Últimas Postagens de Eyerusalem (Jerri) Negiya official channel (@jerrinegiya) no Telegram

Postagens do Canal Eyerusalem (Jerri) Negiya official channel

Eyerusalem (Jerri) Negiya official channel
" ምላሴ ጽድቅህን ሁልጊዜም ምስጋናህን ይናገራል።"
(መዝሙረ ዳዊት 35:28)
ይሄ የዘማሪት ኢየሩሳሌም ነጊያ telegram channel ነው። በዚህ ቻናል ፣ ነባርና አዳዲስ፣ እንዲሁም አልበም ላይ ያልተካተቱ ዝማሬዎቼን፣ ጽሑፎቼን ያገኛሉ። በተጨማሪም ከታች ባለው ሊንክ አዳዲስ ቪዲዮዎ ያገኛሉ https://www.youtube.com/channel/UCfDm9KT5NCiY9X_scwSqP_A
1,622 Inscritos
78 Fotos
24 Vídeos
Última Atualização 09.03.2025 06:04

O conteúdo mais recente compartilhado por Eyerusalem (Jerri) Negiya official channel no Telegram

Eyerusalem (Jerri) Negiya official channel

12 Jan, 21:00

2,226

የዚህ ዓለም ነገር

እሹሩሩሩሩ ማሙሽ እሹሩሩ
እንቅልፍ እስኪውስደው ለምን ማማረሩ?
ልበለው እሹሩሩ አመሉ ነውና በጩኸት ማመሱ
ግን ነግ ተመልሶ አይቀርም ማልቀሱ።
ኢየሩሳሌም ነጊያ
14/10/2011
Eyerusalem (Jerri) Negiya official channel

12 Jan, 04:08

1,610

https://youtu.be/M1V7fwVARmg?si=ZQxuTLtMWwbfKNe6
Eyerusalem (Jerri) Negiya official channel

10 Jan, 03:50

1,255

ወደ እርሱ ቅረቡ ያበራላችሁማል፥ ፊታችሁም አያፍርም። መዝ 34:5
Eyerusalem (Jerri) Negiya official channel

07 Jan, 05:03

1,530

እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ በሥጋ የተገለጠ፥ በመንፈስ የጸደቀ፥ ለመላእክት የታየ፥ በአሕዛብ የተሰበከ፥ በዓለም የታመነ፥ በክብር ያረገ። 1ጢሞ 3:16
Eyerusalem (Jerri) Negiya official channel

03 Jan, 16:24

1,766

6 እንግዲህ በጊዜው ከፍ እንዲያደርጋችሁ ከኃይለኛው ከእግዚአብሔር እጅ በታች ራሳችሁን አዋርዱ፤ 1ጴጥ 5:6
Eyerusalem (Jerri) Negiya official channel

23 Dec, 15:28

1,691

https://youtu.be/sKd0EYYjeEY?si=IWKl8y8AhLLjblc-
Eyerusalem (Jerri) Negiya official channel

16 Dec, 16:16

1,854

From last year interview
Eyerusalem (Jerri) Negiya official channel

16 Dec, 16:15

1,840

prootestant zemariyan
Eyerusalem (Jerri) Negiya official channel

18 Nov, 04:47

2,442

ነፍሴ በዛለችብኝ ጊዜ እግዚአብሔርን አሰብሁት፤ ጸሎቴም ወደ አንተ ወደ ቅዱስ መቅደስህ ገባች። ዮና 2: 7
Eyerusalem (Jerri) Negiya official channel

27 Oct, 02:50

2,736

1 እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፥ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል። ማቴ 7:1