آخرین پست‌های [[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]] (@letusfearallah) در تلگرام

پست‌های تلگرام [[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]
وَأَعْظَمُ مَا أَمَرَ اللَّهُ بِهِ التَّوْحِيدُ، وَهُوَ : إِفْرَادُ اللَّهِ بِالْعِبَادَةِ. وَأَعْظَمُ مَا نَهَى عَنْهُ الشِّركُ، وَهُوَ: دَعْوَةُ غَيْرِهِ مَعَهُ،
https://t.me/LetusfearAllah ጆይን በሉ
5,449 مشترک
995 عکس
547 ویدیو
آخرین به‌روزرسانی 10.03.2025 07:28

آخرین محتوای به اشتراک گذاشته شده توسط [[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]] در تلگرام

[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

29 Jan, 16:40

303

صدقة جارية

t.me/LetusfearAllah/7136
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

29 Jan, 15:05

201

🔍አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱሁ


የረመዳን አስቤዛ ምዝገባ ጀምረናል📜


ውድ እህት ወንድሜቼ እንዴት ናችሁ
ይሄው ታላቁ እንግዳችን ረመዳን  ወደኛ እየገሰግሰ ነው።  በሰላም  ደርሰን  ፁመን የምንጨርሰው አላህ ያድርገን።

🔵እኛም  እናንተንና ቤተሰቦቻችሁን ለማስደሰት ይሄው  ዘንድሮም እንዳምናው  ለቤተሰብ የሚሆን የረመዳን አስቤዛምችን መመዝገብና  መላክ ጀምረናል።


1/ ለመመዝገን ቀጣይ ያለውን ፎርም ይሙሉ።

የላኪ ስም------------
የእቃ ዝርዝር-----------
             ------------

2/የተቀባይ ስልክ የሁለት ሰው አንዱ ባይሰራ ሌላውን እንድንሞክር. 1-----------
                            2------------

3/  የተቀባይ ስም እና ሀገር------------






🔵የምናደርስባቸው ሀገሮች


ደሴ፣ኮንቦልቻ፣ከሚሴ፣መኮይ፣ሀርቡ፣ባቲ፣ደጋን፣ገርባ፣ሰንበቴ፣አጣዬ፣ጨፋ ሮቢት፣

ሀይቅ፣ውጫሌ፣ቢስቲማ፣ቦኮክሳ፣መርሳ፣
ውርጌሳ፣ጊራና፣ወልድያ፣ሀራ፣ዶሮግብር፣
ጎብዬ፣ሮቢት፣እስከ ቆቦ


ኩታ በር ፣ማሻ፣ደላንታ ፣መቅደላ፣ተንታ ፣አጅባር•••

ጉጉፍቱ፣ካቤ፣ወረኢሉ፣ጃማ፣ጊንባ፣አቀስታ፣
ልጓማ፣ቲርቲራ፣ከላላ፣ደገር፣ ገነቴ፣ሆጤ፣ ቀይ ማብራት፣መካነ ሰላም፣ወግዲ ፣ለሚ ጫቀታ፣
»


ወደ ገበያው ማእከል ለመቀላቀል
👇👇👇
https://t.me/Albuyue
https://t.me/Albuyue

እቃዎችን ለመጎብኜት
👇👇
https://t.me/albuyua
https://t.me/albuyua

ሀሳብዎንና አንዳንድ ነገሮችን ለመጠየቅ
👇👇👇
@Hulemtewhid99
@Hulemtewhid99

ከአል አማና ኦንላን የገበያ ማእከል  የፈለጉትን ያገኛሉ ይጠይቁ
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

29 Jan, 04:02

1,987

✍️ማህበራዊ ሚዲያን ለአጥፊዎች አትተው


⚫️ ‏قال العلامة صالح الفوزان:
                         

《وسائل التواصل الاجتماعي فرصة لكم تنتهزونها ولا تتركوها للأشرار و دعاة الضلال》

♻️ ሸህ ሷሊህ አል ፈውዛን (አላህ ይጠብቃቸው) እንዲህ ይላሉ።


👉ማህበራዊ ሚዲያዎች ልትጠቀሙባቸው የሚገቡ ታልቅ እድሎች ናቸው።

👉ለነዛ መጥፎ እና አጥማሚ ለሆኑ ተጣሪዎች ልትተውላቸው አይገባም።

📚 أهمية العقيدة الصحيحة ٢٣/٧/١٤٣٧

https://t.me/LetusfearAllah/7130
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

29 Jan, 04:00

341

➾እየጠጣችሁ እ!
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

29 Jan, 03:58

158

~~~~
https://t.me/LetusfearAllah/7127
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

28 Jan, 22:02

185

ምንም ያህል ውሀ ቢጠማህ መርዝ እንደማትጠጣው ሁሉ

ምንም አይነት ብቸኝነት ቢሰማህ ወደተወህ ሰው እንዳትምለስ


https://t.me/LetusfearAllah/7126
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

28 Jan, 14:25

223

ስለ እናት ሀቅ ትንሽ ማስታወሻ

🎙በወንድማችን አቡ ሂበቲላህ

https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

28 Jan, 04:06

241

صباح الخير

t.me/LetusfearAllah/7122
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

27 Jan, 11:28

306

አላህ አስችሏችሁ ሐጅ ለማድረግ የወሰናችሁ ወገኖች!
~

ከመምመዝገባችሁ በፊት የአውሮፕላን ትኬት ዋጋ ቀድማችሁ አጣሩ። ባለፈው አመት በመጅሊስ በኩል የነበረው ዋጋ በጣም ውድ ነበር። በግል ሲቆረጥ የነበረው በጣም የተሻለ ነበር። መጅሊሱ ማስቀነስ / መቀነስ ሲጠበቅበት ለምን እንዲህ እንደቆለለ አላውቅም። ለማንኛውም ዘንድሮም እንደተለመደው በመጅሊስ በኩል ያለው የትኬት ዋጋ የተጋነነ ሊሆን ስለሚችል ቀድማችሁ አጣሩ። በግል መቁረጥ ከዋጋም ባሻገር መሄጃና መመለሻ ጊዜን በተመለከተም የተሻለ አማራጭ አለው።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

20 Jan, 03:57

120

تلاوة خاشعة للشيخ ناصر العصفور

t.me/LetusfearAllah/7084