Latest Posts from JUECSF Main & Beco (@juecs_fellowship) on Telegram

JUECSF Main & Beco Telegram Posts

JUECSF Main & Beco
ይህ በኢትዮጵያ ወንጌላውያን ክርስትያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማህበር (EvaSUE) የጅማ ዩኒቨርስቲ (Main and Beco Campus) ወንጌላውያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት የመገናኛ የtelegram channel ነው


ለማንኛውም ጥያቄ :
@juecsfmainbeco
0936281818

ንግድ ባንክ አካውንት
1000306692147
(Naol Ararsa and/or Tigist Dereje)
1,512 Subscribers
1,345 Photos
19 Videos
Last Updated 09.03.2025 12:13

Similar Channels

TIKVAH-ETHIOPIA
1,523,073 Subscribers
EvaSUE |ኢቫሱ
11,496 Subscribers

The latest content shared by JUECSF Main & Beco on Telegram

JUECSF Main & Beco

09 Mar, 05:00

122

ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻቸን::

የምክር አገልግሎት ለሚፈልግ ማንኛውም ሰው ማንነታቸውን ሳይገልጹ የምክር አገልግሎት እንዲያገኙ
#CounselingTeam የቴሌግራም ስም አልባ የምክር ቦት(Anonymous Telegram Bot) አዘጋጅቷል።

ይህንን ቦት በመጠቀም በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ዝግጁ ከሆኑ እና በእግዚአብሔር እርዳታ ሊያማክሯቸሁ ከሚችሉ አማካሪዎች ምክር አገልግሎት ማግኘት ትችላላቸሁ።

ለአጠቃቀም እንዲያግዛችሁ ከላይ ያያዝነውን
ተንቀሳቃሽ ምስል (video) እንድትመለከቱ እናበረታታለን።

በተጨማሪም ለዚህም አገልግሎት የሚውለውን ቦት ለማግኘት ከስር ያስቀመጥነው ሊንክ (link) ይጫኑ።

The JUECSF/EvaSU counseling team bot is a platform that helps people in our community find advice and support anonymously. It's a place where individuals can talk about their worries or seek help while keeping their identity private.

Keeping things private is a big deal here. People can openly share what's on their mind, ask for advice, or talk without revealing who they are. The counselors are there to guide and help without knowing who you are, making it a safe and open conversation.

Using the platform is super simple. Click on the following link to get started


@juecsfcounselingbot


#hesed multimedia
@juecsfcounseling
JUECSF Main & Beco

08 Mar, 10:36

351

የምንችል ሁሉ እየመጣን የመልካሙ ስራ ተካፋይ እንሁን።
JUECSF Main & Beco

08 Mar, 08:56

358

የምንችል ሁሉ እየመጣን የመልካሙ ስራ ተካፋይ እንሁን።
JUECSF Main & Beco

08 Mar, 07:09

389

የደም ልገሳ program ተጀምሯል።
JUECSF Main & Beco

01 Mar, 18:32

711

ሰላም ቅዱሳን !

ዛሬ በነበረን ትምህርት ላይ ማንኛውም አይነት ጥያቄዎች እና በቀጣይ በሚኖረን panel discussion ላይ ቢነሱ የምትሉትን ሀሳቦች እንዲሆም የፀሎት ርዕሰ ወይም የምክር አገልግሎት የምትፈልጉ ካላችሁ ከታች ባሉት user name መላክ ትችላላችሁ::

ጥያቄዎቹ ማንነታቹ ሳይነገር ስለሆነ የሚጠይቁት ስጋት አይግባቹ::

@BreGF
@ayimofA
@naold2

#hesed multimedia
@juecsfcounseling
JUECSF Main & Beco

27 Feb, 05:37

562

📌📌
ሰላም ቅዱሳን!

በዚህ ሳምንት ይኖረናል ብለን ያሰብነው የደም ልገሳ መርሃ ግብር በደም ባንኩ ፕሮግራም መደራረብ ምክንያት ወደ ቀጣይ ሳምንት ቅዳሜ (የካቲት 29) የተሻገረ መሆኑንን ልናሳውቃችሁ እንወዳለን።

መልካም ቀሪ ሳምንት!

