Последние посты JUMJ Official Page - main campus (@jumjofficialpage) в Telegram

Посты канала JUMJ Official Page - main campus

JUMJ Official Page - main campus
- This channel is created to inform you different activities of Jimma university Muslim Jama'a (JUMJ)

- If you have any suggestions and comments, you can use this bot ( @ContactJUMJbot )
3,558 подписчиков
914 фото
36 видео
Последнее обновление 10.03.2025 07:01

Похожие каналы

ሒጃብ ነው ውበቴ
14,671 подписчиков
Jimma Unversity Freshman students
2,152 подписчиков

Последний контент, опубликованный в JUMJ Official Page - main campus на Telegram

JUMJ Official Page - main campus

06 Feb, 15:21

537

🛣ቁልቁለት መንገዱ ቀላል ነዉ!
Karaan irraan gadeen salphaadha!

A poet said:
“A brother should not consider another brother safe up on woman.
There are no men trustworthy about women. Indeed the trustworthy, even if he is protected, when he looks only once, he will become dishonest
!!
JUMJ Official Page - main campus

06 Feb, 15:14

532

የExit Exam ሰዓት ለውጥ እንደተደረገ ትምህርት ሚኒስቴር በይፋ አሳውቋል::

ፍትሐዊ እና ጥራት ያለው ትምህርት ለሁሉም!

https://t.me/EHEMSU
JUMJ Official Page - main campus

06 Feb, 10:30

610

"አርብ እለት በሚሰጠው ፈተና ላይ የጁሙአ ሰላትን ምክንያት በማድረግ በትምህርት ሚኒስቴር የሰአት ማሻሻያ ተደርጓል።"

- ሰመራ ዩኒቨርሲቲ

@jumjofficialpage
JUMJ Official Page - main campus

05 Feb, 18:47

690

ጁምዓ እና የመውጫ ፈተና (Exit Exam) UPDATE!

••••••••••••••••••••••••••••••••••••••

የትምህርት ሚኒስቴር በጁምዓ ቀን የተማሪዎችን መብት በመጣስ ከ5:30 - 8:00 የመውጫ ፈተና ለመስጠት ማሰቡን ተከትሎ ህብረታችን ለሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የቅሬታ ደብዳቤ  ማስገባቱ ይታወቃል:: ይህንንም ተከትሎ የህብረቱ ተወካዮች በዛሬው እለት ከትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሚኒስቴር ዴኤታ ፅ/ቤት በተሰጣቸው መልስ በፕሮግራሙ ላይ ማስተካከያ እንዳደረጠ አሳውቋል::  በዚህም መሠረት በመጪው ጁምዓ የሚሰጠው Exit Exam ከ7:30-10:00 እንደሚሆን ገልፇል:: ይህንንም ለሚመለከታቸው አካላት እንዳሳወቁ ገልፀዋል:: ሆኖም ግን እስካሁኑ ሰዓት ድረስ በይፋ ማስታዎቂያ ያሳወቀው ነገር የለም:: እኛም የሚኖሩ ሁነቶችን እየተከታተልን ለማስተካከል የምንሰራ መሆናችንን እንገልፃለን::

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት!

©️ EHEMSU
JUMJ Official Page - main campus

05 Feb, 16:23

984

🛑ARQEM NIGHT 🛑

Special program

📌DAWAH
📌NEWS
📌GAMES
📌SPECIAL GUEST

🕰Saturday Feb 08

🕰After megrib

🕌JUMJ UMER HALL
JUMJ Official Page - main campus

05 Feb, 07:59

672

.

Tokkoon tokkoon diliin nuti xixiqqaadha jennee yaadnuu  wolirratti daddabalamaa hangam akka isiin rabbirraa nu fageessitu bubbulee nuuf gala😢

#Yaa_rabbi_rahmata_ke

.
JUMJ Official Page - main campus

04 Feb, 19:48

751

💥🎁 Quiz Winners🎁🎁
JUMJ Official Page - main campus:

  💫TOP 3💫

Quiz relaeased @4:00LT

🥇 1st Place- Abdulfetah Med C2 🎁🎁4⃣5⃣0⃣MB🎁🎁🎁 weekly package
Point: 10/10
Time: 4:09

