آخرین پست‌های [[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]] (@letusfearallah) در تلگرام

پست‌های تلگرام [[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]
وَأَعْظَمُ مَا أَمَرَ اللَّهُ بِهِ التَّوْحِيدُ، وَهُوَ : إِفْرَادُ اللَّهِ بِالْعِبَادَةِ. وَأَعْظَمُ مَا نَهَى عَنْهُ الشِّركُ، وَهُوَ: دَعْوَةُ غَيْرِهِ مَعَهُ،
https://t.me/LetusfearAllah ጆይን በሉ
5,449 مشترک
995 عکس
547 ویدیو
آخرین به‌روزرسانی 10.03.2025 07:28

آخرین محتوای به اشتراک گذاشته شده توسط [[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]] در تلگرام

[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

20 Jan, 00:27

549

አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ከለሊቱ ክፍል ወዴ ቅርቢቱ ሰማይ ይወርዳል

ማነው ማህርታን የሚጠይቀኝ ማህርታ
የማደርግለት ማነው የሚለምነኝ ይላል


ያአላህ አላህ ይወፍቀን ለሁላችንም

t.me/LetusfearAllah/7076
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

19 Jan, 11:27

257

አረብ ቤት የምሰሩ እህቶቻችን ራሳችሁን ከአላህ በታች ጠብቁ ስበብ አድርሱ  በማንኛውም ቦታ ይሁን ግዜ ጥንቃቄ አድርጉ ከሰው ክፋት ጊዜውም እየተቀያየረ ነው እሚያስተማምን አይደለም።

በተለይ  ያላገቡ ወንድ ልጆች  ወጣቶች ያሉበት ቤት  የምንሰራ እህቶች ጥንቃቄ  ይገባችኋል መቸም ምን ለማለት እደተፈለገ !!

አደራ እህቴ ከምንም በላይ ራስሺን  ማንነትሺን ጠብቂ  ሰው ከፍቷል ሁለየም ነቄ ሁኝ ቆፍጠን በይ!?
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

18 Jan, 11:41

328

በቃ እነሙስጦፋ ሰፈር የሚከለከለው ጀምያ ሙስጦፋ ቸግሮኛልና አሰባስቡልኝ፤ለእንደዚህ አይነት ነገር ስራ ማስኬጂያ እንዲሆን ገንዘብ መሰባሰብ አለበት ብሎ ትእዛዝ ያላስተላለፈበት ነው ማለት ነው?
 
ወዳጄ ትነቃ እንደሁ ንቃ የማንም ወፈፌ መጫዎች አሸንጉሊት አትሆን።ሙስጦፋ አብደሏህ አንተን ሊያሰምንህ ከፈለገ በሂዎት እያለህ በከፈን ጨርቅ ጠቅሎ በቃ ሞተሃል ልቀብርህ ነው ብሎ ጭምር ሊያሳምንህ ይችላል።አንተም በቁም የሞት ተንቀሳቃሽ አስክሬን ስለሆንክ እንዳሻው እያገላበጠ ሲያጥብህ፡በዚህኛው በኩል ውሃ አልካኝም ከማለት ውጪ ለምንድን ነው ምንድን ነው?የት ነው ወደየት ነው? አትልም።ሞተ*ሃ*ላ።ይልቅስ ጠይቅ መስማት የሚችል ደንቆሮ፤ማውራት የሚችል ዱዳ አትሁን።

የቴሌግራም ቻነል፦
t.me/AbuOubeida
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

18 Jan, 06:31

254

🎊ታላቅ  ሙሀደራና ቢሻራ ፕሮግራም🎊
             

【በዕለተ እሁድ ረጀብ 19/1446ھ】

«ታላላቅ ኡስታዞች እና መሻይኾች የሚሳተፉበት»

ከምሽቱ  2:40ጀምሮ የሚተላለፍ ይሆናል !

ተጋባዥ ኡስታዞች እና የክብር እንግዶቻችን
~
🎙ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሒዛም -ከየመን
🎙ኡስታዝ አቡ-ሒዛም - ከሰመራ
🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ _ከከሚሴ
🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን ኢድሪስ_ከሀርቡ
🎙ኡስታዝ አቡ አብዲረሂም አብዱረህማን  ሹመት_ከጃሚዓቱል-ኢስላሚያህ - መዲና
---
☞እንድሁም የአህሉ ተዉሂድ መርከዝ አሚሮችና ወንድሞችም ይሳተፋሉ! 

በአህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ 💡የሚተላለፍበት አድራሻ↓↓↓↓↓↓
https://t.me/sefinetunuh
https://t.me/sefinetunuh
=
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

17 Jan, 18:05

270

📻 አሁን ቀጥታ ስርጭት

📚 ኪታቡ ተውሒድ ክፍል - 24

🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዊያ ሰዒድ ሙሐመድ ኑር

የላይቩ ሊንክ 👇👇👇
https://t.me/iidhaeatu_leilm_shareii?livestream
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

17 Jan, 09:54

322

📚 سورة الكهف كاملة

عن أبي سَعيدٍ الخُدريِّ عنِ النبيِّ صلَّى اللهُ عليه وسلَّم أنَّه قال: ((مَن قَرَأَ سورةَ الكَهفِ يومَ الجُمُعةِ أضاءَ له من النورِ ما بَينَ الجُمُعتينِ

🎙أبو ريس محمد بن إمام

t.me/LetusfearAllah/7069
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

16 Jan, 21:42

339

አድስ ሙሃደራ
------------------------

ርዕስ ◍ የዝሙት መጥፎነት እና የሶሻል ሚድያ መፍሰዳዎች

🎙ሸይኽ ሙሀመድ መኪንحفظه الله

⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅⑅
t.me/LetusfearAllah/7068
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

16 Jan, 04:23

376

﴿كَذلِكَ لِنُثَبِّتَ بِهِ فُؤادَكَ وَرَتَّلناهُ تَرتيلًا﴾

🌿 | "علاقتك بكتاب الله وتلاوتك الخاشعة المتدبره هي أعظم سبب بإذن الله في ثبات قلبك وسكينته في هذه الحياة"

🎙️ #عمار_أحمد

t.me/LetusfearAllah/7067
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

15 Jan, 13:18

438

የአረብ ሀገር ሴት ተበላን እንጅ
መች በላን ጎበዝ እረ እየተዛዘን ወገን


https://t.me/LetusfearAllah/7065
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

15 Jan, 05:41

458

የማለዳ ስንቅ💌