👱🏼♂️🧕🏼አንዳንድ ጥናቶች ባልና ሚስት ረዘም ላለ ጊዜ አብረው ከመኖራቸው የተነሳ ብዙ ነገራቸው እየተመሣሠለ ሄዶ በመጨረሻም አካሔዳቸውና ቁመናቸው ጭምር እንደሚመሣሰል ይገልፃሉ፡፡
•“ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳሉ” ማለትም ይኸው ነው፡፡
👱🏼♂️🧕🏼ስለባልና ሚስት ልዩነት ወደፊት በተለያዩ ርእሰጉዳዮቻችን እየተመላለስን ግንዛቤ ለመፍጠር የቻልነውን ያህል ስለምንሞክር ለጊዜው እዚህ ላይ እናቁም።
በኡስታዝ አብዱልገፋር ሸሪፍ
ሚንበር ቲቪ ዘወትር ማክሰኞ
ምሽት 2:30-3:30