🥈2nd place-Hawlet Nuru, Freshman 🎁🎁3⃣7⃣5⃣MB🎁🎁
Point:- 10/10
Time: 4:10

🥉3rd place- Hayat.M, Pharmacy 4th 🎁🎁2⃣0⃣0⃣MB🎁🎁
Point:- 10/10
Time:- 4:11

Answer
1.A
2.C
3.A
4.C
5.D
6.D
7.C
8.ሀረር
9.ኢስላም, ኢማን, ኢህሳን,የመጨረሻው ቀን እና ምልክቶች
10.ወንጀሉን ማቆም
ሁሌም ባሰበው ቁጥር መፀፀት
መቼም ወደ ወንጀሉ ላለመመለስ መቁረጥ

💥 Prepared by JUMJ Irshad structure 💥

🎁 THE PRIZES ARE SPONSORED BY JUMJ BM(BEYTUL MAL) 🎁

💐💐💐 💐💐💐

♻️ Jezakumullahu kheyren for your participation.

@jumjofficialpage
JUMJ Official Page - main campus

03 Feb, 19:17

709

ምስጋና ለአላህ የተገባ ነው፡ በአላህ መልእክተኛ ፣ በቤተሰቦቻቸው፣ በባልደረቦቻቸው እና በተከተላቸው ላይ ሁሉ ሰላትና ሰላም ይሁን።

ወጣቶች ሆይ እናንተ የሀገር ተስፋና ምሰሶ ናችሁ ወደፊትም ነገን የመገንባት ሃላፊነት በእጃችሁ ነው መጪው ጊዜም በእምነትና በአምልኮ ካልሆነ በቀር አይገነባም።

واعبد ربك حتى ياتيك اليقين}
(ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ፡፡

[አል-ሒጅር፡ 99]


አምልኮ በዱንያም በመጨረሻውም ዓለም የደስታና የስኬት መንገድ ነው።

1. አምልኮ በዱንያም በአኺራም ከፍ ያደርግሃል ወጣት ሆይ አምልኮ ስርዓት ብቻ ሳይሆን የልብ እና የነፍስ ህይወት መሆኑን እወቅ
አምልኮ ነውአላህ ዘንድ ከፍ የሚያደርግህ እና የትም ብትሆን የተባረክ እንድትሆን የሚያደርግህ። .


(وَمَن یَعۡمَلۡ مِنَ ٱلصَّـٰلِحَـٰتِ مِن ذَكَرٍ أَوۡ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤۡمِنࣱ فَأُو۟لَـٰۤىِٕكَ یَدۡخُلُونَ ٱلۡجَنَّةَ وَلَا یُظۡلَمُونَ نَقِیرࣰا)
((ከወንድ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ኾኖ ከበጎ ሥራዎች አንዳችን የሚሠራም ሰው እነዚያ ገነትን ይገባሉ፡፡ በተምር ፍሬ ላይ ያለችን ነጥብ ያክል እንኳ አይበደሉም ))
አን ኒሳእ፡ 124]

2 ፈተናዎችና ዝንባሌዎች በበዙበት ዘመን አምልኮ ከፈተና እና ከቀጥተኛው ጎዳና ከመንሸራተት ይጠብቅሃል። የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- ጀነት በችግር የተከበበች ናት፣ ጀሀነም በዝንባሌዎች የተከበበች ናት [ሙስሊም ዘግበውታል። ስለዚህ አምልኮህን መከላከያ ጋሻህ አድርገው።

3. አምልኮ ቁርጠኝነትህን ያሳድጋል፡-
አንተ ወጣት ለፍላጎትህ ወይም ለዓለማዊ ሕይወትህ ባሪያ አትሁን ይልቁንም የአላህ ባሪያ ሁን፤ አላህን የሚያመልክ ዋጋውና ደረጃው ከፍ ያለ ነው። አላህም እንዲህ ብሏል፡-
ولله العزة ولرسوله وللمؤمنين

( (አሸናፊነትም ለአላህ፣ ለመልክተኛውና ለምእምናን ነው፡፡ ))