@JUECS_Fellowship
JUECSF Main & Beco

21 Feb, 18:23

719

ትውስ ሲለኝ የጌታዬን ፍቅር
ያደረገልኝ በጐልጐታ
ከአገር ወደ አገር በመንከራተት
ፀሐይና ውርጭ ሲፋረቁበት

ይሁዳ ሸጦት ጴጥሮስ ሲክደው
ተከታዮቹም ጥለውት ሲሸሹ
የፊጥኝ ታስሮ ለፍርድ ሲነዳ
ጥፊ እና ግርፉ ሲወርድበት

አዝ፦ ትዝ ይለኛል ያ መድህኔ
በእንጨት ላይ የሞተው ስለእኔ
ትውስ ይለኛል የመስቀል ፍቅሩ
ያደረገልኝ ውለታው ሁሉ

አልራሩለትም አስረው ሲገርፉት
ያን መልከመልካም እሩፍሩሁን ፈጠሪ
የማይችለውን መስቀል አሲዘው
መድህናቸውን ለፍርድ ሲወስዱ

ሲጮህ ሲያነባ በጣር ተከቦ
በደም ላብ ባሕር ሆኖ ሲያነባ
ሲወድቅ ሲነሳ አባ አባ ሲል
ተሰቃየልኝ ነፍሱ እስክትዝል

አዝ፦ ትዝ ይለኛል ያ መድህኔ
በእንጨት ላይ የሞተው ስለእኔ
ትውስ ይለኛል የመስቀል ፍቅሩ
ያደረገልኝ ውለታው ሁሉ

ይረሳኛል ወይ ያ የጣር ጊዜው
መድሃኒቴን እየተሳለቁበት
ከመስቀል ውረድ ራሽን አድን
እያሉ ጠላቶች ሲያሾፉበት

ጨለማ ውጦን የነበርነውን
እኛን ለማዳን ከክብሩ ወርዶ
የዓለምን ኀጢአት ያስወገደውን
ታላቁን መድህን ነፍሴ አትረሳውም

አዝ፦ ትዝ ይለኛል ያ መድህኔ
በእንጨት ላይ የሞተው ስለእኔ
ትውስ ይለኛል የመስቀል ፍቅሩ
ያደረገልኝ ውለታው ሁሉ (2x)
JUECSF Main & Beco

21 Feb, 17:23


JUECSF Main & Beco pinned Deleted message
JUECSF Main & Beco

21 Feb, 16:55

772

ፍቅር ይዞት ይህ ቸር የፍቅር ጌታ
በበረት ውስጥ ስለ እኔ ተንገላታ
በፍግ መሐል ስለ እኔ ማልዷል በሌት
ፍጥረት ሁሉ ስለእርሱ ያድርግ ሐሴት

ስብራት የምያውቅ ይህ የሕማም ሰው
ውስጣዊ ልቤን እንዴት ዳሰሰው!
ተንቆም ቢኖር በሰው ተጠልቶ
አልተመለሰም ሥራውን ከድቶ

እንደ ጠቦት በሸላች ፊት ዝም አለ
ሸክማችንን መድኃኒታችን ቻለ
አፉን ሳይከፍት በጠላቶች ሳይዘብት
ፍቅርን ለብሶት መስቀሉን አሸከሙት

ጎልጎታን መጣ ሲድኽ ሲቧጥጥ
ምድርም ሲፍቀው ገላውን ሲልጥ
የሐዘን ቀን ነው ኾኖም የደስታ
እርሱ ተረግሞ እኛን ሲፈታ

ዐለም በሌት በታላቅ መራድ ነቃ
ኃይል ወጣና ከዐለም ንጉሥ ሲቃ
ነፍሱን ሰጠ ይህ ቅዱስ የእግዚአብሔር በግ
ከኀጢአት እኔን ፈጽሞ ሊያድን
      
JUECSF Main & Beco

21 Feb, 11:26

769

ለደጉ ሁላችንም እንድንፀልይለት በጥብቅ ልናሳስባችሁ እንወዳለን። በተጨማሪም በነዚህ የህብረቱ መሪዎች Username የምታውቁትን/የሰማችሁትን እንድታሳውቁን ይሁን
👇👇👇
@Albright4
@Bamboo2522
@nat12christ

@JUECS_Fellowship