ዛሬ(ቅዳሜ ) እንደተለመደው 11:30 ላይ የአጠቃላይ ህብረታችን የአምልኮ ጊዜ ይቀጥላል። ስለሆነም ሁላችንም ማስታወሻ እና መፅሀፍ ቅዱሳችንን እየያዝን በአንድነት ሆነን ጌታን ለማምለክ በጊዜ እንድንገኝ ስንል በጌታ ፍቅር እናሳስባለን።
“እግዚአብሔር አምላክሽ በመካከልሽ አለ፤ እርሱ ብርቱ ታዳጊ ነው፤ በአንቺ እጅግ ደስ ይለዋል፤ በፍቅሩ ያሳርፍሻል፤ በዝማሬም በአንቺ ላይ ከብሮ ደስ ይሰኛል።””
— ሶፎንያስ 3፥17 (አዲሱ መ.ት)
⏰ዛሬ(ቅዳሜ)- 11:30-2:00
💒መሰረተ ክርስቶስ ቤ/ክ
ተባረኩ!
@JUECS_Fellowship