ልሳኑ ዘያሬድ(lisanu zeyard) Telegram-Beiträge

ወረብ ስርዓተ ማኀሌት በማኀሌት ጊዜ የሚደረሱ መልክአ መልኮች ዜማቸውም አቋቋማቸውም ያሬዳዊ ዜማ እና መንፈሳዊ ነገሮች ሁሉ የሚታዩበት እና የሚሰሙበት
1,765 Abonnenten
212 Fotos
30 Videos
Zuletzt aktualisiert 01.03.2025 14:37
Ähnliche Kanäle

3,532 Abonnenten

2,869 Abonnenten
Der neueste Inhalt, der von ልሳኑ ዘያሬድ(lisanu zeyard) auf Telegram geteilt wurde.
ሼር ይደረግ!!
ይህ የሁሉንም አማኝ ነኝ የሚል ኦርቶዶክሳዊ ሰውን የሚመለት የቤተ ክርስቲያን ጥሪ ስለሆነ በአካል ያልቻለ Live መከታተል እና መርዳት ይችላል ።
ይህ የሁሉንም አማኝ ነኝ የሚል ኦርቶዶክሳዊ ሰውን የሚመለት የቤተ ክርስቲያን ጥሪ ስለሆነ በአካል ያልቻለ Live መከታተል እና መርዳት ይችላል ።
ኪዳንኪን በአትላንታ መካነ ሰላም ማኅሌት!!!
ይነግሥ ወልድ ቨደብረ ጽዮን አመ ይነግሥ ወልድ።
ይነግሥ ወልድ ቨደብረ ጽዮን አመ ይነግሥ ወልድ።
እግዝእትየ እብለኪ ወእሙ ለእግዚእየ እብለኪ……፦
እስመ ለዓለም ቅኝት ዘአስተርእዮ/ዘጥር ማርያም/
እስመ ለዓለም ቅኝት ዘአስተርእዮ/ዘጥር ማርያም/
በሲያትል አንቀጸ ብርሃን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን የአስተርእዮን ክብረ በዓል በልዩ አክብረናል እንደዛሬው ለክርሞ ያድርሰን 🙏