ማሳሰቢያ
ውድ የኬኛ አካዳሚ ተማሪዎች እና ወላጆች በሙሉ
የ2017 የት/ት ዘመን የ2ኛ መንፈቀ ዓመት ት/ት የሚጀመርበት ቀን 03/06/2017 ዓ.ም መሆኑን በ26/05/2017 ዓ.ም በደብዳቤ ያሳወቅን ሲሆን እና በተባለውም ቀን የተጀመር በመሆኑ አብዛኛውን ተማሪ ት/ት ገበታው ላይ ተገኝተው እየተማሪ ሲሆን ጥቂት ተማሪዎች ግን በት/ት ገበታቸው ላይ ስላልተገኙ እና ውጤታቸውም ላይ ችግር ስለሚፈጥር ለሚፈጠረው ችግር ት/ቤቱ ተጠያቂ የማይሆን መሆንን በጥብቅ እያሳሰብን ወላጆችም ይህን አውቃችሁ ልጅዎትን በሰዓቱ እንዲልኩ በአክብሮት እናሳስባለን፡፡
ጥብቅ ማሳሰቢያ፡-
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች
ግዜው አጭር እንደመሆኑ እና የሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኝ በመሆናቸው በተደጋጋሚ የሚቀሩ ተማሪዎች ላይ ት/ቤቱ እርምጃ የሚወስድ እና እንዲሁም የማያስፈት መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
ከሠላምታ ጋር
ት/ቤቱ