ ክልል) 2ኛ ዙር ፈተና ከመስከረም 13-15/2017 ዓ.ም ይሰጣል።

- የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

Grade 11&12 books and teacher guides

09 Sep, 12:07


ሬሜዲያል ዘንድሮም አለ።

ከአምናው በቁጥር አነስ ያለ የሬሜዲያል ትምህርት ይኖራል።

Grade 11&12 books and teacher guides

09 Sep, 12:00


የመግለጫው አንኳር ነጥቦች


👉 5.4% (36,409)ተማሪዎች አልፈዋል።

👉 1363 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳለፉም።

👉 የተማሪዎች ውጤት ዛሬ እኩለ ሌሊት ይፋ ይደረጋል።

Grade 11&12 books and teacher guides

09 Sep, 11:51


መግለጫው ተጠናቋል

Grade 11&12 books and teacher guides

09 Sep, 11:50


ዘንድሮ 1,363 ትምህርት ቤቶች ምንም አይነት ተማሪ አላሳለፉም።

በሌላ በኩል ፤ በኦላይን ከተፈተኑ ተማሪዎች 26.6 በመቶ የሚሆኑት አልፈዋል።

Grade 11&12 books and teacher guides

09 Sep, 11:45


36,409 ተማሪዎች በጥቅሉ አልፈዋል

ከአምናው 9ሺ ተማሪዎች ጭማሪ አሳይቷል።

Grade 11&12 books and teacher guides

09 Sep, 11:43


#Update

በ2016 ዓ.ም በአጠቃላይ ያለፉ ተማሪዎች 5.4% ተማሪዎች አልፈዋል።

ጠቅላላ ያለፉ ተማሪዎች ቁጥር 36,409 ተማሪዎች አልፈዋል።

Grade 11&12 books and teacher guides

09 Sep, 11:41


አዲስ አበባ 10,690 ተማሪዎች በማሳለፍ ከፍተኛውን ስፍራ ይዟል።

አዲስ አበባ ካስፈተናቸው ተማሪዎች 21.4 በመቶ አሳልፏል።

@makid00

Grade 11&12 books and teacher guides

09 Sep, 11:38


አጠቃላይ ፈተናውን ያለፉ ተማሪዎች 5.4 በመቶ ናቸው።
@makid00

Grade 11&12 books and teacher guides

09 Sep, 11:35


የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ከፍተኛ ውጤት ይፋ ሆኗል

የትግራይ ክልል 675 ከ 700 ወንድ

ከፍተኛ ውጤት በናቹራል ሳይንስ ተማሪ 575 ሴት

ከፍተኛ ውጤት በሶሻል ተማሪ 538 ሴት
@makid00

Grade 11&12 books and teacher guides

09 Sep, 11:34


የትግራይ ክልል ከፍተኛ ውጤት - 675 ከ700

👏👏

Grade 11&12 books and teacher guides

09 Sep, 11:33


"በተፈጥሮ ሳይንስ Physics , Biology እና Chemistry በአንፃሩ ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል።" - ፕሮፈሰር ብርሃኑ

Grade 11&12 books and teacher guides

09 Sep, 11:31


#ውጤት : የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ።

ሚኒስትሩ የፈተናው ውጤት ለሊት 6 ሰዓት ላይ ይፋ ይደረጋል ብለዋል።

መግለጫውን ከላይ በቀጥታ ይከታተሉ።

Grade 11&12 books and teacher guides

09 Sep, 11:29


#Update

የዘንድሮው ውጤት ከአምና ካቻምናዎቹ የተሻለ ነው ሲሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ተናግረዋል።

ሚኒስትሩ አማካኝ ውጤቱ 29.7 ነው ብለዋል።