ዓላማህን የጌታህን ውዴታ ማግኘት አድርግ ያኔ ልቅናና ደስታን ታገኛለህ

4. አምልኮ ልብህን በእርጋታ ይሞላል፡- በፈጣኑ እና በጭንቁ ጊዜ አምልኮ ልብህን በመረጋጋትና በሰላም የሚሞላ አስተማማኝ መሸሸጊያ ነው። ታላቁ አላህ እንዲህ ብሏል፡-
{ الذين امنوا وتطمئن قلوبهم بذكر الله الا بذكر الله تطمئن القلوب

(እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡

እንግዲያውስ አንደበትህን አላህን በማውሳት አርጥበው፣ ልብህንም በውዴታው ሙላው።

5. አምልኮ ስኬታማ እንድትሆን ይረዳሃል።

ወጣት ሆይ፣ አምልኮ ዕውቀትን ወይም ሥራን ከመፈለግ የሚያዘናጋህ እንዳይመስልህ፣ ይልቁንስ እንዲሳካልህና ልቅና ላይ እንድትወጣ የሚረዳህ ነው። ኃያሉ አላህ እንዲህ ብሏል፡-

واتقوا الله ويعلمكم الله
([አላህንም ፍሩ፡፡ አላህም ያሳውቃችኋል፡፡ ))
።} (አል በቀራህ 282)።

አላህን የሚፈራ ሰው ይረዳዋል የመልካምንም በሮች ይከፍታል።

6. አምልኮ የአላህን ውዴታ ያጎናጽፈዋል

አላህ እንዲወድህ ከፈለግህ እሱን በመገዛት ታገል። ሁሉን ቻይ የሆነው አላህ እንዲህ ይላል፡-
{መልካምንም ስሩ፤ አላህ በጎ ሰሪዎችን ይወዳልና።} (አል-በቀራህ 195)

ስለዚህ በ ሰላት፣ በጾም፣ በዚክር እና በዱአ ትጋ ። ያኔ የእምነት ጥፍጥና በልብህ ሲሞላ ታገኘዋለህ።

7. አምልኮ ከሞት በኋላ ያለውን ሕይወት ያስታውሰሃል።

አንተ ወጣት፣ ይህች ዓለም ( ዱንያ) አላፊ ተወጋጅ ናት፣ እና የመጨረሻው ዓለም የዘላለም መኖሪያ መርጊያ ነው፣ አምልኮ ደግሞ ለእድሜህ እና ለወጣትነትህ ተጠያቂ እንደሆንክ ያስታውሰሃል። የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- “የአንድ ባሪያ እግር በቂያማ ቀን አይንቀሳቀስም ስለ አራት ነገሮች ሳይጠየቅ፡ ስለ ህይወቱ እና ስለ ወጣትነቱ እንዴት እንዳሳለፈው እና እንዴት እንዳጠፋው፤ ሀብቱንም እንዴት እንዳገኘው እና እንዳጠፋው፤ እንዲሁም ስለ እውቀቱ እና በሱ ላይ ምን እንደሰራ ” [ቲርሚዚ ዘግበውታል።

ስለዚህ፣ ወጣት ሆይ፣ ለአምልኮ ትጋ፣ የህይወትህ መንገድህም አድርገው፣ ያኔ በጊዜህ በረከትን፣ ደስታን በልብህ እና በመንገድህ ላይ ብርሃን ታገኛለህ። አንተ ከእርሱ ጋር ከሆንክ አሏህ ካንተ ጋር እንደሆነ እወቅ አሏህ ከሱ ጋር የሆነ ሰው ደግሞ ፍራቻም ይሁን ሀዘን አይኖርበት።

አላህ ሆይ ከደጋግ ባሮችህ አድርገን ወጣቶቻችንንም አንተን ለመታዘዝና ያንተን ውዴታ ለማግኘት ምራልን
JUMJ Official Page - main campus

03 Feb, 19:17

638

الحمد لله، والصلاة والسلام على رسول الله، وعلى آله وصحبه ومن والاه.

أيها الشباب، أنتم أمل الأمة وعمادها، وفي أيديكم تقع مسؤولية بناء المستقبل، ولا يُبنى المستقبل إلا بالإيمان والعبادة، فالله تعالى يقول: {وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّى يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ} [الحجر: 99]. فالعِبادة هي طريق السعادة والفلاح في الدنيا والآخرة.

