منشورات Eyerusalem (Jerri) Negiya official channel على Telegram

" ምላሴ ጽድቅህን ሁልጊዜም ምስጋናህን ይናገራል።"
(መዝሙረ ዳዊት 35:28)
ይሄ የዘማሪት ኢየሩሳሌም ነጊያ telegram channel ነው። በዚህ ቻናል ፣ ነባርና አዳዲስ፣ እንዲሁም አልበም ላይ ያልተካተቱ ዝማሬዎቼን፣ ጽሑፎቼን ያገኛሉ። በተጨማሪም ከታች ባለው ሊንክ አዳዲስ ቪዲዮዎ ያገኛሉ https://www.youtube.com/channel/UCfDm9KT5NCiY9X_scwSqP_A
(መዝሙረ ዳዊት 35:28)
ይሄ የዘማሪት ኢየሩሳሌም ነጊያ telegram channel ነው። በዚህ ቻናል ፣ ነባርና አዳዲስ፣ እንዲሁም አልበም ላይ ያልተካተቱ ዝማሬዎቼን፣ ጽሑፎቼን ያገኛሉ። በተጨማሪም ከታች ባለው ሊንክ አዳዲስ ቪዲዮዎ ያገኛሉ https://www.youtube.com/channel/UCfDm9KT5NCiY9X_scwSqP_A
1,622 مشترك
78 صورة
24 فيديو
آخر تحديث 09.03.2025 06:04
قنوات مشابهة

5,294 مشترك

4,317 مشترك

1,966 مشترك
أحدث المحتوى الذي تم مشاركته بواسطة Eyerusalem (Jerri) Negiya official channel على Telegram
ያለ እርሱ ፈቃድ የበላ ደስ ብሎትም ተድላን የቀመሰ ማን ነው? መክ 2:25
ሰውነትን ለሥጋዊ ነገር ማስለመድ ለጥቂት ይጠቅማልና፤ እግዚአብሔርን መምሰል ግን የአሁንና የሚመጣው ሕይወት ተስፋ ስላለው፥ ለነገር ሁሉ ይጠቅማል።1ጢሞ 4:8
የልብን ንጽሕና የሚወድድና ሞገስ በከንፈሩ ያለች፥ ንጉሥ ወዳጁ ይሆናል። ምሳ 22:11
13 ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል። 1ቆ 10:13
እግዚአብሔርን መፍራት ወደ ሕይወት ይመራል፤ የሚፈራውም ጠግቦ ይኖራል፥ ክፉ ነገርም አያገኘውም።ምሳ 19:23
የተስፋን ቃል የሰጠው የታመነ ነውና እንዳይነቃነቅ የተስፋችንን ምስክርነት እንጠብቅ፤ ዕብ 10:23
4 የታካች ሰው ነፍስ ትመኛለች፤ አንዳችም አታገኝም፤ የትጉ ነፍስ ግን ትጠግባለች። ምሳ 13:4
ይህ መጣጥፍ 2015 የዛሬ 10 የለቀኩት ነው መልህክቱን ስሰማው ዛሬም ጠቃሚ ይመስለኛል የምትችሉ ሰዎች ቪዲዬውን ዳውን ሎድ ማድረግ ስላልቻልኩዳውን ሎድ አድርጋቹ ብትልኩልን ደስ ይለኛል 🙏ተባረኩ