1. العبادة ترفعك في الدنيا والآخرة:
أيها الشاب، اعلم أن العبادة ليست مجرد طقوس، بل هي حياة القلب والروح، وهي التي ترفعك عند الله وتجعلك مباركًا أينما كنت. قال تعالى: {وَمَنْ يَعْمَلْ مِنَ الصَّالِحَاتِ مِنْ ذَكَرٍ أَوْ أُنْثَى وَهُوَ مُؤْمِنٌ فَأُولَئِكَ يَدْخُلُونَ الْجَنَّةَ وَلَا يُظْلَمُونَ نَقِيرًا} [النساء: 124].

2. العبادة تحميك من الفتن:
في زمن كثرت فيه الفتن والشهوات، العبادة هي الحصن الحصين الذي يحميك من الانزلاق في طريق الضلال. قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: "حُفَّتِ الجَنَّةُ بِالمَكَارِهِ، وَحُفَّتِ النَّارُ بِالشَّهَوَاتِ" [رواه مسلم]. فاجعل العبادة درعك الواقي.

3. العبادة تُعلي همتك:
أيها الشاب، لا تكن عبدًا لشهواتك أو دنياك، بل كن عبدًا لله، فمن عبد الله ارتفع قدره وعزَّ شأنه. قال تعالى: {وَلِلَّهِ الْعِزَّةُ وَلِرَسُولِهِ وَلِلْمُؤْمِنِينَ} [المنافقون: 8]. فاجعل همتك في رضا الله، وستجد العزة والسعادة.

4. العبادة تملأ قلبك بالطمأنينة:
في زمن السرعة والضغوط، العبادة هي الملاذ الآمن الذي يملأ قلبك بالطمأنينة والسكينة. قال تعالى: {الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُمْ بِذِكْرِ اللَّهِ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ} [الرعد: 28]. فاجعل لسانك رطبًا بذكر الله، وقلبك عامرًا بحبه.

5. العبادة تُعينك على النجاح:
أيها الشاب، لا تظن أن العبادة تُلهيك عن طلب العلم أو العمل، بل هي التي تُعينك على النجاح والتفوق. قال تعالى: {وَاتَّقُوا اللَّهَ وَيُعَلِّمُكُمُ اللَّهُ} [البقرة: 282]. فمن اتقى الله أعانه وفتح له أبواب الخير.

6. العبادة تورثك محبة الله:
إذا أردت أن يحبك الله، فاجتهد في العبادة، فإن الله تعالى يقول: {وَأَحْسِنُوا إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ الْمُحْسِنِينَ} [البقرة: 195]. فاجتهد في الصلاة والصيام والذكر والدعاء، وستجد حلاوة الإيمان تغمر قلبك.

7. العبادة تذكرك بالآخرة:
أيها الشاب، الدنيا زائلة، والآخرة هي دار القرار، والعبادة تذكرك بأنك مسؤول عن عمرك وشبابك. قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: "لا تَزُولُ قَدَمَا عَبْدٍ يَوْمَ القِيَامَةِ حَتَّى يُسْأَلَ عَنْ أَرْبَعٍ: عَنْ عُمُرِهِ فِيمَا أَفْنَاهُ، وَعَنْ شَبَابِهِ فِيمَا أَبْلَاهُ، وَعَنْ مَالِهِ مِنْ أَيْنَ اكْتَسَبَهُ وَفِيمَا أَنْفَقَهُ، وَعَنْ عِلْمِهِ مَاذَا عَمِلَ فِيهِ" [رواه الترمذي].

فاحرص أيها الشاب على العبادة، واجعلها منهج حياتك، وستجد البركة في وقتك، والسعادة في قلبك، والنور في طريقك. واعلم أن الله معك إذا كنت معه، ومن كان الله معه فلا خوف عليه ولا حزن.

اللهم اجعلنا من عبادك الصالحين، ووفق شبابنا لطاعتك ورضاك.
وصلى الله على نبينا محمد، وعلى آله وصحبه وسلم.
JUMJ Official Page - main campus

03 Feb, 03:48

890

As a child, be well-behaved.
As a youth, be self-controlled.
As an adult, be just.
As an elder, be wise.

The silk road